text stringlengths 64 500 | audio audioduration (s) 30.1 80.1 | dialect stringclasses 1
value | speaker_id stringclasses 63
values | gender stringclasses 2
values |
|---|---|---|---|---|
በዕድሜ የገፉ ሰዎች ስለ ወጣቶች እና ቴክኖሎጂ ከሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች መካከል ስልክ ከመጣ በኋላ የማህበራዊ ህይወት እና የእርስ በርስ የእውነተኛ ህይወት ንግግሮች መቀነሳቸው ፤ ስልክን እና ሌሎችንም የቴክኖሎጂ መሣርያዎችን በመጠቀም ከባህል ብሎም ከህግ ያፈነገጡ ድርጊቶችን መፈፀም መቻሉ እናም ቴክኖሎጂን አብዝቶ መጠቀም ጤናችንን እንደሚጎዳ ማሰባቸው እንደ ዋነኛ ቅሬታዎች መጥቀስ እንችላለን። እነዚህ ስጋቶች ከሞላ ጎደል ትክክል ናቸው ብዬ አምናለሁ። በአሁኑ ጊዜ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ የተቀመጡ ሰዎች መ... | addis-ababa | 390 | female | |
አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ወደ መግባባት ለመድረስ ቁልፉ በንዴት ሳይሆን በረጋ መንፈስ ስሜትን መግለጽ ነው። ሌላውን ወገን ከመውቀስ ይልቅ የራስን ስሜትና ፍላጎት በግልጽ ማስረዳት ለሰላማዊ ውይይት በር ይከፍታል። በተጨማሪም የሌላውን ሰው ሃሳብ በትዕግስት ማዳመጥና ሁልጊዜ ትክክል ለመሆን ከመሞከር ይልቅ ለችግሩ የጋራ መፍትሔ ላይ ማተኮር ግጭትን ወደ መግባባት ይለውጠዋል። በንግግር ወቅት መከባበርንና መቻቻልን ማስቀደም ለዘላቂ ግንኙነት መሰረት ነው።
ለምሳሌ "አንተ ሁልጊዜ እንዲህ ታደርጋለህ" ከማለት ይልቅ... | addis-ababa | 810 | male | |
በማህበረሰብዬ ውስጥ የእንግዳ አቀባበል በበጎ ፍቅር፣ አክብሮት እና መጋቢነት የተሞላ ነው። እንግዳ ከመጣ በኋላ በመልካም ፊት መቀበል፣ ውሃ ወይም ቡና መጠጣት እና መብል ማቅረብ ባህላዊ ልምድ ነው። ይህ እንግዳን እንደ ወገን መቈጣጠርን እና ሰውነታዊ እርምጃ መግለጽን ያመለክታል። በቤተሰብ እና በጎረቤት መካከል እንግዳ መቀበል እንደ ክብር ይቆጠራል፣ ሰውን መስበክ እና አብሮ መብላት የፍቅር እና የአንድነት ምልክት ነው። በእኛ ማህበረሰብ ውስጥ “እንግዳ እንደ እግዚአብሔር ነው” ብለው ይላሉ፤ ይህም እን... | addis-ababa | 392 | female | |
ከቤት ርቄ ወይም አዲስ ቦታ እንግዳ ሆኜ ስሄድና አንድ ሰው ሞቅ ያለ አቀባበል ሲያደርግልኝ የተለየ ስሜት ይሰማኛል። የኢትዮጵያዊነት ትልቁ መገለጫ እንግዳ ተቀባይነት አይደል! እንደውም የእንግዳ ሰው መምጣት እንደ በረከት ነው የሚቆጠረው። ስለዚህ አንድ ሰው እንደ ቤተሰቡ አድርጎ ሲቀበለኝ፣ ቤቱን ሲያሳየኝ፣ ባህላዊ ምግቡን ሲያቀርብልኝ በጣም ደስ ይለኛል። የራሴን ቤተሰብ፣ ወገኖቼንና ሀገሬን አስታውሳለሁ። በዚያ ሰዓት ያለኝ ጭንቀት ሁሉ ይወገዳል፣ በራስ መተማመኔም ይጨምራል። እንግዳ ተቀባይነታችን ለሌሎ... | addis-ababa | 430 | male | |
በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን ስሰማ በመጀመሪያ እያንዳንዱን አመለካከት ለመረዳት በጥንቃቄ አዳምጣለሁ። ከእያንዳንዱ እይታ በስተጀርባ ያሉትን ምክንያቶች ለማሰብ እና የሚሰጡትን ማንኛውንም ማስረጃ ወይም ምሳሌ ግምት ውስጥ ለማስገባት እሞክራለሁ። ከዚያም ከራሴ ተሞክሮዎችና እውቀቶች ጋር አወዳድራለሁ። “ይህ ትርጉም ይሰጣል?” ወይም “በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምን ይሰማኛል?” የሚሉ ጥያቄዎችን ራሴን እጠይቃለሁ። በመጨረሻም የተማርኩትን ከአስተሳሰቤ ጋር በማጣመር የራሴን አስተያየት እፈጥራለሁ። ... | addis-ababa | 392 | female | |
በዕድሜ የገፉ ሰዎች ስለ ወጣቶች እና ቴክኖሎጂ ከሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች መካከል ስልክ ከመጣ በኋላ የማህበራዊ ህይወት እና የእርስ በርስ የእውነተኛ ህይወት ንግግሮች መቀነሳቸው ፤ ስልክን እና ሌሎችንም የቴክኖሎጂ መሣርያዎችን በመጠቀም ከባህል ብሎም ከህግ ያፈነገጡ ድርጊቶችን መፈፀም መቻሉ እናም ቴክኖሎጂን አብዝቶ መጠቀም ጤናችንን እንደሚጎዳ ማሰባቸው እንደ ዋነኛ ቅሬታዎች መጥቀስ እንችላለን። እነዚህ ስጋቶች ከሞላ ጎደል ትክክል ናቸው ብዬ አምናለሁ። በአሁኑ ጊዜ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ የተቀመጡ ሰዎች መ... | addis-ababa | 430 | male | |
በእርግዝና ወራት መሸፈን መደበቅ አለባት ከቤት መውጣት የለባትም ተብሎ ይታመናል ነገር ግን የህክምና ክትትል ወሳኝነት አለው ቤት ውስጥ የሚቆዩ በሰዓቱ የህክምና ክትትል ቢጀምሩ መልካም ነው በአራስነት ጊዜአቸው ከፍተኛ የሆነ የአጥሚት ፍጆታ ይጠቀማሉ ይህ ጠቀሜታ ቢኖረውም ግን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ከዛ በተጨማሪ ሰውነታቸውን ሊጠግኑ የሚችሉ አጋዥ ምግቦች መውሰድ አለባቸው ።
በተጨማሪም ፀቅላ ህፃናት የብርሃን የማየት አቅማቸው እንዲገደብ ይደረጋል ይህ አግባብነት የለውም ። | addis-ababa | 430 | male | |
በአዲስ አበባ ጥግ የምትገኝ አንዲት አሮጌ የሰዓት መጠገኛ ሱቅ አለች። የዚህች ሱቅ ባለቤት የሆነው አዛውንት፣ ሰዓታትን ወደፊት ወይም ወደኋላ መመለስ እንደሚችሉ ይወራል ይህ የሰዓት ቀያሪው አዛውንት ተረት በከተማዋ በስፋት የሚነገር ቢሆንም እውነታው ግን ማንም አላየውም። ብዙዎች የጠፋውን ጊዜ ለመመለስ ሱቁን ይፈልጋሉ አንዳንዶች ደግሞ የወደፊቱን ለማየት ይጓጓሉ። እውነት ግን ጊዜ የሚመለስበት አስማታዊ ሰዓት ይኖር ወይ ይህ የናፍቆትና ቅዠት ብቻ ነው አዛውንቱ በአቧራ በተሸፈኑ ሰዓታት መካከል ተቀምጠ... | addis-ababa | 818 | male | |
እንደ አንድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ እንዳለ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ፣ በአካባቢያችን ላሉ ሰዎች በተለይም ለወጣቶች እና ለተማሪዎች በተሻለ መልኩ ቢደርሱ ብዬ የምመኛቸው ዋና ዋና የመረጃ አይነቶች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የሥራ ዕድሎች፣ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች እና የቅጥር መስፈርቶች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ ወጣቱ ማህበረሰብ ራሱን ከአካላዊና አእምሯዊ ጫናዎች የሚጠብቅባቸው የጤና ዜናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ መረጃዎች ለሁሉም ሰው ተደራሽ መሆን አለባቸው ብዬ አምናለሁ። | addis-ababa | 866 | male | |
በአካባቢያችን በሚገኙ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ እሳተፋለው ። በተለይም በትምህርታቸው ድጋፍ የሚፈልጉ የአካባቢዬን ተማሪዎች በትርፍ ጊዜዬ አስጠናለው። ቤተ መጻሕፍት በመሄድ የሚከብዳቸውን የትምህርት አይነት በማስረዳት አግዛቸዋለው ።
ከዚህም በተጨማሪ፣ በአካባቢዬ ለሚገኙ አዛውንቶች በጉልበት ሥራዎች ለምሳሌ ከባድ ዕቃዎችን ወደ ቤታቸው በማድረስና በመኖሪያ ግቢያቸው ውስጥ ዕፅዋትነ በመትከል አግዛለው ።
እንዲህ ዓይነት በጎ ተግባራት ተማሪዎች ለተሻለ ውጤት እንዲበቁ ከመርዳቱም በላይ፣ በማህበረሰቡ ው... | addis-ababa | 688 | female | |
በቀበሌ እና በሌሎች የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደ መታወቂያ እና የልደት ምስክር ወረቀት ያሉ አስፈላጊ ሰነዶችን ለማግኘት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ ተቋማት ለማህበረሰቡ ቅርብ መሆናቸው መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቢረዳም፣ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩት ረጅም ሰልፎች እና የቢሮክራሲ መዘግየቶች ግን ፈታኝ ናቸው። ሆኖም ግን፣ በአሁኑ ወቅት አንዳንድ አገልግሎቶች በዲጂታል መንገድ መጀመራቸው ስራዎችን በማቀላጠፍ ረገድ ትልቅ እገዛ እያደረገ ነው። | addis-ababa | 727 | female | |
እኔና ጎረቤቴ በደስታም ሆነ በሀዘን ጊዜ እርስ በርሳችን እንረዳዳለን። በታመምን ጊዜ እንጠያየቃለን፣ ምግብና ዕቃ እንካፈላለን፣ በችግር ጊዜ እንተጋገዛለን፣ በሰርግና በበዓል ጊዜ አብረን እንደሰታለን። ቤት ሲጠበቅም እንተባበራለን፣ ልጆቻችንንም እንረዳዳለን። ውሃ ሲጠፋ እንረዳዳለን፣ እንግዳ ሲመጣም አብረን እናስተናግዳለን፣ ለአረጋውያንም ክብር እንሰጣለን። በትምህርት ጊዜም እንተማመናለን፣ በስራ ጊዜም እርስ በርስ እንደጋገፋለን። ሰላምና ፍቅርም በመካከላችን አለ። ሁልጊዜ አብረን ነን።። | addis-ababa | 868 | male | |
በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ እድር (የማህበራዊ መረዳጃ ተቋም) አባል መሆን በተለይም በችግር ጊዜ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
የገንዘብ እና የማቴሪያል ድጋፍ: አባል ወይም የአባል ቤተሰብ ሲሞት እድር የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል፣ እንዲሁም እንደ ድንኳን፣ ወንበር፣ የለቅሶ ቤት ቁሳቁሶች ባሉ የማቴሪያል ድጋፎች የለቅሶ ስነ-ስርዓቱን ያግዛል።
የማህበራዊ ትስስር እና እርዳታ: በሀዘን ወቅት አባላት በአካል በመገኘት፣ በማፅናናት እና ስራዎችን በማከናወን ማህበራዊ ድጋፍ ያደርጋ... | addis-ababa | 702 | female | |
