text
stringlengths
10
500
audio
audioduration (s)
10
75.8
dialect
stringclasses
1 value
speaker_id
stringclasses
63 values
gender
stringclasses
2 values
የለም በአካባቢያችን ተጨማሪ ስራ የመስራት ባህላችን ደካማ ነው
gonder
170
female
በዓል ሲኖር ድባቡ እጅግ ደስ ይላል።የደስታ ስሜትም ይሰማል።የእኛ ማህበረሰብ በአል ሲደርስ ለቤተሰብ በሙሉ አዲስ ልብስ ይገዛል፤ ልብሶችን ያጥባል፤ለበዓል አስቤዛ ይገዛል፤የተለያዩ የበዓል ምግቦችን ያዘጋጃል፤የተለያዩ የበዓል መጠጦችን ያዘጋጃል፤ለስጋ ምግብ እሚሆኑ እንደ ደሮ ፤በግ፤ፍየል፤ከብት ይገዛሉ፤የበዓሉ ቀን ቤት ይፀዳል፤አዲስ ልብስ ይለበሳል፤ጎረቤት ይጠራል፤የተዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች በጋራ ይበላሉ፤ይጠጣሉ፤የተለያዩ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዘፈኖች ይዘፈናሉ፤ትላልቅ ሰዊች ለበዓሉ አዘጋጆች ምስጋና ይ...
gonder
184
male
የጋራ ማህበራዊ የመደጋገፍ ልምዶች ይጠናከራሉ ወጣቶችም በነዚህ ተግባራት ላይ በመሳተፍ ልምድ ይወስዳሉ
gonder
184
male
የከተማ አውራ ጎዳናዎች እና ኤርፖርቶች በአካባቢያችንና በከተማችን አሉ:: እኒህም በቂ የሆነ አገልግሎቶች እየሰጡ የነበሩ እና አሁንም ያሉ ናቸው:: መሻሻል ያለበትም የተበላሹ እና የፈረሱ መንገዶች መጠገን ይኖርባቸዋል::
gonder
104
female
ሁሌም ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ መጀመሪያ ማደርገው ነገር ስዓት ማየት ነው።ከዛ በኋላ ፀሎት አደርጋለሁ ፀሎት ማለት ከፈጣሪያችን ጋር ምንገናኝበት ድልድይ ስለሆነ የግድ ከፈጣሪ ጋር ለመገናኜት መፀለይ ያስፈልጋል።በፀሎት የሆነን ነገር ስንጀምር ፍፃሜው እያማረበት ነው ሚሄደው በፀሎት ያልተጀመረ ጠዋት ጨለማ ማለት ነው። ከፀሎት በኋላ ተነስቼ እታጠባለሁ ከዛ ቁርስ በልቼ እምሰራቸው ስራ ካሉኝ እሰራለሁ ከዛ ውጭ መፅሐፍ አነባለሁ።
gonder
136
female
ፀሎት ማድረግ ከፈጣሪ ጋ መገናኘት መፅሃፍቶችን ማንበብ

57
female
አብዛኛውን በኛ ማህበረሰብ ባህላዊ አልባሳት ቀሚስ፣ ኩታ እና የሽክላ ስራ ጀበና ፣ምጣድ እንድሁም የእንጨት ስራየ ገመድ አልጋ ፣የቆዳ ወንበር የመሳሰሉ ነገሮች ይሠራል።
gonder
200
male
እድል ቢኖረኝ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ባገኝ በዋነኝ ምቀኝነትን አስወግጄ ሁሉም እርስ በእርስ ሚተጋገዝ እና የሚግባባ ማህበረሰብን እፈጥራለሁ። ምክንያቱም ሁሉም የእርስ በእርስ መመቀኛኘትን አስወግዶ በአንዱ ስኬት አንዱ ተደስቶ እንዴት ስኬት ላይ እንደደረሰ በመጠየቅ ሌላኛውም ሰው ስኬት ላይ መድረስ እንዲችል ። በተባበረ ክንድ በመተጋገዝ የአንዱ ስኬት ሌላው መነቃቃትን ሆኖት ያለምቀኝነት ቤተሰብህ ብሎም ሀገርን የተሻለ ቦታ ማድረስ ይቻላል ።
gonder
466
female
የተዎሰኑ ተፅኖዎች ነበሩ:: የአሳደረብኝ ተፅኖ ብየ ማስበው:- ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት እና ማህበራዊ አንድነትን ለመፍጠር መቸገር:: እንዲሁም የተገኘውን ስራ አለመስራት እና የስራ በህል አናሳ መሆንን በተመለከተ ተፅኖ አሳድሮብኛል ብየ አስባለሁ:: ከነበረብኝ ተፅኖ ለመውጣ:- በቻልኩት አቅም ሁሉ ከማህበርሰቡ ጋር በመግባባት እና የተለያዩ ሙያዎችን በመማር እንዲሁም የተለያዩ የስነ ልቦና መፀሀፍትንና አነቃ፣ ገንቢ ንግግሮችን በማድመጥ፣ በመመልከት እራሴን ለማውጣት ሞክሬላሁ:: እየወጣሁም ነው...