በማህበረሰባችን ውስጥ በዋነኝነት መስተካከል ያለባቸው ተግዳሮቶች የሥራ አጥነት መስፋፋት፣ የአካባቢ ጽዳት ጉድለት እና እንደ ጫት ያሉ ጎጂ ሱሶች ናቸው። እነዚህ ችግሮች የወጣቱን አምራች ኃይል ከማዳከማቸውም በላይ ለሀገር እድገት እንቅፋት እየሆኑ ይገኛሉ። መፍትሄውም መንግስት የሥራ ዕድሎችንና ተግባራዊ ስልጠናዎችን በማመቻቸት፣ ህብረተሰቡ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤውን በማሳደግ እና ወጣቶች ጊዜያቸውን የሚያሳልፉባቸው እንደ ስፖርትና ቤተ-መጻሕፍት ያሉ አማራጮችን በማስፋፋት ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በአጠቃላይ... | addis-ababa | 719 | male | |
በእርግዝና ወራት መሸፈን መደበቅ አለባት ከቤት መውጣት የለባትም ተብሎ ይታመናል ነገር ግን የህክምና ክትትል ወሳኝነት አለው ቤት ውስጥ የሚቆዩ በሰዓቱ የህክምና ክትትል ቢጀምሩ መልካም ነው በአራስነት ጊዜአቸው ከፍተኛ የሆነ የአጥሚት ፍጆታ ይጠቀማሉ ይህ ጠቀሜታ ቢኖረውም ግን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ከዛ በተጨማሪ ሰውነታቸውን ሊጠግኑ የሚችሉ አጋዥ ምግቦች መውሰድ አለባቸው ።
በተጨማሪም ፀቅላ ህፃናት የብርሃን የማየት አቅማቸው እንዲገደብ ይደረጋል ይህ አግባብነት የለውም ። | addis-ababa | 390 | female | |
በማህበረሰባችን ውስጥ በዋነኝነት መስተካከል ያለባቸው ተግዳሮቶች የሥራ አጥነት መስፋፋት፣ የአካባቢ ጽዳት ጉድለት እና እንደ ጫት ያሉ ጎጂ ሱሶች ናቸው። እነዚህ ችግሮች የወጣቱን አምራች ኃይል ከማዳከማቸውም በላይ ለሀገር እድገት እንቅፋት እየሆኑ ይገኛሉ። መፍትሄውም መንግስት የሥራ ዕድሎችንና ተግባራዊ ስልጠናዎችን በማመቻቸት፣ ህብረተሰቡ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤውን በማሳደግ እና ወጣቶች ጊዜያቸውን የሚያሳልፉባቸው እንደ ስፖርትና ቤተ-መጻሕፍት ያሉ አማራጮችን በማስፋፋት ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በአጠቃላይ... | addis-ababa | 718 | male | |
በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን ስሰማ በመጀመሪያ እያንዳንዱን አመለካከት ለመረዳት በጥንቃቄ አዳምጣለሁ። ከእያንዳንዱ እይታ በስተጀርባ ያሉትን ምክንያቶች ለማሰብ እና የሚሰጡትን ማንኛውንም ማስረጃ ወይም ምሳሌ ግምት ውስጥ ለማስገባት እሞክራለሁ። ከዚያም ከራሴ ተሞክሮዎችና እውቀቶች ጋር አወዳድራለሁ። “ይህ ትርጉም ይሰጣል?” ወይም “በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምን ይሰማኛል?” የሚሉ ጥያቄዎችን ራሴን እጠይቃለሁ። በመጨረሻም የተማርኩትን ከአስተሳሰቤ ጋር በማጣመር የራሴን አስተያየት እፈጥራለሁ። ... | addis-ababa | 102 | female | |
እንደ አንድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ እንዳለ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ፣ በአካባቢያችን ላሉ ሰዎች በተለይም ለወጣቶች እና ለተማሪዎች በተሻለ መልኩ ቢደርሱ ብዬ የምመኛቸው ዋና ዋና የመረጃ አይነቶች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የሥራ ዕድሎች፣ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች እና የቅጥር መስፈርቶች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ ወጣቱ ማህበረሰብ ራሱን ከአካላዊና አእምሯዊ ጫናዎች የሚጠብቅባቸው የጤና ዜናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ መረጃዎች ለሁሉም ሰው ተደራሽ መሆን አለባቸው ብዬ አምናለሁ። | addis-ababa | 749 | female | |
በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ እድር (የማህበራዊ መረዳጃ ተቋም) አባል መሆን በተለይም በችግር ጊዜ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
የገንዘብ እና የማቴሪያል ድጋፍ: አባል ወይም የአባል ቤተሰብ ሲሞት እድር የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል፣ እንዲሁም እንደ ድንኳን፣ ወንበር፣ የለቅሶ ቤት ቁሳቁሶች ባሉ የማቴሪያል ድጋፎች የለቅሶ ስነ-ስርዓቱን ያግዛል።
የማህበራዊ ትስስር እና እርዳታ: በሀዘን ወቅት አባላት በአካል በመገኘት፣ በማፅናናት እና ስራዎችን በማከናወን ማህበራዊ ድጋፍ ያደርጋ... | addis-ababa | 689 | female | |
በእኛ ሰፈር ወንዶች ትምህርታቸውን እንዳያጠናቅቁ ትልቁ እክል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና ነው። በአንድ በኩል ድህነትን ለማሸነፍና ቤተሰብ ለመደገፍ በሚል ሐሳብ ከትምህርት አቋርጠው በልጅነት መስራት በመጀመራቸውና የተወሰነ ገንዘብ በማግኘታቸው ከትምህርት ገበታ ይርቃሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ተገቢውን ክትትልና አርአያ በማጣት፣ ባልባሌቦታ በመዋልና በማይሆን መንገድ በተመሰረተ ጓደኝነት ተጽዕኖ ዱርዬ በመሆን እድላቸውን ያባክናሉ፤ ሱሳሱስ በመልመድና ወንጀል መፈጸምን በመልመድ በየጊዜው በመታሰርና ተስፋ በመቁረ... | addis-ababa | 749 | female | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ለቀላል ጤና ችግሮች የቤት ውስጥ መድሃኒቶች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላሉ። ለምሳሌ ለጉንፋን ዝንጅብል፣ ነጭ ሽንኩርትና ሎሚ በማር ተቀላቅሎ እንደ ሻይ ይጠጣል። ለሆድ ቁርጠት ደግሞ ጤና አዳም በሻይ ወይም በቡና ውስጥ ይጨመራል። እነዚህ መድሃኒቶች በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙና ፈጣን እፎይታ የሚሰጡ ናቸው። ባህላዊ እውቀቶቹ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉ ሲሆኑ፣ ኬሚካል ስለማይበዛባቸው ለጤና ተመራጭ ይሆናሉ። ይሁንና ለከባድ ህመም ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አስፈላጊ ነው። የተፈጥሮ ... | addis-ababa | 710 | male | |
አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ወደ መግባባት ለመድረስ ቁልፉ በንዴት ሳይሆን በረጋ መንፈስ ስሜትን መግለጽ ነው። ሌላውን ወገን ከመውቀስ ይልቅ የራስን ስሜትና ፍላጎት በግልጽ ማስረዳት ለሰላማዊ ውይይት በር ይከፍታል። በተጨማሪም የሌላውን ሰው ሃሳብ በትዕግስት ማዳመጥና ሁልጊዜ ትክክል ለመሆን ከመሞከር ይልቅ ለችግሩ የጋራ መፍትሔ ላይ ማተኮር ግጭትን ወደ መግባባት ይለውጠዋል። በንግግር ወቅት መከባበርንና መቻቻልን ማስቀደም ለዘላቂ ግንኙነት መሰረት ነው።
ለምሳሌ "አንተ ሁልጊዜ እንዲህ ታደርጋለህ" ከማለት ይልቅ... | addis-ababa | 668 | male | |
በማህበረሰባችን ውስጥ በዋነኝነት መስተካከል ያለባቸው ተግዳሮቶች የሥራ አጥነት መስፋፋት፣ የአካባቢ ጽዳት ጉድለት እና እንደ ጫት ያሉ ጎጂ ሱሶች ናቸው። እነዚህ ችግሮች የወጣቱን አምራች ኃይል ከማዳከማቸውም በላይ ለሀገር እድገት እንቅፋት እየሆኑ ይገኛሉ። መፍትሄውም መንግስት የሥራ ዕድሎችንና ተግባራዊ ስልጠናዎችን በማመቻቸት፣ ህብረተሰቡ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤውን በማሳደግ እና ወጣቶች ጊዜያቸውን የሚያሳልፉባቸው እንደ ስፖርትና ቤተ-መጻሕፍት ያሉ አማራጮችን በማስፋፋት ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በአጠቃላይ... | addis-ababa | 688 | female | |
አዎ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንደ መኖሬ ጠዋት ላይ ቁርስ መብላት የዕለት ተዕለት ተግባሬ ነው። ስራ ከመጀመሬ በፊት ቁርስ መብላት ቀኑን በንቃት ለመጀመር ትልቅ አቅም ይሆነኛል። አብዛኛውን ጊዜ የማዘወትራቸው ምግቦች እንደየቀኑ ሁኔታ ቢለያዩም፣ በብዛት ግን እንደ ፉል፣ በላው ወይም ፍርፍር ያሉ የባህል ምግቦችን በቤት ውስጥ ወይም በካፌዎች እመገባለሁ። በተለይ ፉል በሽንኩርት፣ በቲማቲም፣ በቃሪያና በቅቤ ተደርጎ ከዳቦ ጋር ሲቀርብ የብዙ አዲስ አበባውያን ተመራጭ የጠዋት ምግብ ነው። | addis-ababa | 695 | male | |
ሰዎች ሀዘንን ወይም ጭንቀትን እንዲቋቋሙ የሚረዷቸው እንደ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ፣ሀዘን አብሮ ማስተዛዘን፣ለራስ ጥሩ አመለካከት መፍጠር፣ነገ የተሻለ እንደሚሆን አድርጎ ማሰብ እና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ።ብዙ ጊዜ ሰዎች በሀዘን ራሳቸውን ሲጎዱ ይስተዋላል ነገር ግን ለሚመጡት ቀናት ጥሩ አመለካከትን መፍጠር ቢቻል እና ሁሉም እንደሚያልፍ ማሰብ ከተቻለ ጭንቀትንና ሀዘንን ማሸነፍ ይቻላል።በተጨማሪም በሀይማኖት መጠንከር እና ከወጃጆቻችን ጋር ጊዜ ማሳለፍ ጥሩ መፍትሔ ነው።የትኛውም ችግሮች እና የሀዘን አጋጣሚዎች በ... | addis-ababa | 718 | male | |
በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ እድር (የማህበራዊ መረዳጃ ተቋም) አባል መሆን በተለይም በችግር ጊዜ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
የገንዘብ እና የማቴሪያል ድጋፍ: አባል ወይም የአባል ቤተሰብ ሲሞት እድር የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል፣ እንዲሁም እንደ ድንኳን፣ ወንበር፣ የለቅሶ ቤት ቁሳቁሶች ባሉ የማቴሪያል ድጋፎች የለቅሶ ስነ-ስርዓቱን ያግዛል።
የማህበራዊ ትስስር እና እርዳታ: በሀዘን ወቅት አባላት በአካል በመገኘት፣ በማፅናናት እና ስራዎችን በማከናወን ማህበራዊ ድጋፍ ያደርጋ... | addis-ababa | 710 | male | |
እንደ እንድ ኢትዮጵያዊ ከጐረቤቶቼ ጋር በጣም እተጋገዛለሁ።
ከጐረቤቶቻችን በተለያየ መንግድ እረዳለሁ ለምሳሌ እቃ ማዋዋስ፣ የተለያዮ ስራውችን በማገዝ፣ ቡና አብሮ በመጠጣት እንዲሁም በሀዝንም ሆነ በደስታም በመጠያዬቅ እንደጋገፋለን። ይህ ባህሌ በጣም ያስደስተኛልም ያኮራኛልም ምክንያቱም የሰው ልጅ ማህበራዊ እንስሳ ነው ይህም ማለት እርስ በርስ ካልተቆራኘ ኑሮውን መግፋት እይችልም ማለት ነው። ጉርብትና ደግሞ እንዱ የለለውን ልላኛው መሙላት ሲሆን የኢትዮጵያ ባህል ይህንን የሰው ልጅ ማንነት ያሳያል። | addis-ababa | 710 | male | |
በቀበሌ እና በሌሎች የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደ መታወቂያ እና የልደት ምስክር ወረቀት ያሉ አስፈላጊ ሰነዶችን ለማግኘት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ ተቋማት ለማህበረሰቡ ቅርብ መሆናቸው መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቢረዳም፣ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩት ረጅም ሰልፎች እና የቢሮክራሲ መዘግየቶች ግን ፈታኝ ናቸው። ሆኖም ግን፣ በአሁኑ ወቅት አንዳንድ አገልግሎቶች በዲጂታል መንገድ መጀመራቸው ስራዎችን በማቀላጠፍ ረገድ ትልቅ እገዛ እያደረገ ነው። | addis-ababa | 736 | female | |
በማህበረሰባችን ውስጥ በዋነኝነት መስተካከል ያለባቸው ተግዳሮቶች የሥራ አጥነት መስፋፋት፣ የአካባቢ ጽዳት ጉድለት እና እንደ ጫት ያሉ ጎጂ ሱሶች ናቸው። እነዚህ ችግሮች የወጣቱን አምራች ኃይል ከማዳከማቸውም በላይ ለሀገር እድገት እንቅፋት እየሆኑ ይገኛሉ። መፍትሄውም መንግስት የሥራ ዕድሎችንና ተግባራዊ ስልጠናዎችን በማመቻቸት፣ ህብረተሰቡ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤውን በማሳደግ እና ወጣቶች ጊዜያቸውን የሚያሳልፉባቸው እንደ ስፖርትና ቤተ-መጻሕፍት ያሉ አማራጮችን በማስፋፋት ለውጥ ማምጣት ይቻላል። በአጠቃላይ... | addis-ababa | 743 | female | |
ለልጆች ምግብ ማዘጋጀትን ለማስተማር ብዙ መንገዶችን መጠቀም ይቻላል። ለምሳሌ እኛ ስንሰራ እነርሱን የማይጎዳቸውን እና ለአደጋ የማያጋልጣቸውን ስራ በመስጠት እንዲያግዙን ማድረግ ሊሆን ይችላል። ይህም ከልጅነታቸው ጀምሮ የመስራትን እና ሃላፊነት መወጣትን እንዲለምዱ የሚያደርግ ሲሆን እኛም በቀላሉ እንዴት ምግቡን እንደምናዘጋጅ ማየት ያስችላቸዋል። ሌላው በጨዋታ መልክ ሊሆን ይችላል ይህም ቀለል ያለ ለጭንቅላታቸው የማይከብድ የሚገቡትን ግብዐቶች የሚያውቁበት ጨዋታ በማዘጋጀት ክልጅነታቸው ጀምሮ ስለአሰራሩ ማ... | addis-ababa | 718 | male | |
በአዲስ አበባ ጥግ የምትገኝ አንዲት አሮጌ የሰዓት መጠገኛ ሱቅ አለች። የዚህች ሱቅ ባለቤት የሆነው አዛውንት፣ ሰዓታትን ወደፊት ወይም ወደኋላ መመለስ እንደሚችሉ ይወራል ይህ የሰዓት ቀያሪው አዛውንት ተረት በከተማዋ በስፋት የሚነገር ቢሆንም እውነታው ግን ማንም አላየውም። ብዙዎች የጠፋውን ጊዜ ለመመለስ ሱቁን ይፈልጋሉ አንዳንዶች ደግሞ የወደፊቱን ለማየት ይጓጓሉ። እውነት ግን ጊዜ የሚመለስበት አስማታዊ ሰዓት ይኖር ወይ ይህ የናፍቆትና ቅዠት ብቻ ነው አዛውንቱ በአቧራ በተሸፈኑ ሰዓታት መካከል ተቀምጠ... | addis-ababa | 868 | male | |
በገጠር የሚኖሩ ወጣቶች የተሻለ ሕይወት ፍለጋ ወደ ከተማ እንዳይሰደዱ ለማድረግ ትልልቅ ዕድሎች መፍጠር ያስፈልጋ። መጀመሪያ ላይ ወጣቶች በባህላዊውና በደካማው የእርሻ ዘዴ ተስፋ ቆርጠው እንዳይወጡ ዘመናዊ የግብርና መሣሪያዎችን፣ የውኃ ፓምፖችንና ዘመናዊ ግብርናን የሚያስተምሩ አጫጭር ሥልጠናዎችን ማመቻቸት ያስፈልጋል፤ ይህም እርሻውን አድካሚነቱ ቀንሶ ጥሩ ገቢ እንዲያስገኝ ስለሚያደርጋቸው ወጣቱ ከገጠር ለመውጣት ፍላጎት አይኖረውም። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በየአካባቢው የሚመረቱትን እንደ እህል፣ አትክልትና ... | addis-ababa | 818 | male | |
በአዲስ አበባ ውስጥ በአሁኑ ወቅት በአእምሮ ጤንነት ዙሪያ ያለው አመለካከት በአዎንታዊ መልኩ እየተቀየረ ቢሆንም፣ አሁንም ድረስ ጉልህ የሆኑ ተግዳሮቶች ይታያሉ። ቀደም ባሉት ዓመታት እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ችግሮች በብዛት ከመንፈሳዊ ጥንካሬ ማጣት ወይም ከእምነት መራቅ ጋር ተያይዘው ይታዩ ነበር። በዚህም ምክንያት ብዙ ሰዎች የሕክምና እርዳታ ከመፈለግ ይልቅ ችግሩን በምስጢር መያዝን ወይም በሃይማኖታዊ ስነስርዓቶች ብቻ መፍትሄ መፈለግን ይመርጡ ነበር። ይህ ሁኔታ በታካሚዎች ላይ የመገለል ስሜት ... | addis-ababa | 688 | female | |
አዎ፣ በማህበረሰባችን ውስጥ በለቅሶ ወቅት የሚከበሩ በርካታ ልማዶች አሉ። አንድ ሰው ሲያርፍ ጎረቤቶች፣ ዘመዶች እና ወዳጆች ወደ ቤተሰቡ በመሄድ ሀዘናቸውን ይገልጻሉ። በዚህ ጊዜ ቤተሰቡ ብቻውን እንዳይሆን ማህበረሰቡ ከጎኑ ይቆማል። አንዳንድ ሰዎች ምግብ ወይም መጠጥ በማቅረብ ድጋፍ ያደርጋሉ። እንዲሁም ለተወሰኑ ቀናት ቤተሰቡን በመጎብኘት ማጽናናት የተለመደ ነው። በአካባቢያችን እድርም ትልቅ ሚና አለው፤ የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን በማስተባበር እና ቤተሰቡን በተለያዩ መንገዶች በመርዳት ይሳተፋል። እነዚህ ልማ... | addis-ababa | 818 | male | |
በቀበሌ እና በሌሎች አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎቶች በአጠቃላይ አጋዥ ቢሆኑም በቂ ተደራሽ አይደሉም። እነዚህ ተቋማት የመኖሪያ መረጃ፣ የጤና መረጃ እና አንዳንድ መሠረታዊ ድጋፎችን በመስጠት ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ሚና ይጫወታሉ::ነገር ግን ተደራሽነታቸው ዝቅተኛ ነው። ብዙ ጊዜ ረጅም ጊዜ መጠበቅ ያስፈልጋል፣ አንዳንድ ጊዜም ተገልጋዮች አንድ አገልግሎት ለማግኘት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ መመላለስ ይኖርባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ የሰራተኞች እጥረት እና የመረጃ ግልጽነት እጥረት አገልግሎቱን እንዲያደ... | addis-ababa | 727 | female | |
ለልጆች ምግብ ማዘጋጀትን ለማስተማር ብዙ መንገዶችን መጠቀም ይቻላል። ለምሳሌ እኛ ስንሰራ እነርሱን የማይጎዳቸውን እና ለአደጋ የማያጋልጣቸውን ስራ በመስጠት እንዲያግዙን ማድረግ ሊሆን ይችላል። ይህም ከልጅነታቸው ጀምሮ የመስራትን እና ሃላፊነት መወጣትን እንዲለምዱ የሚያደርግ ሲሆን እኛም በቀላሉ እንዴት ምግቡን እንደምናዘጋጅ ማየት ያስችላቸዋል። ሌላው በጨዋታ መልክ ሊሆን ይችላል ይህም ቀለል ያለ ለጭንቅላታቸው የማይከብድ የሚገቡትን ግብዐቶች የሚያውቁበት ጨዋታ በማዘጋጀት ክልጅነታቸው ጀምሮ ስለአሰራሩ ማ... | addis-ababa | 687 | female | |
ለልጆች ምግብ ማዘጋጀትን ለማስተማር ብዙ መንገዶችን መጠቀም ይቻላል። ለምሳሌ እኛ ስንሰራ እነርሱን የማይጎዳቸውን እና ለአደጋ የማያጋልጣቸውን ስራ በመስጠት እንዲያግዙን ማድረግ ሊሆን ይችላል። ይህም ከልጅነታቸው ጀምሮ የመስራትን እና ሃላፊነት መወጣትን እንዲለምዱ የሚያደርግ ሲሆን እኛም በቀላሉ እንዴት ምግቡን እንደምናዘጋጅ ማየት ያስችላቸዋል። ሌላው በጨዋታ መልክ ሊሆን ይችላል ይህም ቀለል ያለ ለጭንቅላታቸው የማይከብድ የሚገቡትን ግብዐቶች የሚያውቁበት ጨዋታ በማዘጋጀት ክልጅነታቸው ጀምሮ ስለአሰራሩ ማ... | addis-ababa | 816 | male | |
እንደ አንድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ እንዳለ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ፣ በአካባቢያችን ላሉ ሰዎች በተለይም ለወጣቶች እና ለተማሪዎች በተሻለ መልኩ ቢደርሱ ብዬ የምመኛቸው ዋና ዋና የመረጃ አይነቶች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የሥራ ዕድሎች፣ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች እና የቅጥር መስፈርቶች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ ወጣቱ ማህበረሰብ ራሱን ከአካላዊና አእምሯዊ ጫናዎች የሚጠብቅባቸው የጤና ዜናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ መረጃዎች ለሁሉም ሰው ተደራሽ መሆን አለባቸው ብዬ አምናለሁ። | addis-ababa | 868 | male | |
አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ወደ መግባባት ለመድረስ ቁልፉ በንዴት ሳይሆን በረጋ መንፈስ ስሜትን መግለጽ ነው። ሌላውን ወገን ከመውቀስ ይልቅ የራስን ስሜትና ፍላጎት በግልጽ ማስረዳት ለሰላማዊ ውይይት በር ይከፍታል። በተጨማሪም የሌላውን ሰው ሃሳብ በትዕግስት ማዳመጥና ሁልጊዜ ትክክል ለመሆን ከመሞከር ይልቅ ለችግሩ የጋራ መፍትሔ ላይ ማተኮር ግጭትን ወደ መግባባት ይለውጠዋል። በንግግር ወቅት መከባበርንና መቻቻልን ማስቀደም ለዘላቂ ግንኙነት መሰረት ነው።
ለምሳሌ "አንተ ሁልጊዜ እንዲህ ታደርጋለህ" ከማለት ይልቅ... | addis-ababa | 754 | male | |
አዎ አሉ። በማህበረሰባችን ሴቶችን ፣ ህፃናትን አና እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ የተቋቋሙ በርካታ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አሉ።
እነዚህ ማህበራትና ድርጅቶች የሚሰጧቸውን ዋና ዋና የድጋፍ አይነቶች