gonder
267
male
በተሰማሩበት መስክ ላይ ጠንክሮ እና በርትቶ በመስራት ውጤታማ ሆኖ ማየት ሲሆን ልጆች በትምህርታቸው ስኬተማ ቤተሰብ በተሰማሩበት ለስኬት መብቃት
gonder
184
male
የመጀመሪያ ስራየ ፊልም መስራት እና ተዋናይነት ነው:: ይህ ስራም በጣም ይመቸኛል:: ምክንያቱም የማህበረሰቡን ችግር በፊልም መልክ አንጸባርቆ ለማህበረሰብ ማሳየት በጣም ደስ ይላል:: አሁን ያላለው ህይወቴም ባጣም ትልቅ አሻራ አሳርፎብኛል::
gonder
104
female
የአካባቢ ማህበረሰብ መሰብሰብ የሚመጡትን ሀሳቦች እየተቀበልን መወያየት በማስተካከል ሊሻሻል ይችላል
gonder
226
female
የጋራ ማህበራዊ የመደጋገፍ ልምዶች ይጠናከራሉ ወጣቶችም በነዚህ ተግባራት ላይ በመሳተፍ ልምድ ይወስዳሉ
gonder
200
male
አስደሳችነዉ !ተጠቃሚዉ አሰቀድሞ ይሄን ተመሳሳይ ጥያቄ ስለጠየቁ አና እኔንም ሰለ እንግሊዝኛ ትምህርት በጣም ስለሚከብደ በከፍተኛ ለማዳመጥ አና ለመከታተል አስብ ነበረ ።
gonder
286
female
ሁሎቹም አስፈላጊ ናቸው። መቶ ፐርሰንት ያስፈልጋሉ።
gonder
33
female
ፋሲል ግንብ በጣም አስደናቂ ነው
gonder
33
female
ከእንቅልፍ በሗላ ሠላም ያሳደርሕ አምላኬ ሰላም አውለኝ በማለት መልካም ቀን አመኛለሁ።ከዛ ከፊት መታጠብ ጀምሮ እራሴን አጠብቃለሁ።በንፅህና፣በአለባበስ፣እራሴን ካየሁ በሗላ እራሴን በፅሞና አስባለሁከዚያ ወደ ዓላማየ እንቅስቃሴ እጀምራሐሁ።
gonder
32
female
ከመጠን በላይ ደስተኛ እሆናለሁ ሰወቹ ለኔ ያላቸዉን ክብር እና ፍቅር ስለገለፀልኝ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ።
gonder
40
male
እድል ቢኖረኝ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ባገኝ በዋነኝ ምቀኝነትን አስወግጄ ሁሉም እርስ በእርስ ሚተጋገዝ እና የሚግባባ ማህበረሰብን እፈጥራለሁ። ምክንያቱም ሁሉም የእርስ በእርስ መመቀኛኘትን አስወግዶ በአንዱ ስኬት አንዱ ተደስቶ እንዴት ስኬት ላይ እንደደረሰ በመጠየቅ ሌላኛውም ሰው ስኬት ላይ መድረስ እንዲችል ። በተባበረ ክንድ በመተጋገዝ የአንዱ ስኬት ሌላው መነቃቃትን ሆኖት ያለምቀኝነት ቤተሰብህ ብሎም ሀገርን የተሻለ ቦታ ማድረስ ይቻላል ።
gonder
207
female
በጣም ተለውጧል አሁን ላይ በኢንተርኔት አማካኝነት ለመረጃ ቅርብ ነኝ።
gonder
40
male
በመጠኑ በአወንታዊ መንገድ ምላሽ ለመሥጠት እሞክራለሁ።
gonder
77
male
ጤንነቴን ለመጠበቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እሰራለው አመጋገብን አስተካክላለሁ ደህንነቴን ለመጠበቅ አልባልታ ያሉበትን ቦታወች እርቃለው
gonder
57
female
የጋራ ማህበራዊ የመደጋገፍ ልምዶች ይጠናከራሉ ወጣቶችም በነዚህ ተግባራት ላይ በመሳተፍ ልምድ ይወስዳሉ
gonder
353
male
ቲክቶከር ፌስቡክ ኢንስታግራም ቴሌግራም ኢሞ ለምሳሌ በፊት በድምፅ ብቻ ነበር የምናወራሁ አሁን በምስል እንድንጠቀም አድርጓል ድምፅ በማውራት ምስል በመላላክ እንድንገናኝ አድርጎናል በቀጥታ በምስል እንድንገናኝ ሀሉን ነገር በጣም ቀላል አድርጎልናል
gonder
166
female
የከተማ አውራ ጎዳናዎች እና ኤርፖርቶች በአካባቢያችንና በከተማችን አሉ:: እኒህም በቂ የሆነ አገልግሎቶች እየሰጡ የነበሩ እና አሁንም ያሉ ናቸው:: መሻሻል ያለበትም የተበላሹ እና የፈረሱ መንገዶች መጠገን ይኖርባቸዋል::
gonder
200
male
እድል ቢኖረኝ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ባገኝ በዋነኝ ምቀኝነትን አስወግጄ ሁሉም እርስ በእርስ ሚተጋገዝ እና የሚግባባ ማህበረሰብን እፈጥራለሁ። ምክንያቱም ሁሉም የእርስ በእርስ መመቀኛኘትን አስወግዶ በአንዱ ስኬት አንዱ ተደስቶ እንዴት ስኬት ላይ እንደደረሰ በመጠየቅ ሌላኛውም ሰው ስኬት ላይ መድረስ እንዲችል ። በተባበረ ክንድ በመተጋገዝ የአንዱ ስኬት ሌላው መነቃቃትን ሆኖት ያለምቀኝነት ቤተሰብህ ብሎም ሀገርን የተሻለ ቦታ ማድረስ ይቻላል ።
gonder
315
female
የተሻለ የአኗኗር ሁኔታ ስላለ የተሻለ ትምህር የተሻለ ስራእና ጥሩ ኑሮን በመፈለግ ይመስለኛል
gonder
285
female
ተቀባይነት ያለው እሚባለው ቁጣ አጥፋተተን ላጠፋነው ነገር አጸፋዊ መልስ ስንስጥ ነው ተቀባይነት የለለው እምንለው በማያስቆጣነገር መቆጣት መነጫነጭ ነው
gonder
353
male
በአካባቢየ የሉም
gonder
32
female
በእኔ አስተያየት እድር ባህላዊ የመረዳጃ ማህበር ስለሆነ አባል መሆን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። ለምሳሌ ሀዘን በሚያጋጥምበት ጊዜ የእድር አባላት የቀብር ስነ-ስርዐቱን በማሰናዳት እና ሀዘንተኛ ቤተስቦችን በማፅናናት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።ከዚህም በተጨማሪ የእርስ በእርስ ግንኙነትን ያጠናክራል ፣የተለያየ ጉዳት ሲያጋጥም የገንዘብ እርዳታ ያደርጋል፣ የተለያዩ አለመግባባቶች ሲፈጠሩም ጉዳዩን በትኩረት በመመልከት መፍትሔ በመስጠት ትልቅ ድርሻ አለው።
gonder
136
female
የተሻለ የአኗኗር ሁኔታ ስላለ የተሻለ ትምህር የተሻለ ስራእና ጥሩ ኑሮን በመፈለግ ይመስለኛል
gonder
169
male
የተዎሰኑ ተፅኖዎች ነበሩ:: የአሳደረብኝ ተፅኖ ብየ ማስበው:- ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት እና ማህበራዊ አንድነትን ለመፍጠር መቸገር:: እንዲሁም የተገኘውን ስራ አለመስራት እና የስራ በህል አናሳ መሆንን በተመለከተ ተፅኖ አሳድሮብኛል ብየ አስባለሁ:: ከነበረብኝ ተፅኖ ለመውጣ:- በቻልኩት አቅም ሁሉ ከማህበርሰቡ ጋር በመግባባት እና የተለያዩ ሙያዎችን በመማር እንዲሁም የተለያዩ የስነ ልቦና መፀሀፍትንና አነቃ፣ ገንቢ ንግግሮችን በማድመጥ፣ በመመልከት እራሴን ለማውጣት ሞክሬላሁ:: እየወጣሁም ነው...