የመጀመሪያው የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ ነው። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወይም ብቻቸውን ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ እናቶችን ለመደገፍ ጥቃቅን እና አነስተኛ የንግድ ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ ያደርጋሉ። ለምሳሌ፡ የምግብ ዝግጅት፣ የልብስ ስፌት፣ እና የእደ-ጥበብ ስራዎችን ሰልጥነው የራሳቸውን... | addis-ababa | 749 | female | |
በቀበሌ እና በሌሎች የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደ መታወቂያ እና የልደት ምስክር ወረቀት ያሉ አስፈላጊ ሰነዶችን ለማግኘት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ ተቋማት ለማህበረሰቡ ቅርብ መሆናቸው መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቢረዳም፣ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩት ረጅም ሰልፎች እና የቢሮክራሲ መዘግየቶች ግን ፈታኝ ናቸው። ሆኖም ግን፣ በአሁኑ ወቅት አንዳንድ አገልግሎቶች በዲጂታል መንገድ መጀመራቸው ስራዎችን በማቀላጠፍ ረገድ ትልቅ እገዛ እያደረገ ነው። | addis-ababa | 760 | female | |
አዎ አሉ። በማህበረሰባችን ሴቶችን ፣ ህፃናትን አና እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ የተቋቋሙ በርካታ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አሉ።
እነዚህ ማህበራትና ድርጅቶች የሚሰጧቸውን ዋና ዋና የድጋፍ አይነቶች
የመጀመሪያው የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ ነው። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወይም ብቻቸውን ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ እናቶችን ለመደገፍ ጥቃቅን እና አነስተኛ የንግድ ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ ያደርጋሉ። ለምሳሌ፡ የምግብ ዝግጅት፣ የልብስ ስፌት፣ እና የእደ-ጥበብ ስራዎችን ሰልጥነው የራሳቸውን... | addis-ababa | 864 | male | |
በቤተሰባችን ውስጥ ያሉ ልጆች በጣም ንቁና ተጫዋች ናቸው። ከትምህርት ጊዜያቸው በኋላ ለመዝናናት የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ይወዳሉ። አንዳንዶቹ ኳስ መጫወትን በጣም ይወዳሉ፣ በተለይ ከጓደኞቻቸው ጋር ውጭ በመጫወት ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። ሌሎች ደግሞ መጽሐፍ ማንበብ፣ ስዕል መሳል ወይም በስልክ ጨዋታ መጫወት ይወዳሉ። አንዳንድ ጊዜ ቤተሰብ በአንድ ላይ በመቀመጥ ፊልም እንመለከታለን ወይም እንወያያለን። እንዲሁም ትርፍ ጊዜያቸውን በትምህርት ላይ ለማሻሻል በተለያዩ መጻሕፍት ማንበብ ያሳልፋሉ። እነዚህ እንቅስ... | addis-ababa | 864 | male | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ሰዎችን በጽኑ ለማስተሳሰር እንደ መስቀል፣ ጥምቀትና ዒድ ያሉ ሃይማኖታዊ በዓላት፣ የሠርግ ሥነ ሥርዓቶች እና እንደ እድር ያሉ የማህበረሰብ ስብሰባዎች እጅግ በጣም አስፈላጊ ናቸው። እነዚህ ክብረ በዓላትና ስብሰባዎች ማህበረሰቡ በደስታም ሆነ በሐዘን ጊዜ አብሮ እንዲቆም፣ የተጣሉ እንዲታረቁ፣ አቅም የሌላቸው እንዲረዱ እና ጎረቤት ለጎረቤት እንዲጠያየቅ በማድረግ የፍቅርና የአንድነት መሠረትን ያጠነክራሉ። አንድ ሰው በችግሩ ጊዜ ብቻውን እንዳልሆነ እንዲሰማውና ሌሎች ወገኖች እንዳሉት ስ... | addis-ababa | 864 | male | |
አዎ እኛ አካባቢ ሰዎችን ለመርዳት የተቋቋሙ ድርጅቶች አሉ። እነዚህ ድርጅቶች የተለያዩ የማህበረሰቡን አካላት ለመርዳት ወይም ለማገዝ የተቋቋሙ ድርጅቶች ናቸው ። ለምሳሌ ወላጅ የሌላቸውን ህጻናት ሰብስበው የሚያሳድጉ ድርጅቶች አሉ፣ አቅም ለሌላቸው ወላጆች የስራ እድል የሚያመቻቹ ድርጅቶች አሉ ፣ የእለት እለት ምግብ ለማቅረብ የሚቸገሩ የቤተሰብ አባላትን የሚመግቡ ድርጅቶች አሉ ፣ ለካንሰር ታማሚ ህጻናት ልዩ እንክብካቤ የሚሰጡ ድርጅቶች አሉ፣ የኦቲዝም እንዲሁም ዳውን ሲንድረም ያለባቸውን ህጻናት የሚንከባ... | addis-ababa | 760 | female | |
በእኛ ሰፈር ወንዶች ትምህርታቸውን እንዳያጠናቅቁ ትልቁ እክል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና ነው። በአንድ በኩል ድህነትን ለማሸነፍና ቤተሰብ ለመደገፍ በሚል ሐሳብ ከትምህርት አቋርጠው በልጅነት መስራት በመጀመራቸውና የተወሰነ ገንዘብ በማግኘታቸው ከትምህርት ገበታ ይርቃሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ተገቢውን ክትትልና አርአያ በማጣት፣ ባልባሌቦታ በመዋልና በማይሆን መንገድ በተመሰረተ ጓደኝነት ተጽዕኖ ዱርዬ በመሆን እድላቸውን ያባክናሉ፤ ሱሳሱስ በመልመድና ወንጀል መፈጸምን በመልመድ በየጊዜው በመታሰርና ተስፋ በመቁረ... | addis-ababa | 760 | female | |
አዎ አሉ። በማህበረሰባችን ሴቶችን ፣ ህፃናትን አና እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ የተቋቋሙ በርካታ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አሉ።
እነዚህ ማህበራትና ድርጅቶች የሚሰጧቸውን ዋና ዋና የድጋፍ አይነቶች
የመጀመሪያው የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ ነው። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወይም ብቻቸውን ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ እናቶችን ለመደገፍ ጥቃቅን እና አነስተኛ የንግድ ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ ያደርጋሉ። ለምሳሌ፡ የምግብ ዝግጅት፣ የልብስ ስፌት፣ እና የእደ-ጥበብ ስራዎችን ሰልጥነው የራሳቸውን... | addis-ababa | 760 | female | |
እንደ አንድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ላይ እንዳለ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ፣ በአካባቢያችን ላሉ ሰዎች በተለይም ለወጣቶች እና ለተማሪዎች በተሻለ መልኩ ቢደርሱ ብዬ የምመኛቸው ዋና ዋና የመረጃ አይነቶች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የሥራ ዕድሎች፣ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች እና የቅጥር መስፈርቶች ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ ወጣቱ ማህበረሰብ ራሱን ከአካላዊና አእምሯዊ ጫናዎች የሚጠብቅባቸው የጤና ዜናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ መረጃዎች ለሁሉም ሰው ተደራሽ መሆን አለባቸው ብዬ አምናለሁ። | addis-ababa | 928 | female | |
በአዲስ አበባ ጥግ የምትገኝ አንዲት አሮጌ የሰዓት መጠገኛ ሱቅ አለች። የዚህች ሱቅ ባለቤት የሆነው አዛውንት፣ ሰዓታትን ወደፊት ወይም ወደኋላ መመለስ እንደሚችሉ ይወራል ይህ የሰዓት ቀያሪው አዛውንት ተረት በከተማዋ በስፋት የሚነገር ቢሆንም እውነታው ግን ማንም አላየውም። ብዙዎች የጠፋውን ጊዜ ለመመለስ ሱቁን ይፈልጋሉ አንዳንዶች ደግሞ የወደፊቱን ለማየት ይጓጓሉ። እውነት ግን ጊዜ የሚመለስበት አስማታዊ ሰዓት ይኖር ወይ ይህ የናፍቆትና ቅዠት ብቻ ነው አዛውንቱ በአቧራ በተሸፈኑ ሰዓታት መካከል ተቀምጠ... | addis-ababa | 928 | female | |
አዎ፣ በማህበረሰባችን ውስጥ በለቅሶ ወቅት የሚከበሩ በርካታ ልማዶች አሉ። አንድ ሰው ሲያርፍ ጎረቤቶች፣ ዘመዶች እና ወዳጆች ወደ ቤተሰቡ በመሄድ ሀዘናቸውን ይገልጻሉ። በዚህ ጊዜ ቤተሰቡ ብቻውን እንዳይሆን ማህበረሰቡ ከጎኑ ይቆማል። አንዳንድ ሰዎች ምግብ ወይም መጠጥ በማቅረብ ድጋፍ ያደርጋሉ። እንዲሁም ለተወሰኑ ቀናት ቤተሰቡን በመጎብኘት ማጽናናት የተለመደ ነው። በአካባቢያችን እድርም ትልቅ ሚና አለው፤ የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን በማስተባበር እና ቤተሰቡን በተለያዩ መንገዶች በመርዳት ይሳተፋል። እነዚህ ልማ... | addis-ababa | 928 | female | |
አዎ አሉ። በማህበረሰባችን ሴቶችን ፣ ህፃናትን አና እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ የተቋቋሙ በርካታ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አሉ።
እነዚህ ማህበራትና ድርጅቶች የሚሰጧቸውን ዋና ዋና የድጋፍ አይነቶች
የመጀመሪያው የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ ነው። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወይም ብቻቸውን ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ እናቶችን ለመደገፍ ጥቃቅን እና አነስተኛ የንግድ ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ ያደርጋሉ። ለምሳሌ፡ የምግብ ዝግጅት፣ የልብስ ስፌት፣ እና የእደ-ጥበብ ስራዎችን ሰልጥነው የራሳቸውን... | addis-ababa | 928 | female | |
በእኛ አካባቢ ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ችግር አይስተዋልም። ግን ከተወሰኑ አመታቶች በፊት በሀገራችን በነበረው የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ወንዶችን ከያሉበት በማሰር ያለፍቃዳቸው ወደ ውትድርና ይላኩ ነበር። ይህ ደግሞ ከትምህርት ገበታቸው ያፈናቅላቸው ነበር። ነገር ግን አሁን የሀገራችን የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ስለመጣ እንደበፊቱ አይቸገሩም። ሌላኛው ምክንያት ብዬ የማስበው ብዙ ጊዜ ቤተሰብን የማስተዳደር ሀላፊነት የሚሰጠው ለወንዶች ነው። ስለዚህ ይህን ለመፈፀም ሲሉ ረጅሙን መንገድ ማለትም ለአመታት ተምሮ... | addis-ababa | 807 | female | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ሰዎችን በጽኑ ለማስተሳሰር እንደ መስቀል፣ ጥምቀትና ዒድ ያሉ ሃይማኖታዊ በዓላት፣ የሠርግ ሥነ ሥርዓቶች እና እንደ እድር ያሉ የማህበረሰብ ስብሰባዎች እጅግ በጣም አስፈላጊ ናቸው። እነዚህ ክብረ በዓላትና ስብሰባዎች ማህበረሰቡ በደስታም ሆነ በሐዘን ጊዜ አብሮ እንዲቆም፣ የተጣሉ እንዲታረቁ፣ አቅም የሌላቸው እንዲረዱ እና ጎረቤት ለጎረቤት እንዲጠያየቅ በማድረግ የፍቅርና የአንድነት መሠረትን ያጠነክራሉ። አንድ ሰው በችግሩ ጊዜ ብቻውን እንዳልሆነ እንዲሰማውና ሌሎች ወገኖች እንዳሉት ስ... | addis-ababa | 816 | male | |
በቤተሰባችን ውስጥ ያሉ ልጆች በጣም ንቁና ተጫዋች ናቸው። ከትምህርት ጊዜያቸው በኋላ ለመዝናናት የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ይወዳሉ። አንዳንዶቹ ኳስ መጫወትን በጣም ይወዳሉ፣ በተለይ ከጓደኞቻቸው ጋር ውጭ በመጫወት ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። ሌሎች ደግሞ መጽሐፍ ማንበብ፣ ስዕል መሳል ወይም በስልክ ጨዋታ መጫወት ይወዳሉ። አንዳንድ ጊዜ ቤተሰብ በአንድ ላይ በመቀመጥ ፊልም እንመለከታለን ወይም እንወያያለን። እንዲሁም ትርፍ ጊዜያቸውን በትምህርት ላይ ለማሻሻል በተለያዩ መጻሕፍት ማንበብ ያሳልፋሉ። እነዚህ እንቅስ... | addis-ababa | 807 | female | |
እኔና ጎረቤቴ በደስታም ሆነ በሀዘን ጊዜ እርስ በርሳችን እንረዳዳለን። በታመምን ጊዜ እንጠያየቃለን፣ ምግብና ዕቃ እንካፈላለን፣ በችግር ጊዜ እንተጋገዛለን፣ በሰርግና በበዓል ጊዜ አብረን እንደሰታለን። ቤት ሲጠበቅም እንተባበራለን፣ ልጆቻችንንም እንረዳዳለን። ውሃ ሲጠፋ እንረዳዳለን፣ እንግዳ ሲመጣም አብረን እናስተናግዳለን፣ ለአረጋውያንም ክብር እንሰጣለን። በትምህርት ጊዜም እንተማመናለን፣ በስራ ጊዜም እርስ በርስ እንደጋገፋለን። ሰላምና ፍቅርም በመካከላችን አለ። ሁልጊዜ አብረን ነን።። | addis-ababa | 807 | female | |
በእኛ አካባቢ ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ችግር አይስተዋልም። ግን ከተወሰኑ አመታቶች በፊት በሀገራችን በነበረው የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ወንዶችን ከያሉበት በማሰር ያለፍቃዳቸው ወደ ውትድርና ይላኩ ነበር። ይህ ደግሞ ከትምህርት ገበታቸው ያፈናቅላቸው ነበር። ነገር ግን አሁን የሀገራችን የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ስለመጣ እንደበፊቱ አይቸገሩም። ሌላኛው ምክንያት ብዬ የማስበው ብዙ ጊዜ ቤተሰብን የማስተዳደር ሀላፊነት የሚሰጠው ለወንዶች ነው። ስለዚህ ይህን ለመፈፀም ሲሉ ረጅሙን መንገድ ማለትም ለአመታት ተምሮ... | addis-ababa | 934 | male | |
በእኛ ሰፈር ወንዶች ትምህርታቸውን እንዳያጠናቅቁ ትልቁ እክል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና ነው። በአንድ በኩል ድህነትን ለማሸነፍና ቤተሰብ ለመደገፍ በሚል ሐሳብ ከትምህርት አቋርጠው በልጅነት መስራት በመጀመራቸውና የተወሰነ ገንዘብ በማግኘታቸው ከትምህርት ገበታ ይርቃሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ተገቢውን ክትትልና አርአያ በማጣት፣ ባልባሌቦታ በመዋልና በማይሆን መንገድ በተመሰረተ ጓደኝነት ተጽዕኖ ዱርዬ በመሆን እድላቸውን ያባክናሉ፤ ሱሳሱስ በመልመድና ወንጀል መፈጸምን በመልመድ በየጊዜው በመታሰርና ተስፋ በመቁረ... | addis-ababa | 803 | female | |
በቀበሌ እና በሌሎች የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደ መታወቂያ እና የልደት ምስክር ወረቀት ያሉ አስፈላጊ ሰነዶችን ለማግኘት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ ተቋማት ለማህበረሰቡ ቅርብ መሆናቸው መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቢረዳም፣ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩት ረጅም ሰልፎች እና የቢሮክራሲ መዘግየቶች ግን ፈታኝ ናቸው። ሆኖም ግን፣ በአሁኑ ወቅት አንዳንድ አገልግሎቶች በዲጂታል መንገድ መጀመራቸው ስራዎችን በማቀላጠፍ ረገድ ትልቅ እገዛ እያደረገ ነው። | addis-ababa | 816 | male | |
አዎን፣ በአስተዳደጌ ውስጥ ጉልህ ሚና የተጫወቱ ብዙ ሰዎች ነበሩ።
በመጀመሪያ ቤተሰቤ በጣም ትልቅ ተፅዕኖ አሳድረውብኛል።
እነሱ የትምህርት ጥቅም እንዲገባኝ እና ኃላፊነት እንዲሰማኝ አስተምረውኛል።
እንዲሁም አስተማሪዎቼ በእውቀት እና በዲሲፕሊን ላይ እንድበረታ አግዘውኛል።
እነሱ የወደፊት ግቦች እንዲኖረኝ አበረታተውኛል።
ጓደኞቼም በማህበራዊ ክህሎት እና በትብብር ላይ ተፅዕኖ አሳድረውብኛል።
ከእነሱ ጋር መስራት እና መጫወት ብዙ ነገር አስተምሮኛል።
በተለይ የአስቸጋሪ ጊዜ ድጋፍ ሰጥተውኛል።
እነዚህ ሰዎ... | addis-ababa | 807 | female | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ካስተዋልኳቸው ለውጦች ውስጥ አንደኛው የቴክኖሎጂ እድገትና ከዛም ጋር በተያያዘ እየተለመደ የመጣው ከፍተኛ የሆነ የዲጂታል ክፍያ መንገድ ነው። ድሮ አብዛኛው ሰው ክፍያን በጥሬ ገንዘብ ነበር ሚፈጽመው፤ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ እራሱ በጣም ጥቂት ነበር። አሁን ላይ ግን በተለይ ከቴሌ ብር መምጣት በኋላ አብዛኛው ሰው የግብይት ክፍያን በጥሬ ገንዘብ መክፈል በጣም እየቀነሰ መጥቷል ። ሱቆችና ምግብ ቤቶችም ይህንን በማስተዋል ለስራ የሚውል የባንክና የቴሌብር አካውንት ከፍተዋል። በተጨማ... | addis-ababa | 934 | male | |
አዎ፣ በማህበረሰባችን ውስጥ በለቅሶ ወቅት የሚከበሩ በርካታ ልማዶች አሉ። አንድ ሰው ሲያርፍ ጎረቤቶች፣ ዘመዶች እና ወዳጆች ወደ ቤተሰቡ በመሄድ ሀዘናቸውን ይገልጻሉ። በዚህ ጊዜ ቤተሰቡ ብቻውን እንዳይሆን ማህበረሰቡ ከጎኑ ይቆማል። አንዳንድ ሰዎች ምግብ ወይም መጠጥ በማቅረብ ድጋፍ ያደርጋሉ። እንዲሁም ለተወሰኑ ቀናት ቤተሰቡን በመጎብኘት ማጽናናት የተለመደ ነው። በአካባቢያችን እድርም ትልቅ ሚና አለው፤ የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን በማስተባበር እና ቤተሰቡን በተለያዩ መንገዶች በመርዳት ይሳተፋል። እነዚህ ልማ... | addis-ababa | 934 | male | |
አዎ፣ በማህበረሰባችን ውስጥ በለቅሶ ወቅት የሚከበሩ በርካታ ልማዶች አሉ። አንድ ሰው ሲያርፍ ጎረቤቶች፣ ዘመዶች እና ወዳጆች ወደ ቤተሰቡ በመሄድ ሀዘናቸውን ይገልጻሉ። በዚህ ጊዜ ቤተሰቡ ብቻውን እንዳይሆን ማህበረሰቡ ከጎኑ ይቆማል። አንዳንድ ሰዎች ምግብ ወይም መጠጥ በማቅረብ ድጋፍ ያደርጋሉ። እንዲሁም ለተወሰኑ ቀናት ቤተሰቡን በመጎብኘት ማጽናናት የተለመደ ነው። በአካባቢያችን እድርም ትልቅ ሚና አለው፤ የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን በማስተባበር እና ቤተሰቡን በተለያዩ መንገዶች በመርዳት ይሳተፋል። እነዚህ ልማ... | addis-ababa | 749 | female | |
በገጠር የሚኖሩ ወጣቶች የተሻለ ሕይወት ፍለጋ ወደ ከተማ እንዳይሰደዱ ለማድረግ ትልልቅ ዕድሎች መፍጠር ያስፈልጋ። መጀመሪያ ላይ ወጣቶች በባህላዊውና በደካማው የእርሻ ዘዴ ተስፋ ቆርጠው እንዳይወጡ ዘመናዊ የግብርና መሣሪያዎችን፣ የውኃ ፓምፖችንና ዘመናዊ ግብርናን የሚያስተምሩ አጫጭር ሥልጠናዎችን ማመቻቸት ያስፈልጋል፤ ይህም እርሻውን አድካሚነቱ ቀንሶ ጥሩ ገቢ እንዲያስገኝ ስለሚያደርጋቸው ወጣቱ ከገጠር ለመውጣት ፍላጎት አይኖረውም። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በየአካባቢው የሚመረቱትን እንደ እህል፣ አትክልትና ... | addis-ababa | 749 | female | |
በብዙ ጊዜ ታላላቅ ሰዎች ወይም አስተማሪዎች ምክር ሲሰጡን በመጀመሪያ ቀላል ነገር ወይም ጊዜ ያለፈበት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ከዚያ በኋላ በተለይ ልምድ ሲጨምር ይህ ምክር የሚጠቅመን እንደሆነ እንገነዘባለን።ለምሳሌ:
አንዳንድ አባቶች ወይም እናቶች "በጣም ምግብ አትብላ፣ ሁሌ በመጠን በቂ ብቻ ብላ" ይሉናል። በመጀመሪያ ይህ ነገር ቀላል ወይም የማይወድድ መሆኑን እንመለከታለን። ነገር ግን በኋላ ሲኖረን በመጠን ተመጣጣኝ ምግብ መብላት የስብ መጠንን መቆጣጠር እና በልዩ በሽታዎች (ስኳር፣ ... | addis-ababa | 394 | male | |
አዛውንቶች ብዙውን ጊዜ መረጃን ከሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን፣ ጋዜጣ ይወስዳሉ። እነዚህ ምንጮች በተለምዶ የታመኑ እና የተመረጡ መረጃ ይሰጣሉ።
ወጣቶች ግን ከማህበራዊ ሚዲያ (Facebook፣ TikTok፣ YouTube፣ Telegram፣ ወዘተ) የድር ጣቢያዎች ያገኛሉ። ግን አንዳንድ ጊዜ የተሳሳተ መረጃም ሊካተት ይችላል። 2. ይህ በቤተሰብ ውይይቶች ላይ ያመጣው ለውጥ
በቤተሰብ ውስጥ ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች ውይይት ሲደረግ፣ አዛውንቶች የተለመዱ እና እውነታ የተፈተኑ ምንጮችን እየተመረጡ ይናገራሉ፣ ከሌ... | addis-ababa | 394 | male | |
በማህብረሰባችን ወይም በቤተሰባችን አንዳንድ አለመግባቶች ሲፈጠሩ ከመደበኛው የፍርድ ቤት ስርዓት ውጭ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን ከምንፈታባቸው መንገዶች መካከል በአካባቢያችን የሚገኙ በዕድሜ ገፋ ያሉ ሽማግሌዎች ፣ የሃይማኖት አባቶች ይገኙበታል ። እነዚክ አባቶችና በዕድሜ ገፋ ያሉ ሽማግሌዎች በጉዳዩ ውስጥ ገብተው የማስታረቅ ስራ ይሰራሉ።