gonder
166
female
ሁሌም ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ መጀመሪያ ማደርገው ነገር ስዓት ማየት ነው።ከዛ በኋላ ፀሎት አደርጋለሁ ፀሎት ማለት ከፈጣሪያችን ጋር ምንገናኝበት ድልድይ ስለሆነ የግድ ከፈጣሪ ጋር ለመገናኜት መፀለይ ያስፈልጋል።በፀሎት የሆነን ነገር ስንጀምር ፍፃሜው እያማረበት ነው ሚሄደው በፀሎት ያልተጀመረ ጠዋት ጨለማ ማለት ነው። ከፀሎት በኋላ ተነስቼ እታጠባለሁ ከዛ ቁርስ በልቼ እምሰራቸው ስራ ካሉኝ እሰራለሁ ከዛ ውጭ መፅሐፍ አነባለሁ።
gonder
169
male
በእኔ አስተያየት እድር ባህላዊ የመረዳጃ ማህበር ስለሆነ አባል መሆን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። ለምሳሌ ሀዘን በሚያጋጥምበት ጊዜ የእድር አባላት የቀብር ስነ-ስርዐቱን በማሰናዳት እና ሀዘንተኛ ቤተስቦችን በማፅናናት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።ከዚህም በተጨማሪ የእርስ በእርስ ግንኙነትን ያጠናክራል ፣የተለያየ ጉዳት ሲያጋጥም የገንዘብ እርዳታ ያደርጋል፣ የተለያዩ አለመግባባቶች ሲፈጠሩም ጉዳዩን በትኩረት በመመልከት መፍትሔ በመስጠት ትልቅ ድርሻ አለው።
gonder
29
male
የበህል; ነጭ እና አዲስ ልብስ ይለብሣሉ።
gonder
226
female
አዎ ተለውጠዋል በፊት እቁብ ተብሎ የተለያየ ሰው ብር እያዋጣ አንድ ሰው ሰብሳቢ ሁኖ ለሌላኛው ሰው በየተራ ይሰጣል። አሁን ላይ ግን ተለውጦ ሰው ከፈለገ የራሱን ገንዘብ ራሱ ማስገባት ማስወጣት አንዲችል ደተርጎ ባንክ በሚል ለውጥ ዲጂታል በሆነ መልኩ መጥቷል ። እነዚህን ለውጦች ያነሳሳው ሰው በፈለገው ሰአት መቆጠብ ብሎም ባሻው ሰአት የቆጠበውን መጠቀም እንዲችል ለውጦች መጥተዋል።
gonder
169
male
በዓል ሲኖር ድባቡ እጅግ ደስ ይላል።የደስታ ስሜትም ይሰማል።የእኛ ማህበረሰብ በአል ሲደርስ ለቤተሰብ በሙሉ አዲስ ልብስ ይገዛል፤ ልብሶችን ያጥባል፤ለበዓል አስቤዛ ይገዛል፤የተለያዩ የበዓል ምግቦችን ያዘጋጃል፤የተለያዩ የበዓል መጠጦችን ያዘጋጃል፤ለስጋ ምግብ እሚሆኑ እንደ ደሮ ፤በግ፤ፍየል፤ከብት ይገዛሉ፤የበዓሉ ቀን ቤት ይፀዳል፤አዲስ ልብስ ይለበሳል፤ጎረቤት ይጠራል፤የተዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች በጋራ ይበላሉ፤ይጠጣሉ፤የተለያዩ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዘፈኖች ይዘፈናሉ፤ትላልቅ ሰዊች ለበዓሉ አዘጋጆች ምስጋና ይ...
gonder
136
female
በማህበረሰቡ የተለያዩ በእጅ የሚሰሩ እደጥበብ አሉ ከነዚህ ውስጥ የብረታብረት ስራ የእንጨት ስራ የሸክላ ስራዎች የቆዳ የጥበብ ስራዎች የአልባሳትን እደጥበብን የሚሰሩ አሉ
gonder
200
male
ባህሪን፣ንግግሩን
gonder
40
male
ቡና ጎረቤታሞች ቤተሰብ ሰብሰብ ተብሎ ይከወናል። ስርዓቱም ከአንድ እስከ ሁለት ሰዓት ሊፈጅ ይችላል። በስርዓቱም የቡና ቁርስ(አነስተኛ ምግብ) ፣ ጭስ ይኖራል። ትልቅ የመገናኛና አዲስ መረጃ መለዋወጫ መንገድ በመሆን ያገለግላል።
gonder
136
female
እድል ቢኖረኝ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ባገኝ በዋነኝ ምቀኝነትን አስወግጄ ሁሉም እርስ በእርስ ሚተጋገዝ እና የሚግባባ ማህበረሰብን እፈጥራለሁ። ምክንያቱም ሁሉም የእርስ በእርስ መመቀኛኘትን አስወግዶ በአንዱ ስኬት አንዱ ተደስቶ እንዴት ስኬት ላይ እንደደረሰ በመጠየቅ ሌላኛውም ሰው ስኬት ላይ መድረስ እንዲችል ። በተባበረ ክንድ በመተጋገዝ የአንዱ ስኬት ሌላው መነቃቃትን ሆኖት ያለምቀኝነት ቤተሰብህ ብሎም ሀገርን የተሻለ ቦታ ማድረስ ይቻላል ።
gonder
59
male
ፀሎት ማድረግ ከፈጣሪ ጋ መገናኘት መፅሃፍቶችን ማንበብ
gonder
223
female
ድብርትን ለማስለቀቅ የተለያዩ ገቢዎች ያስገኛል
gonder
286
female
ሚዛናዊ የሆነውን እና ለሃገር ወይም ለብዙዎች የሚሆነውን እወስዳለሁ።
gonder
286
female
የጋራ ማህበራዊ የመደጋገፍ ልምዶች ይጠናከራሉ ወጣቶችም በነዚህ ተግባራት ላይ በመሳተፍ ልምድ ይወስዳሉ
gonder
286
female
ስራወቸን ወይም ተግባሮቸን እንደ አንገብጋቢነታቸው መጠን በደረጃ በማስታወሻየ ከጻፍኩ በኋላ በማስታወሻየ መሰረት ትኩረት አድርጌ እሰራለሁ።
gonder
286
female
አሉ። የገንዘብ; ምግብና ልብስ የመሣሠሉትን ነገሮች ይረዳሉ።
gonder
33
female
የተዎሰኑ ተፅኖዎች ነበሩ:: የአሳደረብኝ ተፅኖ ብየ ማስበው:- ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት እና ማህበራዊ አንድነትን ለመፍጠር መቸገር:: እንዲሁም የተገኘውን ስራ አለመስራት እና የስራ በህል አናሳ መሆንን በተመለከተ ተፅኖ አሳድሮብኛል ብየ አስባለሁ:: ከነበረብኝ ተፅኖ ለመውጣ:- በቻልኩት አቅም ሁሉ ከማህበርሰቡ ጋር በመግባባት እና የተለያዩ ሙያዎችን በመማር እንዲሁም የተለያዩ የስነ ልቦና መፀሀፍትንና አነቃ፣ ገንቢ ንግግሮችን በማድመጥ፣ በመመልከት እራሴን ለማውጣት ሞክሬላሁ:: እየወጣሁም ነው...
gonder
169
male
ድብርትን ለማስለቀቅ የተለያዩ ገቢዎች ያስገኛል
gonder
33
female
ሁሌም ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ መጀመሪያ ማደርገው ነገር ስዓት ማየት ነው።ከዛ በኋላ ፀሎት አደርጋለሁ ፀሎት ማለት ከፈጣሪያችን ጋር ምንገናኝበት ድልድይ ስለሆነ የግድ ከፈጣሪ ጋር ለመገናኜት መፀለይ ያስፈልጋል።በፀሎት የሆነን ነገር ስንጀምር ፍፃሜው እያማረበት ነው ሚሄደው በፀሎት ያልተጀመረ ጠዋት ጨለማ ማለት ነው። ከፀሎት በኋላ ተነስቼ እታጠባለሁ ከዛ ቁርስ በልቼ እምሰራቸው ስራ ካሉኝ እሰራለሁ ከዛ ውጭ መፅሐፍ አነባለሁ።
gonder
40
male
ከእንቅልፍ በሗላ ሠላም ያሳደርሕ አምላኬ ሰላም አውለኝ በማለት መልካም ቀን አመኛለሁ።ከዛ ከፊት መታጠብ ጀምሮ እራሴን አጠብቃለሁ።በንፅህና፣በአለባበስ፣እራሴን ካየሁ በሗላ እራሴን በፅሞና አስባለሁከዚያ ወደ ዓላማየ እንቅስቃሴ እጀምራሐሁ።
gonder
77
male
ተፅዕኖ ያሳደረብኝ ልምድ ወይም ክስተት የለም
gonder
505
male
ጤንነቴን ለመጠበቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እሰራለው አመጋገብን አስተካክላለሁ ደህንነቴን ለመጠበቅ አልባልታ ያሉበትን ቦታወች እርቃለው
gonder
33
female
አስደሳችነዉ !ተጠቃሚዉ አሰቀድሞ ይሄን ተመሳሳይ ጥያቄ ስለጠየቁ አና እኔንም ሰለ እንግሊዝኛ ትምህርት በጣም ስለሚከብደ በከፍተኛ ለማዳመጥ አና ለመከታተል አስብ ነበረ ።
gonder
285
female
የለም በአካባቢያችን ተጨማሪ ስራ የመስራት ባህላችን ደካማ ነው
gonder
226
female
ባህሪን፣ንግግሩን
gonder
285
female
በአብዛኛው የቀን ውሎየን በእቅድ እመራለሁ። የቀን ውሎየን በማቅድበት ወቅት ብዙ ግዜ የስራ ዝርዝሮችን እጠቀማለሁ። የስራ ዝርዝር በምጠቀምበትም ግዜ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ስራወች በመጀመሪዎቹ ዝርዝር ውስጥ አስቀምጣለሁ።
gonder
77
male
ከመጠን በላይ ደስተኛ እሆናለሁ ሰወቹ ለኔ ያላቸዉን ክብር እና ፍቅር ስለገለፀልኝ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ።
gonder
104
female
በእኔ አስተያየት እድር ባህላዊ የመረዳጃ ማህበር ስለሆነ አባል መሆን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። ለምሳሌ ሀዘን በሚያጋጥምበት ጊዜ የእድር አባላት የቀብር ስነ-ስርዐቱን በማሰናዳት እና ሀዘንተኛ ቤተስቦችን በማፅናናት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።ከዚህም በተጨማሪ የእርስ በእርስ ግንኙነትን ያጠናክራል ፣የተለያየ ጉዳት ሲያጋጥም የገንዘብ እርዳታ ያደርጋል፣ የተለያዩ አለመግባባቶች ሲፈጠሩም ጉዳዩን በትኩረት በመመልከት መፍትሔ በመስጠት ትልቅ ድርሻ አለው።
gonder
59
male
በአብዛኛው የቀን ውሎየን በእቅድ እመራለሁ። የቀን ውሎየን በማቅድበት ወቅት ብዙ ግዜ የስራ ዝርዝሮችን እጠቀማለሁ። የስራ ዝርዝር በምጠቀምበትም ግዜ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ስራወች በመጀመሪዎቹ ዝርዝር ውስጥ አስቀምጣለሁ።
gonder
267
male
የከተማ አውራ ጎዳናዎች እና ኤርፖርቶች በአካባቢያችንና በከተማችን አሉ:: እኒህም በቂ የሆነ አገልግሎቶች እየሰጡ የነበሩ እና አሁንም ያሉ ናቸው:: መሻሻል ያለበትም የተበላሹ እና የፈረሱ መንገዶች መጠገን ይኖርባቸዋል::
gonder
105
female
አዎ ተለውጠዋል በፊት እቁብ ተብሎ የተለያየ ሰው ብር እያዋጣ አንድ ሰው ሰብሳቢ ሁኖ ለሌላኛው ሰው በየተራ ይሰጣል። አሁን ላይ ግን ተለውጦ ሰው ከፈለገ የራሱን ገንዘብ ራሱ ማስገባት ማስወጣት አንዲችል ደተርጎ ባንክ በሚል ለውጥ ዲጂታል በሆነ መልኩ መጥቷል ። እነዚህን ለውጦች ያነሳሳው ሰው በፈለገው ሰአት መቆጠብ ብሎም ባሻው ሰአት የቆጠበውን መጠቀም እንዲችል ለውጦች መጥተዋል።
gonder
267
male
አዎ አሳድሯል አስተሳሰቤን ወይም የእለት ከእለት ተግባሬን የለወጠው በጊዜ ሂደት ነገሮችን በጥንቃቄ እንዳይ አድርጎኛል ምክንያቱም አንዴ የሰራሁት ስህተት ዳግም እንዳልሰራው ይረዳኛል ጊዜ ትምህርት ቤት ነዉና።
gonder
267
male
እድል ቢኖረኝ እና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ባገኝ በዋነኝ ምቀኝነትን አስወግጄ ሁሉም እርስ በእርስ ሚተጋገዝ እና የሚግባባ ማህበረሰብን እፈጥራለሁ። ምክንያቱም ሁሉም የእርስ በእርስ መመቀኛኘትን አስወግዶ በአንዱ ስኬት አንዱ ተደስቶ እንዴት ስኬት ላይ እንደደረሰ በመጠየቅ ሌላኛውም ሰው ስኬት ላይ መድረስ እንዲችል ። በተባበረ ክንድ በመተጋገዝ የአንዱ ስኬት ሌላው መነቃቃትን ሆኖት ያለምቀኝነት ቤተሰብህ ብሎም ሀገርን የተሻለ ቦታ ማድረስ ይቻላል ።
gonder
328
female
የቁጠባን ጥቅም በማስተማር፣ ባህላዊ ቁጠባና ዘመናዊ ቁጠባን እንዲቆጥቡ ማበረታታት:: ስለ ገንዘብ አያያዝ እንዲሁም ብድር በመበደር በመስራት መቆጠብ እና መመለስ አይነት መንገዶችን በማስተማር እንዲጀምሩት ማበረታታት:: በእድር እና በእቁብ የሚሰበሰቡ ገንዘቦችን በብድር መልክ ሰርተው እንዲመልሱ እድል ማመቻቸት:: በትንሽ ግብር ወይም ያለ ግብር በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ መስራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች መረጃ በመስጠት የንግድ ፈቃድ እንዲያወጡ ማበረታታት። የተማረው የህብረተሰብ ክፍል ለእነዚህ ነጋዴዎች ገቢ...