ይህን በሚያደርጉበት ሰዓት ችግሮችን እና አለመግባባቶችን ለመፍታት የሁለቱንም ወገን ሀሳብ ተቀብለው የውሳኔ ሀሳብ ላይ ይደርሳሉ። | addis-ababa | 639 | female | |
ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያነሳሳቸው ነገር ብዙ ነው። በመጀመሪያ የግብ አላማ እና የወደፊት ህልም መኖሩ ተማሪዎችን በጉልበት እንዲሰሩ ያበረታታል። ከዚህ በተጨማሪ፣ የአስተማሪዎች ድጋፍና መነሳሳት፣ የቤተሰብ ድጋፍ እና አብረው ለመማር የሚያበረታታ አካባቢ እጅግ አስፈላጊ ነው። ተማሪዎች እንዲሁም የራሳቸውን ብቃት እና ችሎታ በመታመን ራሳቸውን በመነሳሳት ላይ ይጠነክራሉ። በአጠቃላይ፣ የተወዳጅ የመማር አካባቢ፣ የተግባር ውጤት ማየት እና በራሳቸው የሚያምኑ አመንዝሮች መኖር ተ... | addis-ababa | 394 | male | |
በብዙ ተማሪዎች መካከል፣ የሚወዷቸው የትምህርት ዘርፎች እነዚህ ናቸው፦
1. ሳይንስ (ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ) – ተማሪዎች ተመራማሪ አመንዝሮች ስለሆኑ የተፈጥሮ እውነታዎችን ለመገንዘብ ይወዳሉ። በተለይ በተግባራዊ ፈተናዎች ላይ ሲሰሩ እጅ የሚነካ ትምህርት ስለሆነ የተወደደ ነው።
2. ሂሳብ (Mathematics) – የአእምሮ ግምትና የመፍትሄ ችሎታ የሚፈትን ስለሆነ አብዛኞቹ ተማሪዎች በተለይ የቁጥርና የአስተካካይ አእምሮ ያላቸው ይወዱታል።
3. ቋንቋዎች (እንግሊዝኛ፣ አማርኛ ወዘተ) – ሰ... | addis-ababa | 430 | male | |
በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን ስሰማ በመጀመሪያ እያንዳንዱን አመለካከት ለመረዳት በጥንቃቄ አዳምጣለሁ። ከእያንዳንዱ እይታ በስተጀርባ ያሉትን ምክንያቶች ለማሰብ እና የሚሰጡትን ማንኛውንም ማስረጃ ወይም ምሳሌ ግምት ውስጥ ለማስገባት እሞክራለሁ። ከዚያም ከራሴ ተሞክሮዎችና እውቀቶች ጋር አወዳድራለሁ። “ይህ ትርጉም ይሰጣል?” ወይም “በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምን ይሰማኛል?” የሚሉ ጥያቄዎችን ራሴን እጠይቃለሁ። በመጨረሻም የተማርኩትን ከአስተሳሰቤ ጋር በማጣመር የራሴን አስተያየት እፈጥራለሁ። ... | addis-ababa | 414 | male | |
በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን ስሰማ በመጀመሪያ እያንዳንዱን አመለካከት ለመረዳት በጥንቃቄ አዳምጣለሁ። ከእያንዳንዱ እይታ በስተጀርባ ያሉትን ምክንያቶች ለማሰብ እና የሚሰጡትን ማንኛውንም ማስረጃ ወይም ምሳሌ ግምት ውስጥ ለማስገባት እሞክራለሁ። ከዚያም ከራሴ ተሞክሮዎችና እውቀቶች ጋር አወዳድራለሁ። “ይህ ትርጉም ይሰጣል?” ወይም “በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምን ይሰማኛል?” የሚሉ ጥያቄዎችን ራሴን እጠይቃለሁ። በመጨረሻም የተማርኩትን ከአስተሳሰቤ ጋር በማጣመር የራሴን አስተያየት እፈጥራለሁ። ... | addis-ababa | 374 | male | |
በአብዛኛው ጊዜ ለእንደዚህ አይነት ክስተቶች እና ያልተጠበቁ አጋጣሚዎች ቆም ብሎ ማሰብን እንደምላሽ እሰጣለሁ። ለተፈጠረው ነገር አካላዊም ሆነ የንግግር ምላሽ ከመስጠቴ በፊት የተፈጠረውን ነገር ለማሰላሰል ለራሴ ጊዜ መስጠት የምንጊዜም ቀዳሚ ተግባሬ ነው። ይህም የምጸጸትበትን ነገር እንዳላደርግ እና ማቃናት የማልችለውን ስህተት እንዳልሰራ ይረዳኛል። ሌላው ላደርግ የምችለው ነገር ወዲያው ዕቅዴን ማሸጋሸግ ነው። ይህም ድንገተኛው አጋጣሚ ሁሉንም ስራዬን እንዳያበላሽብኝ ቀድሜ እንዳስተካክል ይረዳኛል። | addis-ababa | 810 | male | |
በብዙ ጊዜ ታላላቅ ሰዎች ወይም አስተማሪዎች ምክር ሲሰጡን በመጀመሪያ ቀላል ነገር ወይም ጊዜ ያለፈበት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ከዚያ በኋላ በተለይ ልምድ ሲጨምር ይህ ምክር የሚጠቅመን እንደሆነ እንገነዘባለን።ለምሳሌ:
አንዳንድ አባቶች ወይም እናቶች "በጣም ምግብ አትብላ፣ ሁሌ በመጠን በቂ ብቻ ብላ" ይሉናል። በመጀመሪያ ይህ ነገር ቀላል ወይም የማይወድድ መሆኑን እንመለከታለን። ነገር ግን በኋላ ሲኖረን በመጠን ተመጣጣኝ ምግብ መብላት የስብ መጠንን መቆጣጠር እና በልዩ በሽታዎች (ስኳር፣ ... | addis-ababa | 413 | male | |
በብዙ ጊዜ ታላላቅ ሰዎች ወይም አስተማሪዎች ምክር ሲሰጡን በመጀመሪያ ቀላል ነገር ወይም ጊዜ ያለፈበት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ከዚያ በኋላ በተለይ ልምድ ሲጨምር ይህ ምክር የሚጠቅመን እንደሆነ እንገነዘባለን።ለምሳሌ:
አንዳንድ አባቶች ወይም እናቶች "በጣም ምግብ አትብላ፣ ሁሌ በመጠን በቂ ብቻ ብላ" ይሉናል። በመጀመሪያ ይህ ነገር ቀላል ወይም የማይወድድ መሆኑን እንመለከታለን። ነገር ግን በኋላ ሲኖረን በመጠን ተመጣጣኝ ምግብ መብላት የስብ መጠንን መቆጣጠር እና በልዩ በሽታዎች (ስኳር፣ ... | addis-ababa | 392 | female | |
በአካባቢያችን በሚገኙ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ እሳተፋለው ። በተለይም በትምህርታቸው ድጋፍ የሚፈልጉ የአካባቢዬን ተማሪዎች በትርፍ ጊዜዬ አስጠናለው። ቤተ መጻሕፍት በመሄድ የሚከብዳቸውን የትምህርት አይነት በማስረዳት አግዛቸዋለው ።
ከዚህም በተጨማሪ፣ በአካባቢዬ ለሚገኙ አዛውንቶች በጉልበት ሥራዎች ለምሳሌ ከባድ ዕቃዎችን ወደ ቤታቸው በማድረስና በመኖሪያ ግቢያቸው ውስጥ ዕፅዋትነ በመትከል አግዛለው ።
እንዲህ ዓይነት በጎ ተግባራት ተማሪዎች ለተሻለ ውጤት እንዲበቁ ከመርዳቱም በላይ፣ በማህበረሰቡ ው... | addis-ababa | 691 | male | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ካስተዋልኳቸው ለውጦች ውስጥ አንደኛው የቴክኖሎጂ እድገትና ከዛም ጋር በተያያዘ እየተለመደ የመጣው ከፍተኛ የሆነ የዲጂታል ክፍያ መንገድ ነው። ድሮ አብዛኛው ሰው ክፍያን በጥሬ ገንዘብ ነበር ሚፈጽመው፤ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ እራሱ በጣም ጥቂት ነበር። አሁን ላይ ግን በተለይ ከቴሌ ብር መምጣት በኋላ አብዛኛው ሰው የግብይት ክፍያን በጥሬ ገንዘብ መክፈል በጣም እየቀነሰ መጥቷል ። ሱቆችና ምግብ ቤቶችም ይህንን በማስተዋል ለስራ የሚውል የባንክና የቴሌብር አካውንት ከፍተዋል። በተጨማ... | addis-ababa | 864 | male | |
በመጀመሪያ ተግባራት እና ሀላፊነትን ለመወጣት ተግባሮችን በቅድም ተከተል መመዝገብ፣በመቀጠልም በቅደም ተከተል በመመዝገብ እና ስአት መመደብ ነገሮችን ለማከናወን ትልቅ ድርሻ አለው።
ቅድሚያ የተመዘገቡትን ተግባራት በየ ምድባቸው እና ሰአታቸው ተግባሮችን ለመተግበር ቀላሉ መንግድ በመሆኑ እኔ
ለማከናውናቸው ተግባራት መቼ እና ምን ሰአት እንደስራው እንድገመግም ትልቁን ሰራዬን ያቀልልኛል።እንዲሁም ሪፕርትን በተደራጀ መልኩ ለማዘጋጀት ይጠቅመኛል።
በተለዮ መልክ ደግምሞ ተግባሮችን ወደፊት ለመገምገም ይረዳኛል... | addis-ababa | 374 | male | |
በዕድሜ የገፉ ሰዎች ስለ ወጣቶች እና ቴክኖሎጂ ከሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች መካከል ስልክ ከመጣ በኋላ የማህበራዊ ህይወት እና የእርስ በርስ የእውነተኛ ህይወት ንግግሮች መቀነሳቸው ፤ ስልክን እና ሌሎችንም የቴክኖሎጂ መሣርያዎችን በመጠቀም ከባህል ብሎም ከህግ ያፈነገጡ ድርጊቶችን መፈፀም መቻሉ እናም ቴክኖሎጂን አብዝቶ መጠቀም ጤናችንን እንደሚጎዳ ማሰባቸው እንደ ዋነኛ ቅሬታዎች መጥቀስ እንችላለን። እነዚህ ስጋቶች ከሞላ ጎደል ትክክል ናቸው ብዬ አምናለሁ። በአሁኑ ጊዜ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ የተቀመጡ ሰዎች መ... | addis-ababa | 398 | male | |
በብዙ ተማሪዎች መካከል፣ የሚወዷቸው የትምህርት ዘርፎች እነዚህ ናቸው፦
1. ሳይንስ (ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ) – ተማሪዎች ተመራማሪ አመንዝሮች ስለሆኑ የተፈጥሮ እውነታዎችን ለመገንዘብ ይወዳሉ። በተለይ በተግባራዊ ፈተናዎች ላይ ሲሰሩ እጅ የሚነካ ትምህርት ስለሆነ የተወደደ ነው።
2. ሂሳብ (Mathematics) – የአእምሮ ግምትና የመፍትሄ ችሎታ የሚፈትን ስለሆነ አብዛኞቹ ተማሪዎች በተለይ የቁጥርና የአስተካካይ አእምሮ ያላቸው ይወዱታል።
3. ቋንቋዎች (እንግሊዝኛ፣ አማርኛ ወዘተ) – ሰ... | addis-ababa | 413 | male | |
በአካባቢያችን በማኅበረሰቡ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ እጅግ ጉልህ ተጽዕኖ እያሳደረ ያለው ዋነኛው ችግር የትራንስፖርት አገልግሎት እጥረት ነው። ምንም እንኳን የጤናና የኢንተርኔት አገልግሎት አስፈላጊ ቢሆኑም፣ ትራንስፖርት ግን የሁሉንም ሰው እንቅስቃሴ በቀጥታ ይነካል። ረጅም ሰዓት በሰልፍ ማሳለፍ፣ የታክሲዎች እጥረትና የዋጋ ጭማሪ ሰራተኛው በሰዓቱ ወደ ስራው እንዳይገባ፣ ተማሪውም በጊዜ ትምህርት ቤት እንዳይደርስ እንቅፋት ሆኗል።
ይህ ችግር በሰዎች ስነ-ልቦና ላይ ድካምንና መነቃቃት ማጣትን ከመፍጠሩም... | addis-ababa | 649 | male | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ለቀላል ጤና ችግሮች የቤት ውስጥ መድሃኒቶች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላሉ። ለምሳሌ ለጉንፋን ዝንጅብል፣ ነጭ ሽንኩርትና ሎሚ በማር ተቀላቅሎ እንደ ሻይ ይጠጣል። ለሆድ ቁርጠት ደግሞ ጤና አዳም በሻይ ወይም በቡና ውስጥ ይጨመራል። እነዚህ መድሃኒቶች በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙና ፈጣን እፎይታ የሚሰጡ ናቸው። ባህላዊ እውቀቶቹ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉ ሲሆኑ፣ ኬሚካል ስለማይበዛባቸው ለጤና ተመራጭ ይሆናሉ። ይሁንና ለከባድ ህመም ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አስፈላጊ ነው። የተፈጥሮ ... | addis-ababa | 727 | female | |
በእርግዝና ወራት መሸፈን መደበቅ አለባት ከቤት መውጣት የለባትም ተብሎ ይታመናል ነገር ግን የህክምና ክትትል ወሳኝነት አለው ቤት ውስጥ የሚቆዩ በሰዓቱ የህክምና ክትትል ቢጀምሩ መልካም ነው በአራስነት ጊዜአቸው ከፍተኛ የሆነ የአጥሚት ፍጆታ ይጠቀማሉ ይህ ጠቀሜታ ቢኖረውም ግን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ከዛ በተጨማሪ ሰውነታቸውን ሊጠግኑ የሚችሉ አጋዥ ምግቦች መውሰድ አለባቸው ።
በተጨማሪም ፀቅላ ህፃናት የብርሃን የማየት አቅማቸው እንዲገደብ ይደረጋል ይህ አግባብነት የለውም ። | addis-ababa | 407 | male | |
በቀበሌ እና በሌሎች አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎቶች በአጠቃላይ አጋዥ ቢሆኑም በቂ ተደራሽ አይደሉም። እነዚህ ተቋማት የመኖሪያ መረጃ፣ የጤና መረጃ እና አንዳንድ መሠረታዊ ድጋፎችን በመስጠት ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ሚና ይጫወታሉ::ነገር ግን ተደራሽነታቸው ዝቅተኛ ነው። ብዙ ጊዜ ረጅም ጊዜ መጠበቅ ያስፈልጋል፣ አንዳንድ ጊዜም ተገልጋዮች አንድ አገልግሎት ለማግኘት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ መመላለስ ይኖርባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ የሰራተኞች እጥረት እና የመረጃ ግልጽነት እጥረት አገልግሎቱን እንዲያደ... | addis-ababa | 689 | female | |
በእርግጥ እኔ ተምሬ የተመረቁት በነርሲንግ እንደመሆኑ መጠን ብዙም ከባህላዊ መድኃኒትም ሆነ ከባህላዊ ህክምናው ጋር የጠበቀ ግንኙነት የለኝም። ነገር ግን ባህላዊ መድኃኒቶች ከተባሉ በቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ አንድ አንድ ነገሮችን መጠቀሜ አይቀሬ ነው። ያው ለምሳሌ ያህል አንድ አነድ ግዜ ቀለል ያለ ሳል ሲጀምር ነጭ ሽንኩርት በማር ተደረጎ ከወተት ጋር አብሮ ተፈልቶ ሲጠጣ ጥሩ መፍትሄ ስላለው እሱን እጠቀማለው, ጥቁር አዝሙድም ቢሆን ለብዙ ነገሮች ስለሚጠቅም በፍሬ ልበላ እችላለው እንዲሁም ፈሳሹንም ቢሆን ለመ... | addis-ababa | 182 | female | |
እንደ እንድ ኢትዮጵያዊ ከጐረቤቶቼ ጋር በጣም እተጋገዛለሁ።
ከጐረቤቶቻችን በተለያየ መንግድ እረዳለሁ ለምሳሌ እቃ ማዋዋስ፣ የተለያዮ ስራውችን በማገዝ፣ ቡና አብሮ በመጠጣት እንዲሁም በሀዝንም ሆነ በደስታም በመጠያዬቅ እንደጋገፋለን። ይህ ባህሌ በጣም ያስደስተኛልም ያኮራኛልም ምክንያቱም የሰው ልጅ ማህበራዊ እንስሳ ነው ይህም ማለት እርስ በርስ ካልተቆራኘ ኑሮውን መግፋት እይችልም ማለት ነው። ጉርብትና ደግሞ እንዱ የለለውን ልላኛው መሙላት ሲሆን የኢትዮጵያ ባህል ይህንን የሰው ልጅ ማንነት ያሳያል። | addis-ababa | 736 | female | |
አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ወደ መግባባት ለመድረስ ቁልፉ በንዴት ሳይሆን በረጋ መንፈስ ስሜትን መግለጽ ነው። ሌላውን ወገን ከመውቀስ ይልቅ የራስን ስሜትና ፍላጎት በግልጽ ማስረዳት ለሰላማዊ ውይይት በር ይከፍታል። በተጨማሪም የሌላውን ሰው ሃሳብ በትዕግስት ማዳመጥና ሁልጊዜ ትክክል ለመሆን ከመሞከር ይልቅ ለችግሩ የጋራ መፍትሔ ላይ ማተኮር ግጭትን ወደ መግባባት ይለውጠዋል። በንግግር ወቅት መከባበርንና መቻቻልን ማስቀደም ለዘላቂ ግንኙነት መሰረት ነው።
ለምሳሌ "አንተ ሁልጊዜ እንዲህ ታደርጋለህ" ከማለት ይልቅ... | addis-ababa | 689 | female | |
አዎ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንደ መኖሬ ጠዋት ላይ ቁርስ መብላት የዕለት ተዕለት ተግባሬ ነው። ስራ ከመጀመሬ በፊት ቁርስ መብላት ቀኑን በንቃት ለመጀመር ትልቅ አቅም ይሆነኛል። አብዛኛውን ጊዜ የማዘወትራቸው ምግቦች እንደየቀኑ ሁኔታ ቢለያዩም፣ በብዛት ግን እንደ ፉል፣ በላው ወይም ፍርፍር ያሉ የባህል ምግቦችን በቤት ውስጥ ወይም በካፌዎች እመገባለሁ። በተለይ ፉል በሽንኩርት፣ በቲማቲም፣ በቃሪያና በቅቤ ተደርጎ ከዳቦ ጋር ሲቀርብ የብዙ አዲስ አበባውያን ተመራጭ የጠዋት ምግብ ነው። | addis-ababa | 689 | female | |
አዎ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንደ መኖሬ ጠዋት ላይ ቁርስ መብላት የዕለት ተዕለት ተግባሬ ነው። ስራ ከመጀመሬ በፊት ቁርስ መብላት ቀኑን በንቃት ለመጀመር ትልቅ አቅም ይሆነኛል። አብዛኛውን ጊዜ የማዘወትራቸው ምግቦች እንደየቀኑ ሁኔታ ቢለያዩም፣ በብዛት ግን እንደ ፉል፣ በላው ወይም ፍርፍር ያሉ የባህል ምግቦችን በቤት ውስጥ ወይም በካፌዎች እመገባለሁ። በተለይ ፉል በሽንኩርት፣ በቲማቲም፣ በቃሪያና በቅቤ ተደርጎ ከዳቦ ጋር ሲቀርብ የብዙ አዲስ አበባውያን ተመራጭ የጠዋት ምግብ ነው። | addis-ababa | 708 | female | |
እንደ እኔ መረጃን በአግባቡ ማግኘት ለህይወት መረጋጋት እና ስኬት ወሳኝ ነው። መረጃ ሲጎድል ወይም ሲዛባ ትልቅ ግራ መጋባት ውስጥ እንገባለን። ለምሳሌ በአካባቢያችን አንድ አዲስ የትምህርት ወይም የስራ ዕድል ሲኖር መረጃው ሳይደርሰን ሲቀር ትልቅ እድል ሊያልፈን ይችላል። ከዚህ ቀደም የተሳሳተ መረጃ ተቀብዬ ለትምህርት ፕሮጀክቴ ወይም ለቀጠሮዬ የተሳሳተ ጊዜ በመያዜ ተቸግሬ አውቃለሁ፤ ይህም ጊዜን ከመጉዳት ባሻገር በራስ መተማመንን ይሸረሽራል። በተለይም በቴክኖሎጂው ዘመን የሐሰት ወሬዎች ሲበዙ ትክክለኛው... | addis-ababa | 818 | male | |
በማህበረሰባችን ውስጥ ካስተዋልኳቸው ለውጦች ውስጥ አንደኛው የቴክኖሎጂ እድገትና ከዛም ጋር በተያያዘ እየተለመደ የመጣው ከፍተኛ የሆነ የዲጂታል ክፍያ መንገድ ነው። ድሮ አብዛኛው ሰው ክፍያን በጥሬ ገንዘብ ነበር ሚፈጽመው፤ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ እራሱ በጣም ጥቂት ነበር። አሁን ላይ ግን በተለይ ከቴሌ ብር መምጣት በኋላ አብዛኛው ሰው የግብይት ክፍያን በጥሬ ገንዘብ መክፈል በጣም እየቀነሰ መጥቷል ። ሱቆችና ምግብ ቤቶችም ይህንን በማስተዋል ለስራ የሚውል የባንክና የቴሌብር አካውንት ከፍተዋል። በተጨማ... | addis-ababa | 866 | male | |
አዎ አሉ። በማህበረሰባችን ሴቶችን ፣ ህፃናትን አና እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ የተቋቋሙ በርካታ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አሉ።
እነዚህ ማህበራትና ድርጅቶች የሚሰጧቸውን ዋና ዋና የድጋፍ አይነቶች
የመጀመሪያው የኢኮኖሚ አቅምን ማሳደግ ነው። ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ወይም ብቻቸውን ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ እናቶችን ለመደገፍ ጥቃቅን እና አነስተኛ የንግድ ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ ያደርጋሉ። ለምሳሌ፡ የምግብ ዝግጅት፣ የልብስ ስፌት፣ እና የእደ-ጥበብ ስራዎችን ሰልጥነው የራሳቸውን... | addis-ababa | 866 | male | |
በእርግጥ እኔ ተምሬ የተመረቁት በነርሲንግ እንደመሆኑ መጠን ብዙም ከባህላዊ መድኃኒትም ሆነ ከባህላዊ ህክምናው ጋር የጠበቀ ግንኙነት የለኝም። ነገር ግን ባህላዊ መድኃኒቶች ከተባሉ በቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ አንድ አንድ ነገሮችን መጠቀሜ አይቀሬ ነው። ያው ለምሳሌ ያህል አንድ አነድ ግዜ ቀለል ያለ ሳል ሲጀምር ነጭ ሽንኩርት በማር ተደረጎ ከወተት ጋር አብሮ ተፈልቶ ሲጠጣ ጥሩ መፍትሄ ስላለው እሱን እጠቀማለው, ጥቁር አዝሙድም ቢሆን ለብዙ ነገሮች ስለሚጠቅም በፍሬ ልበላ እችላለው እንዲሁም ፈሳሹንም ቢሆን ለመ... | addis-ababa | 414 | male | |
ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያነሳሳቸው ነገር ብዙ ነው። በመጀመሪያ የግብ አላማ እና የወደፊት ህልም መኖሩ ተማሪዎችን በጉልበት እንዲሰሩ ያበረታታል። ከዚህ በተጨማሪ፣ የአስተማሪዎች ድጋፍና መነሳሳት፣ የቤተሰብ ድጋፍ እና አብረው ለመማር የሚያበረታታ አካባቢ እጅግ አስፈላጊ ነው። ተማሪዎች እንዲሁም የራሳቸውን ብቃት እና ችሎታ በመታመን ራሳቸውን በመነሳሳት ላይ ይጠነክራሉ። በአጠቃላይ፣ የተወዳጅ የመማር አካባቢ፣ የተግባር ውጤት ማየት እና በራሳቸው የሚያምኑ አመንዝሮች መኖር ተ... | addis-ababa | 414 | male | |
እንደ እንድ ኢትዮጵያዊ ከጐረቤቶቼ ጋር በጣም እተጋገዛለሁ።
ከጐረቤቶቻችን በተለያየ መንግድ እረዳለሁ ለምሳሌ እቃ ማዋዋስ፣ የተለያዮ ስራውችን በማገዝ፣ ቡና አብሮ በመጠጣት እንዲሁም በሀዝንም ሆነ በደስታም በመጠያዬቅ እንደጋገፋለን። ይህ ባህሌ በጣም ያስደስተኛልም ያኮራኛልም ምክንያቱም የሰው ልጅ ማህበራዊ እንስሳ ነው ይህም ማለት እርስ በርስ ካልተቆራኘ ኑሮውን መግፋት እይችልም ማለት ነው። ጉርብትና ደግሞ እንዱ የለለውን ልላኛው መሙላት ሲሆን የኢትዮጵያ ባህል ይህንን የሰው ልጅ ማንነት ያሳያል። | addis-ababa | 748 | female | |
እኔ ባለሁበት አካባቢ መስተካከል አለበት የምላቸው ነገሮች የስራ ባህላችን ቢስተካከል ብየ አስባለሁ ምክንያቱም አብዛኛውን ጊዜ የስራ ባህላችን በጣም የቆየና መቀየር ያለበት ነገር ነው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ የስራ አይነቶች በፆታና በእድሜ የተገደቡ ስለሆኑ ይህ ደግሞ አንዳንድ ተፅዕኖዎች አሉት።ለምሳሌ፦የወንዶች ስራ ተብለው የተለመዱ ስራዎችን ለሴቶች አለማሰራት እንዲሁም አመራርነትንና ችግር ፈችነትን ለወንዶች መስጠት።ከዚህም በተጨማሪ የስራ ሰአታችንን ማስተካከል በአብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ... | addis-ababa | 333 | male | |