gonder
223
female
በዋነኝነታ ለሴት ልጅ እንደማህበረሰብ የሚደርስባት እክል የፆታዊ ጥቃት በማትፈልገው መንገድ ማስገድ፣ ከዛም ሴት አትችልም ቤት ውስጥ ትቀመጥ የቤቱን ስራ ትስራ የሚል ነው ። እንደ ኢኮኖሚያዊ ወይም ግላዊ ደግሞ እክል የሚሆንባት የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ወይም የወር አበባዋ በሚመጣበት ወቅት ሞዴስ ወይም የንፅህና መጠበቂያ መግዣ ብር አይኖራትም ከዛም ከቤቷ ለመውጣት ትሸማቀቃለች ። ስለዚህ በግላዊ ሆነ በኢኮኖሚ እክል አጋጠማት።
gonder
59
male
ከመደበኛ የሕክምና ዕርዳታ በፊት፣ በማኅበረሰባችን ውስጥ ለቁስል ወይም ለቀላል ቃጠሎ መጀመሪያ ደረጃ እርዳታ የሚደረገው ቁስሉ ላይ ሊጥ እና ባህላዊ የዕፅዋት ቅጠሎችን ስሮችን ቁስሉ ላይ በማድረግ መጀመሪያ እርዳታ ህክምና ይሰጣል። እንዲሁም ዘይት ቅባት በማህበረሰባችን ውስጥ ብዙ የባህል ሀኪሞች አዋቂዋች እነሱን በመጠየቅ በማምጣት ተጎጅውን እነሱ ያሉበት ድረስ በመውሰድ የመጀሪያዉ ህክምና እርዳታ እንዲያገኝ እና ትንሽ ቀለል እንዲልለት ቁስሉ ከስፋፋት እሱን ለጉዳት እንዳይዳርገው ለማድረግ እንጠቀምበታለ...
gonder
136
female
ብዙ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ነገር የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን በዚህ ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተፅዕኖ ይፈጥራል በመቀጠል ቶሎ የትራንስፖርት አገልግሎት አለማግኘት በተለይ በስራ ስዓት መግቢያ እና መውጫ በኩል የትራንስፖርት እጥረት ስላለ ሰዎች አላስፈላጊ መጉላላት እና አላስፈላጊ ወጪዎች ይዳረጋሉ ማለትም ኩንትራት ባጃጆችን ስለሚጠቀሙ በአንዳንድ ደግሞ በፀጥታ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች ይቋረጣሉ ይህ ደግሞ ከ...
gonder
136
female
የአየር ንብረቶች ንብረት ሁኔታ የምናገኘው አየረ ተነባዩች በሳሀትአላይት አይተው ከሚናገሩት ሰዎች ነው በአመቱ ዉስጥ ከምወዳቸው ወራቶች መስከረም ጥር ነሃሴ ናቸው መስከረምን ምወደው የወራቶች መጀመሪያ አዳዲስ ነገሮችን ምናቅድበት አዲስ ዘመንን ወይም እንቁጣጣሽ ምናከብረው መሰቀልን ምናከብርበት ሰው ለባህሉ ሽርጉድ ሚልበት በተለይ አዲሰ ዘመንን ሁሉ ሀይማኖት ስለሚያከብር ደስ ይላል ጥር ደግሞ በጣም ደስ የሚልኝ ጥምቀት በአል ስለሚከበር እና በአሉ በሠፌው ከእኛ አገረ ስለሚከበር የተለያዩ የውጭ እና የ...
gonder
136
female
4 ስዐት እራት በልቸ የተመገብኩበትን እቃ ማጠብና ሚዲያ መከታተል
gonder
200
male
በዋነኝነታ ለሴት ልጅ እንደማህበረሰብ የሚደርስባት እክል የፆታዊ ጥቃት በማትፈልገው መንገድ ማስገድ፣ ከዛም ሴት አትችልም ቤት ውስጥ ትቀመጥ የቤቱን ስራ ትስራ የሚል ነው ። እንደ ኢኮኖሚያዊ ወይም ግላዊ ደግሞ እክል የሚሆንባት የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ወይም የወር አበባዋ በሚመጣበት ወቅት ሞዴስ ወይም የንፅህና መጠበቂያ መግዣ ብር አይኖራትም ከዛም ከቤቷ ለመውጣት ትሸማቀቃለች ። ስለዚህ በግላዊ ሆነ በኢኮኖሚ እክል አጋጠማት።
gonder
183
female
የተዎሰኑ ተፅኖዎች ነበሩ:: የአሳደረብኝ ተፅኖ ብየ ማስበው:- ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት እና ማህበራዊ አንድነትን ለመፍጠር መቸገር:: እንዲሁም የተገኘውን ስራ አለመስራት እና የስራ በህል አናሳ መሆንን በተመለከተ ተፅኖ አሳድሮብኛል ብየ አስባለሁ:: ከነበረብኝ ተፅኖ ለመውጣ:- በቻልኩት አቅም ሁሉ ከማህበርሰቡ ጋር በመግባባት እና የተለያዩ ሙያዎችን በመማር እንዲሁም የተለያዩ የስነ ልቦና መፀሀፍትንና አነቃ፣ ገንቢ ንግግሮችን በማድመጥ፣ በመመልከት እራሴን ለማውጣት ሞክሬላሁ:: እየወጣሁም ነው...
gonder
170
female
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
223
female
ብዙ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ነገር የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን በዚህ ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተፅዕኖ ይፈጥራል በመቀጠል ቶሎ የትራንስፖርት አገልግሎት አለማግኘት በተለይ በስራ ስዓት መግቢያ እና መውጫ በኩል የትራንስፖርት እጥረት ስላለ ሰዎች አላስፈላጊ መጉላላት እና አላስፈላጊ ወጪዎች ይዳረጋሉ ማለትም ኩንትራት ባጃጆችን ስለሚጠቀሙ በአንዳንድ ደግሞ በፀጥታ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች ይቋረጣሉ ይህ ደግሞ ከ...
gonder
223
female
የመጀመሪያው እርምጃ ጥቃቅን የብድርና የጋራ ቁጠባ ቡድኖችን መፍጠር ነው። እነዚህ ስርዓቶች አነስተኛ ካፒታልን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችሉ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ጊዜ የፋይናንስ ዲሲፕሊን እንዲዳብር ያግዛሉ። ሁለተኛ፣ ተግባራዊ የንግድ ክህሎት ስልጠናዎች ያስፈልጋሉ። እነዚህ ስልጠናዎች ስለ ንግድ ሥራ አስተዳደር፣ የምርት ጥራት ማሻሻያ እና የግብይት ዘይቤዎች ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው። ይህም ሰዎች የሚያመርቱትን ዕቃዎች ወይም የሚያቀርቡትን አገልግሎት ጥራት በማሻሻል ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። በ...
gonder
223
female
ከመደበኛ የሕክምና ዕርዳታ በፊት፣ በማኅበረሰባችን ውስጥ ለቁስል ወይም ለቀላል ቃጠሎ መጀመሪያ ደረጃ እርዳታ የሚደረገው ቁስሉ ላይ ሊጥ እና ባህላዊ የዕፅዋት ቅጠሎችን ስሮችን ቁስሉ ላይ በማድረግ መጀመሪያ እርዳታ ህክምና ይሰጣል። እንዲሁም ዘይት ቅባት በማህበረሰባችን ውስጥ ብዙ የባህል ሀኪሞች አዋቂዋች እነሱን በመጠየቅ በማምጣት ተጎጅውን እነሱ ያሉበት ድረስ በመውሰድ የመጀሪያዉ ህክምና እርዳታ እንዲያገኝ እና ትንሽ ቀለል እንዲልለት ቁስሉ ከስፋፋት እሱን ለጉዳት እንዳይዳርገው ለማድረግ እንጠቀምበታለ...
gonder
223
female
የአየር ንብረቶች ንብረት ሁኔታ የምናገኘው አየረ ተነባዩች በሳሀትአላይት አይተው ከሚናገሩት ሰዎች ነው በአመቱ ዉስጥ ከምወዳቸው ወራቶች መስከረም ጥር ነሃሴ ናቸው መስከረምን ምወደው የወራቶች መጀመሪያ አዳዲስ ነገሮችን ምናቅድበት አዲስ ዘመንን ወይም እንቁጣጣሽ ምናከብረው መሰቀልን ምናከብርበት ሰው ለባህሉ ሽርጉድ ሚልበት በተለይ አዲሰ ዘመንን ሁሉ ሀይማኖት ስለሚያከብር ደስ ይላል ጥር ደግሞ በጣም ደስ የሚልኝ ጥምቀት በአል ስለሚከበር እና በአሉ በሠፌው ከእኛ አገረ ስለሚከበር የተለያዩ የውጭ እና የ...
gonder
29
male
በአካባቢያችን የወረርሽኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም የተጠቀምንባቸው ዋና ዘዴዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ማረጋገጥ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታን ከንፅህና ትምህርት ጋር ማጣመር ነበሩ። ማኅበረሰቡን ባሳተፈ መልኩ የውሃ ጉድጓዶችን ጠብቀን፣ እንዲሁም ትክክለኛ የእጅ መታጠብ ልምድን በስፋት አስረፅን። ከተሞክሮ ያገኘነው ዋነኛው ትምህርት፡ የወረርሽኝ መከላከል ዘላቂነት የሚረጋገጠው የመሠረተ ልማት (ውሃ፣ መጸዳጃ ቤት) ግንባታን ከማኅበረሰቡ ንቁ ተሳትፎ እና የባህሪ ለውጥ ጋር ስናዋህድ ብቻ ነው። የውሃ ጥራትና...
gonder
342
male
የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት በቤተሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮብናል ለምሳሌ የቤት አስቤዛ ፍጆታ ዋጋ መወደድ ፣ የልጆች ልብስና የትምህርት ቤት ክፍያ መወደድ እንዲሁም የተለያዩ የቤት ወጪዎች በአጠቃላይ ቤተሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮብናል። በዚህ ሁኔታ የቤተሰባችን የገንዘብ አጠቃቀም እቅዳችንን በየጊዜው እንዲቀየር ስላደረገው ገንዘብ ለመቆጠብ በጣም አዳጋች እየሆነብን ስለ መጣ ገንዘብ የመቆጠብ አቅማችን በየጊዜው እየቀነሰብን ስለሆነ የመቆጠብ አቅማችንን በየጊዜው እየቀያየረው ነው...

የኑሮ ውድነት (የዋጋ ግሽበት) በብዙ ቤተሰቦች ላይ ግልጽ እና የሚሰማ ተፅዕኖ አሳድሯል። ለውጦች ይታያሉ፦ በመጀመሪያ፣ በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ያለው ተፅዕኖ ታላቅ ነው። የምግብ፣ የትራንስፖርት፣ የኪራይ ቤት እና የነዳጅ ዋጋ መጨመር ቤተሰቦችን ቀድሞ ከሚገዙት ነገሮች አንዳንዶቹን እንዲቀንሱ አድርጎአል። አንዳንድ ጊዜ የምግብ አይነት መቀየር (ውድ ምግቦችን መተው እና ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን መመርጥ) የተለመደ ሆኗል። ሁለተኛ፣ በቤተሰብ የገንዘብ አጠቃቀም ዕቅድ ላይ አዲስ ለውጦች አመጣ። ብዙ ቤተሰቦች...
gonder
136
female
ብዙ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ነገር የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን በዚህ ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተፅዕኖ ይፈጥራል በመቀጠል ቶሎ የትራንስፖርት አገልግሎት አለማግኘት በተለይ በስራ ስዓት መግቢያ እና መውጫ በኩል የትራንስፖርት እጥረት ስላለ ሰዎች አላስፈላጊ መጉላላት እና አላስፈላጊ ወጪዎች ይዳረጋሉ ማለትም ኩንትራት ባጃጆችን ስለሚጠቀሙ በአንዳንድ ደግሞ በፀጥታ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች ይቋረጣሉ ይህ ደግሞ ከ...
gonder
29
male
የመጀመሪያው እርምጃ ጥቃቅን የብድርና የጋራ ቁጠባ ቡድኖችን መፍጠር ነው። እነዚህ ስርዓቶች አነስተኛ ካፒታልን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችሉ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ጊዜ የፋይናንስ ዲሲፕሊን እንዲዳብር ያግዛሉ። ሁለተኛ፣ ተግባራዊ የንግድ ክህሎት ስልጠናዎች ያስፈልጋሉ። እነዚህ ስልጠናዎች ስለ ንግድ ሥራ አስተዳደር፣ የምርት ጥራት ማሻሻያ እና የግብይት ዘይቤዎች ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው። ይህም ሰዎች የሚያመርቱትን ዕቃዎች ወይም የሚያቀርቡትን አገልግሎት ጥራት በማሻሻል ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። በ...