ሰዎች ሀዘንን ወይም ጭንቀትን እንዲቋቋሙ የሚረዷቸው እንደ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ፣ሀዘን አብሮ ማስተዛዘን፣ለራስ ጥሩ አመለካከት መፍጠር፣ነገ የተሻለ እንደሚሆን አድርጎ ማሰብ እና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ።ብዙ ጊዜ ሰዎች በሀዘን ራሳቸውን ሲጎዱ ይስተዋላል ነገር ግን ለሚመጡት ቀናት ጥሩ አመለካከትን መፍጠር ቢቻል እና ሁሉም እንደሚያልፍ ማሰብ ከተቻለ ጭንቀትንና ሀዘንን ማሸነፍ ይቻላል።በተጨማሪም በሀይማኖት መጠንከር እና ከወጃጆቻችን ጋር ጊዜ ማሳለፍ ጥሩ መፍትሔ ነው።የትኛውም ችግሮች እና የሀዘን አጋጣሚዎች በ... | addis-ababa | 691 | male | |
በቀበሌ እና በሌሎች የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደ መታወቂያ እና የልደት ምስክር ወረቀት ያሉ አስፈላጊ ሰነዶችን ለማግኘት ወሳኝ ናቸው። እነዚህ ተቋማት ለማህበረሰቡ ቅርብ መሆናቸው መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቢረዳም፣ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩት ረጅም ሰልፎች እና የቢሮክራሲ መዘግየቶች ግን ፈታኝ ናቸው። ሆኖም ግን፣ በአሁኑ ወቅት አንዳንድ አገልግሎቶች በዲጂታል መንገድ መጀመራቸው ስራዎችን በማቀላጠፍ ረገድ ትልቅ እገዛ እያደረገ ነው። | addis-ababa | 687 | female | |
በቀበሌ እና በሌሎች አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎቶች በአጠቃላይ አጋዥ ቢሆኑም በቂ ተደራሽ አይደሉም። እነዚህ ተቋማት የመኖሪያ መረጃ፣ የጤና መረጃ እና አንዳንድ መሠረታዊ ድጋፎችን በመስጠት ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ሚና ይጫወታሉ::ነገር ግን ተደራሽነታቸው ዝቅተኛ ነው። ብዙ ጊዜ ረጅም ጊዜ መጠበቅ ያስፈልጋል፣ አንዳንድ ጊዜም ተገልጋዮች አንድ አገልግሎት ለማግኘት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ መመላለስ ይኖርባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ የሰራተኞች እጥረት እና የመረጃ ግልጽነት እጥረት አገልግሎቱን እንዲያደ... | addis-ababa | 692 | male | |
በአብዛኛው ጊዜ ለእንደዚህ አይነት ክስተቶች እና ያልተጠበቁ አጋጣሚዎች ቆም ብሎ ማሰብን እንደምላሽ እሰጣለሁ። ለተፈጠረው ነገር አካላዊም ሆነ የንግግር ምላሽ ከመስጠቴ በፊት የተፈጠረውን ነገር ለማሰላሰል ለራሴ ጊዜ መስጠት የምንጊዜም ቀዳሚ ተግባሬ ነው። ይህም የምጸጸትበትን ነገር እንዳላደርግ እና ማቃናት የማልችለውን ስህተት እንዳልሰራ ይረዳኛል። ሌላው ላደርግ የምችለው ነገር ወዲያው ዕቅዴን ማሸጋሸግ ነው። ይህም ድንገተኛው አጋጣሚ ሁሉንም ስራዬን እንዳያበላሽብኝ ቀድሜ እንዳስተካክል ይረዳኛል። | addis-ababa | 687 | female | |
ለልጆች ምግብ ማዘጋጀትን ለማስተማር ብዙ መንገዶችን መጠቀም ይቻላል። ለምሳሌ እኛ ስንሰራ እነርሱን የማይጎዳቸውን እና ለአደጋ የማያጋልጣቸውን ስራ በመስጠት እንዲያግዙን ማድረግ ሊሆን ይችላል። ይህም ከልጅነታቸው ጀምሮ የመስራትን እና ሃላፊነት መወጣትን እንዲለምዱ የሚያደርግ ሲሆን እኛም በቀላሉ እንዴት ምግቡን እንደምናዘጋጅ ማየት ያስችላቸዋል። ሌላው በጨዋታ መልክ ሊሆን ይችላል ይህም ቀለል ያለ ለጭንቅላታቸው የማይከብድ የሚገቡትን ግብዐቶች የሚያውቁበት ጨዋታ በማዘጋጀት ክልጅነታቸው ጀምሮ ስለአሰራሩ ማ... | addis-ababa | 727 | female | |
ሰዎች ሀዘንን ወይም ጭንቀትን እንዲቋቋሙ የሚረዷቸው እንደ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ፣ሀዘን አብሮ ማስተዛዘን፣ለራስ ጥሩ አመለካከት መፍጠር፣ነገ የተሻለ እንደሚሆን አድርጎ ማሰብ እና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ።ብዙ ጊዜ ሰዎች በሀዘን ራሳቸውን ሲጎዱ ይስተዋላል ነገር ግን ለሚመጡት ቀናት ጥሩ አመለካከትን መፍጠር ቢቻል እና ሁሉም እንደሚያልፍ ማሰብ ከተቻለ ጭንቀትንና ሀዘንን ማሸነፍ ይቻላል።በተጨማሪም በሀይማኖት መጠንከር እና ከወጃጆቻችን ጋር ጊዜ ማሳለፍ ጥሩ መፍትሔ ነው።የትኛውም ችግሮች እና የሀዘን አጋጣሚዎች በ... | addis-ababa | 803 | female |
Leyu Amharic - Addis Ababa Dialect Speech Corpus
Dataset Description
A parallel speech corpus of audio recordings paired with their transcripts, focused on the Addis Ababa dialect of Amharic, for ASR and TTS research. Leyu reports that recordings were collected from contributors on mobile devices in real-world environments, and that each audio–text pair was manually reviewed for transcript accuracy and audio clarity.
This repository is a copy of leyu-amharic/leyu-amharic-addis-ababa-dialect, collected and published by Leyu (iCog Labs). The audio and parquet files are byte-identical to that source; only this card has been revised, to correct figures that did not match the data.
Dataset Summary
| Field | Value |
|---|---|
| Language | Amharic (am-ET) |
| Dialect | Addis Ababa |
| Recordings | 9,854 |
| Total duration | 123.70 hours |
| Mean duration | 45.2 s per recording |
| Speakers | 63 (35 male, 28 female) |
| Audio encoding | WAV, 8 kHz, 8-bit, mono PCM |
| Recording environment | Mobile / crowdsourced (per Leyu) |
Recordings by gender: 4,886 female, 4,968 male.
Dataset Structure
Recordings are of scripted passages rather than free speech, and the same passage is recorded by several different speakers. This corpus contains 1,706 distinct passages over 9,854 recordings — a mean of 5.8 recordings per passage (median 4, maximum 16). Some passages are registered under more than one id: the 1,706 passage ids resolve to 1,705 distinct transcripts, so grouping by passage id is not the same as grouping by text. Transcripts have a median length of 367 characters.
Consumers building train/validation/test splits should group by transcript text as well as by speaker_id. Splitting on speaker alone leaves the identical transcript on both sides of the split; splitting on transcript alone leaves the same voices on both sides.
Nine speaker ids appear in more than one of the five Leyu dialect corpora, and 30 transcripts appear in more than one, so the same grouping applies when these corpora are pooled.
Data Fields
text(string): transcript of the passageaudio(Audio): 8 kHz, 8-bit mono PCM WAVdialect(string):addis_ababaspeaker_id(string): anonymized speaker identifiergender(string):male/female/unknown
Provenance of the figures on this card
Recording counts, speaker counts, gender breakdown, passage counts and transcript statistics were computed over all 9,854 rows of the published parquet files. Total duration was derived from the audio column's uncompressed byte size at 8 kHz, 8-bit, mono (8,000 bytes/second), less the 44-byte WAV header per recording.
iCog Blogs
- Leyu: Crowdsourcing Datasets for Ethiopian Languages
- Dialects & Socioeconomics: Shaping Inclusive Language Models
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part One
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part Two
- Data Collection with Purpose: The Leyu Approach
- Downloads last month
- 119