gonder
136
female
በአካባቢው ለአራስ ሕፃናት በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የሚሰጠው ዋና ምግብ የጤና ባለሙያዎችን ምክር ተከትሎ የእናት ጡት ወተት ብቻ (Exclusive Breastfeeding) ነው። ሆኖም፣ በአንዳንድ ባህላዊ አሠራሮች ምክንያት ንጹሕ ያልሆነ ውሃ፣ የዕፅዋት ሻይ ወይም ቀጭን ገንፎ የመስጠት ልማዶች አሁንም አሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ ልማዱ የጤና ባለሙያዎች ምክር እና የባህል ተጽዕኖ የተቀላቀለ ነው። የጤና ትምህርት በሰፊው በሚገኝበት አካባቢ ጡት ብቻ የመስጠት ልማድ እየጨመረ ነው። ነገር ግን፣ ባህላዊ ልማ...
gonder
29
male
ወላጆች ለልጆቻቸው አምባገነን (ኮስታራ) ሆነው ወለም ዘለም ሳይሉ ስልኩን ለቁም ነገር ለምሳሌ ለትምህርት ድጋፍ ለማግኘት እንዲገነዘቡ አድርጎ ማስረዳት። በስልኩ ማህበራዊ ድረ ገፅ ለምሳሌ ቲክቶክ የመሳሰሉትን እንዳይጠቀሙ ክትትል ማድረግ። ትምህርታቸውን ያገናዘበ , ጥሩ ስነምግባር ከባለሙያወች እንዳውቁበት , አጋዥ መፅሀፎችን አውርደው እንዳነቡብት, የሀይማኖት ትምህርቶችን እንዳውቁበት , ስልክን ለጥሩ ነገር እንዲጠቀሙ ለልጆች ማስረዳት መምከር ነው። በጥሩ ስነ-ምግባር እንዲያድጉ ለስልክ ያላቸውን ግንዛ...
gonder
29
male
የእናት ጡት ዋናው ነገር ነው የላም ወተት , የቆርቆሮ ወተቶች እንደ ሊፕቶሚል ማማስ ቾይዥ ስድስት ወር ሲሞላቸው ለስለስ ያሉ ምግብችን መስጠት እንችላለን እንደ ቆስጣ ለስለስ ያሉ ገንፎ ፕሮቲን ያላቸው ምግቦች የአሳ ዘይት ናቸው። ምክር ለማግኘት ከጤና ባለሙያዎች ቢሆን ይመረጣል ምክንያቱም በባህል መሰረት የምንሰጣቸዉ ፈሳሾች ለህፃናት ሆድ ይከብዳቸዋል።ከጤና ባለሙያዎች የምናገኘው ምክር ጤናን የጠበቀ ልጅች ደስተኛ ጤነኛ ሆነው እንዳድጉ ያደርጋል።በጤና የታዘዙ ነገሮች ከህፃናት ኪሏቸው ጋር የተገናኘ የሚ...
gonder
29
male
በአካባቢያችን የወረርሽኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም የተጠቀምንባቸው ዋና ዘዴዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ማረጋገጥ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታን ከንፅህና ትምህርት ጋር ማጣመር ነበሩ። ማኅበረሰቡን ባሳተፈ መልኩ የውሃ ጉድጓዶችን ጠብቀን፣ እንዲሁም ትክክለኛ የእጅ መታጠብ ልምድን በስፋት አስረፅን። ከተሞክሮ ያገኘነው ዋነኛው ትምህርት፡ የወረርሽኝ መከላከል ዘላቂነት የሚረጋገጠው የመሠረተ ልማት (ውሃ፣ መጸዳጃ ቤት) ግንባታን ከማኅበረሰቡ ንቁ ተሳትፎ እና የባህሪ ለውጥ ጋር ስናዋህድ ብቻ ነው። የውሃ ጥራትና...
gonder
286
female
የአየር ንብረቶች ንብረት ሁኔታ የምናገኘው አየረ ተነባዩች በሳሀትአላይት አይተው ከሚናገሩት ሰዎች ነው በአመቱ ዉስጥ ከምወዳቸው ወራቶች መስከረም ጥር ነሃሴ ናቸው መስከረምን ምወደው የወራቶች መጀመሪያ አዳዲስ ነገሮችን ምናቅድበት አዲስ ዘመንን ወይም እንቁጣጣሽ ምናከብረው መሰቀልን ምናከብርበት ሰው ለባህሉ ሽርጉድ ሚልበት በተለይ አዲሰ ዘመንን ሁሉ ሀይማኖት ስለሚያከብር ደስ ይላል ጥር ደግሞ በጣም ደስ የሚልኝ ጥምቀት በአል ስለሚከበር እና በአሉ በሠፌው ከእኛ አገረ ስለሚከበር የተለያዩ የውጭ እና የ...
gonder
33
female
ከቢቢሲ, ከሜትሮሎጅ, ከተለያዪ የማህበራዊ ድረ ገፆች , ከህብረተሰቡ ወዘተ ናቸው ። በጣም የምወደው ወቅት ክረምት ነው ምክንያቱም በክረምት አየሩ ቀዝቃዛ ስለሆነ ለጤናዬ ተስማሚ ነው። በክረምት ብዙ አትክልቶች እህሎች የሚዘሩበት ነው ። ክረምት የሙቀት መጠንን ስለሚቀንስ ጤነኛ የአየር ንብረት ስለማገኝ። በክረምት አካባቢያችን ንፁህ ይሆናል ጎርፎች ቆሻሻውን ጥርግርግ አድርገው ስለማፀዱት ። በክረምት ለውሀ ችግር አንጋለጥም ዝናብ ስለሚዘንብ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን ለመጠጥ ለምግብ ማብሰያ ለግል ንፅህና...
gonder
57
female
ብዙ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ተፅዕኖ የሚፈጥረው ነገር የኑሮ ውድነት ወይም የዋጋ ግሽበት አንዱ እና ዋነኛው ሲሆን በዚህ ምክንያት በማህበረሰቡ ውስጥ ተፅዕኖ ይፈጥራል በመቀጠል ቶሎ የትራንስፖርት አገልግሎት አለማግኘት በተለይ በስራ ስዓት መግቢያ እና መውጫ በኩል የትራንስፖርት እጥረት ስላለ ሰዎች አላስፈላጊ መጉላላት እና አላስፈላጊ ወጪዎች ይዳረጋሉ ማለትም ኩንትራት ባጃጆችን ስለሚጠቀሙ በአንዳንድ ደግሞ በፀጥታ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቶች ይቋረጣሉ ይህ ደግሞ ከ...
gonder
286
female
የአየር ንብረቶች ንብረት ሁኔታ የምናገኘው አየረ ተነባዩች በሳሀትአላይት አይተው ከሚናገሩት ሰዎች ነው በአመቱ ዉስጥ ከምወዳቸው ወራቶች መስከረም ጥር ነሃሴ ናቸው መስከረምን ምወደው የወራቶች መጀመሪያ አዳዲስ ነገሮችን ምናቅድበት አዲስ ዘመንን ወይም እንቁጣጣሽ ምናከብረው መሰቀልን ምናከብርበት ሰው ለባህሉ ሽርጉድ ሚልበት በተለይ አዲሰ ዘመንን ሁሉ ሀይማኖት ስለሚያከብር ደስ ይላል ጥር ደግሞ በጣም ደስ የሚልኝ ጥምቀት በአል ስለሚከበር እና በአሉ በሠፌው ከእኛ አገረ ስለሚከበር የተለያዩ የውጭ እና የ...
gonder
286
female
የመጀመሪያው እርምጃ ጥቃቅን የብድርና የጋራ ቁጠባ ቡድኖችን መፍጠር ነው። እነዚህ ስርዓቶች አነስተኛ ካፒታልን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችሉ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ጊዜ የፋይናንስ ዲሲፕሊን እንዲዳብር ያግዛሉ። ሁለተኛ፣ ተግባራዊ የንግድ ክህሎት ስልጠናዎች ያስፈልጋሉ። እነዚህ ስልጠናዎች ስለ ንግድ ሥራ አስተዳደር፣ የምርት ጥራት ማሻሻያ እና የግብይት ዘይቤዎች ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው። ይህም ሰዎች የሚያመርቱትን ዕቃዎች ወይም የሚያቀርቡትን አገልግሎት ጥራት በማሻሻል ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል። በ...
gonder
286
female
ከቢቢሲ, ከሜትሮሎጅ, ከተለያዪ የማህበራዊ ድረ ገፆች , ከህብረተሰቡ ወዘተ ናቸው ። በጣም የምወደው ወቅት ክረምት ነው ምክንያቱም በክረምት አየሩ ቀዝቃዛ ስለሆነ ለጤናዬ ተስማሚ ነው። በክረምት ብዙ አትክልቶች እህሎች የሚዘሩበት ነው ። ክረምት የሙቀት መጠንን ስለሚቀንስ ጤነኛ የአየር ንብረት ስለማገኝ። በክረምት አካባቢያችን ንፁህ ይሆናል ጎርፎች ቆሻሻውን ጥርግርግ አድርገው ስለማፀዱት ። በክረምት ለውሀ ችግር አንጋለጥም ዝናብ ስለሚዘንብ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን ለመጠጥ ለምግብ ማብሰያ ለግል ንፅህና...
gonder
342
male
በአካባቢው ለአራስ ሕፃናት በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የሚሰጠው ዋና ምግብ የጤና ባለሙያዎችን ምክር ተከትሎ የእናት ጡት ወተት ብቻ (Exclusive Breastfeeding) ነው። ሆኖም፣ በአንዳንድ ባህላዊ አሠራሮች ምክንያት ንጹሕ ያልሆነ ውሃ፣ የዕፅዋት ሻይ ወይም ቀጭን ገንፎ የመስጠት ልማዶች አሁንም አሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ ልማዱ የጤና ባለሙያዎች ምክር እና የባህል ተጽዕኖ የተቀላቀለ ነው። የጤና ትምህርት በሰፊው በሚገኝበት አካባቢ ጡት ብቻ የመስጠት ልማድ እየጨመረ ነው። ነገር ግን፣ ባህላዊ ልማ...
gonder
136
female
ከቢቢሲ, ከሜትሮሎጅ, ከተለያዪ የማህበራዊ ድረ ገፆች , ከህብረተሰቡ ወዘተ ናቸው ። በጣም የምወደው ወቅት ክረምት ነው ምክንያቱም በክረምት አየሩ ቀዝቃዛ ስለሆነ ለጤናዬ ተስማሚ ነው። በክረምት ብዙ አትክልቶች እህሎች የሚዘሩበት ነው ። ክረምት የሙቀት መጠንን ስለሚቀንስ ጤነኛ የአየር ንብረት ስለማገኝ። በክረምት አካባቢያችን ንፁህ ይሆናል ጎርፎች ቆሻሻውን ጥርግርግ አድርገው ስለማፀዱት ። በክረምት ለውሀ ችግር አንጋለጥም ዝናብ ስለሚዘንብ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን ለመጠጥ ለምግብ ማብሰያ ለግል ንፅህና...
gonder
136
female
የኑሮ ውድነት (የዋጋ ግሽበት) በብዙ ቤተሰቦች ላይ ግልጽ እና የሚሰማ ተፅዕኖ አሳድሯል። ለውጦች ይታያሉ፦ በመጀመሪያ፣ በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ያለው ተፅዕኖ ታላቅ ነው። የምግብ፣ የትራንስፖርት፣ የኪራይ ቤት እና የነዳጅ ዋጋ መጨመር ቤተሰቦችን ቀድሞ ከሚገዙት ነገሮች አንዳንዶቹን እንዲቀንሱ አድርጎአል። አንዳንድ ጊዜ የምግብ አይነት መቀየር (ውድ ምግቦችን መተው እና ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን መመርጥ) የተለመደ ሆኗል። ሁለተኛ፣ በቤተሰብ የገንዘብ አጠቃቀም ዕቅድ ላይ አዲስ ለውጦች አመጣ። ብዙ ቤተሰቦች...
gonder
466
female
አካባቢያቸውን ሚጠብቁት በግል ቤቶች እና በግቢዎች ውስጥ የዕለት ተዕለት ጽዳት: የግል ቤቶች እና ግቢዎች በየዕለቱ መጥረግ እና ማጠብ። በሰፈር እና በሕዝብ ቦታዎች ብዙ ሰፈሮች (ቀበሌዎች) በየሳምንቱ ወይም በየወሩ የጋራ የጽዳት ዘመቻዎች ያካሂዳሉ። በዚህ ጊዜ ነዋሪዎች በጎ ፈቃደኝነት በመሳተፍ የጋራ መንገዶችን፣ የገበያ ቦታዎችን እና የውሃ ፍሳሽ ቦዮችን ያጸዳሉ። በቆሻሻ አወጋገድ ላይ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ችግሮች አብዛኛው ሰው ቆሻሻን ወደሚበሰብስ እና ወደ ማይበሰብስ ለይቶ የማስቀመጥ ልምድ አለመኖ...
gonder
466
female