text stringlengths 10 500 | audio audioduration (s) 10.1 80.6 | dialect stringclasses 1
value | speaker_id stringclasses 48
values | gender stringclasses 2
values |
|---|---|---|---|---|
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 941 | female | |
በአሁን ጊዜ መተዳደሪያ አድርጌ የያዝኩት ስራ ስላላገኘሁ ስለዚህ የተሻለ ስራ በመፈለግ ላይ እገኛለሁ። | shewa | 100 | male | |
አዎ!
በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት አዘውትሬ የምመገበው የምግብ አይነት ፍርፍር ነው። ምክንያቱም ጠዋት ላይ ቀለል ያለና ሞቅ ያለ ነገር ስለምፈልግ ነው :: በተለይ ፆም ባልሆነ ጊዜ የቋንጣ ፍርፍር መመገብ በጣም ይመቸኛል :: በፆም ወቅት ደግሞ ቃርያ ያለበት ፍርፍር በግማሽ አንጀራ ወይም በዳቦ መመገብ አዘወትራለሁ:: ነገር ግን ከቤቴ ዉጭ ፍርፍሩ ጥራት ባለው መልኩ ላይሰራ ስለሚችል አና ትርፍራፊ ሊጠቀሙ ይችላሉ ብዬ ስለምጠራጠር ዉጭ ላይ ፍርፍር አላዝም። | shewa | 190 | male | |
አብሬ ያደኩት ወንድም አለኝ ሁል ጊዜ ከጎኔ ነው | shewa | 271 | male | |
በሕይዎቴ ውስጥ ያጋጠመኝ ተሞክሮ በዓለም ላይ ባለኝ አመለካከት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አዎ አሳድሯል። ይህም ጠንካራ እንድሆን እረድቶኛል። እኔ ዩንቨርሲቲይ ገብቼ ስማር ትምህርቴን እንደጨረስኩ መቀጠር ነበር አላማዬ። ነገር ግን ትምህርቴን ጨርሼ ስመረቅ እንዳሰብኩት አልሆነም። የሥራ ቅጥር ላገኝ አልቻልኩም። በመሆኑም የሥራ ቅጥር አላገኘሁም ብዬ እጄን አጣጥፌ አልተቀመጥኩም። ይልቁንም ያገኘሁትን ሥራ መሥራት ቀጠልኩ። በዚህም እኔንም ቤተሠቤንም መደገፍ ቻልኩ። ስለዚህ በዚህ ተሞክሮ አስተሳሰቤን እና የዕለት... | shewa | 121 | female | |
አዎ ከነሱም ዉስጥ ዶሮ ወጥ ተጠቃሽ ነዉ እንዲሁም ዳቦ በመጋገር ቡና በማፍላት ክትፎ እንዲሁም ቁርጥ በማረግ አቅም ካላቸዉ ደግሞ በግ ወይም ፍየል ያርዱላቸዋል ዘመድ ተቀበሉልኝ በማለት ለእንግዳ ያላቸዉን ከብር ይገልጻሉ
ሁሉም ባቅሙ በቤቱ ያስተናግዳል ምክንያቱም ለእንግዳዉ ያለንን ፍቅርና አክብሮት ማሳያ ተደርጎ ይቆጠራል
ከሌላቸዉ ደግሞ ተበድረዉም ቢሆን እንጀራ በበርበሬ ያቀርባሉ ሁሉም ባለዉ አቅም ያስተናግዳል
| shewa | 256 | female | |
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ንቁ፣ ጠንካራ እና ሁል ጊዜ በኃይል የተሞላሁ እንድሆን የሚያደርጉኝ ምግቦች ከግል ማንነቴ፣ ከባህሌ እና ከማህበራዊ እሴቶቼ ጋር ጥልቅ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። ለእኔ ምግብ የሰውነትን ፍላጎት ማሟያ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ሰላምን፣ ባህላዊ ትውፊትን እና የልጅነት ትዝታዎችን ጭምር መልሶ የሚያድስ ድንቅ ስጦታ ነው።
በተለይ ከፍተኛ ኃይል እና ጥንካሬ የሚሰጡኝን ዋና ዋና ምግቦች የሚከተሉት ናቸው
የተፈጨ ፉል
የገብስ ገንፎ፦ የጥንካሬ እና የጽናት ምንጭ | shewa | 973 | female | |
አዎ!
በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት አዘውትሬ የምመገበው የምግብ አይነት ፍርፍር ነው። ምክንያቱም ጠዋት ላይ ቀለል ያለና ሞቅ ያለ ነገር ስለምፈልግ ነው :: በተለይ ፆም ባልሆነ ጊዜ የቋንጣ ፍርፍር መመገብ በጣም ይመቸኛል :: በፆም ወቅት ደግሞ ቃርያ ያለበት ፍርፍር በግማሽ አንጀራ ወይም በዳቦ መመገብ አዘወትራለሁ:: ነገር ግን ከቤቴ ዉጭ ፍርፍሩ ጥራት ባለው መልኩ ላይሰራ ስለሚችል አና ትርፍራፊ ሊጠቀሙ ይችላሉ ብዬ ስለምጠራጠር ዉጭ ላይ ፍርፍር አላዝም። | shewa | 122 | female | |
መረጃን የማገኝበት መንገድ ባለፉት 5 እና 10 ዓመታት ውስጥ በጣም ተለውጧል። በአብዛኛው በመጽሃፍቶች፣ በጋዜጦች እና በአካባቢዬ ያሉትን ሰዎች በመጠየቅ ነበረ መረጃ የማገኘው። አሁን ግን ሁሉንም ነገር ማግኘት ከፈለግኩኝ እንደ ጎግል፣ የዩቲዩብ አጋዥ ስልጠናዎች፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የተለያዩ የበይነ መረብ መሳሪያዎች እጠቀማለሁ። መረጃ ፈጣን፣ ምቹ እና በማንኛውም ጊዜ የሚገኝ ነው። ይህ ለውጥ መማርን ቀላል እና ቀልጣፋ አድርጎታል። ነገር ግን ምንጮችን ስለማጣራት የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግን ይጠይቃል። | shewa | 122 | female | |
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ... | shewa | 973 | female | |
ልጆች ሲኖሩኝ የማስተምራቸው ዋነኛ ከምላቸው ውስጥ አንዱ ስነምግባርን ነው።ሰውን ማክበር፣ሁሉንም ሰው በእኩል ሰው የመሆን አይን ማየት፣በራስ እንዲደርስ ማይፈልጉትን ሌላ ሰው ላይ አለማድረስን ወዘተ አስተምራቸዋለሁ።በመቀጠል በራሳቸው መተማመንን ምንም ነገር ከነሱ እንደማይበልጥ ችግሮች ከነሱ በታች መሆናቸውን እና እንዴት መጠንከር እንዳለባቸው።አለም እንደዴት እንደምትሰራ አሳውቃቸዋለሁ።ሌላው ፈጣሪያቸውን አብዝተው ማወቅና መከተል እንዲሁም ማመንን አስተምራቸዋለሁ።ቤተሰብ ምንማለት እንደሆነም ጭምር እንዲረዱ... | shewa | 122 | female | |
መጎብኘት የምፈልገው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ታሪካዊ ቦታዎች እና ሁሉንም የሀገሪቷን ክፍል ነው ።ምክንያቱም በኪነ-ህንፃ፣በህክምና፣በስነ-ፈለክ፣በቋንቋእና በፊደላት፣በፁሁፍ፣በማህበረሰብ አኗኗር ፣አመጋገብ ፣አለባበስ፣የግጭት መፍቻ መንገድ ፤የጋብቻ ሰነ-ስርዐት ፤ባህላዊ የዳኝነት ስነ- ስርዐት
...ወ.ዘ.ተ በጣም የሚያስደንቅ እና በስፋት ያልተጠቀምንበት ነገር ግን ለማህበረሰቡ ብሎም ለሀገር ጠቀሜታው የላቀ ሰለሆነ ነው ።ከላይ በተዘረዘሩት ውስጥ ይሉትን ጠቃሚ ተሞክሮዎች ማግኘት እፈልጋለሁ ። | shewa | 122 | female | |
መጀመሪያ ያንን ሰው በሰፈር በመሆን መጎብኝት ነው ከዛ በምን መልኩ ጉድለት እንዳለበት መረዳት ።ከዛም ገንዘብ በማሰባሰብ ማሳከም መድሀኒት መግዛት ፣ ከማህበረሰቡ የገንዘብ የንብረት ድጋፍ ማድረግ ፣ መመገብ ወይም የምግብ አቅርቦት ማድረግ፣በእምነቱ እንዲበረታ እንዲፀና ፣ ከገባበት ችግር ወይም ህመም እንደሚወጣ በመንገር እንዲፅናና ማድረግ ፣መልካም የሆነ ፍቅርን መስጠት ፣ እርዳታ እንዳይመስለው አድርጎ ማቅረብ ፡ከማህብራዊ ድርጅቶች ወይም ተቆማት ፣ የተለያዩ የድጋፍ መድረኮችን በኢንተርኔት ላይ የተ... | shewa | 122 | female | |
በእኛ ማህበረሰብ በሰፊው የሚከበረው መስቀል፣ጥምቀት ከልሎች በዓላት በተለየ መልኩ የአደባባይ በዓል በመሆን ይከበራሉ።የመስቀል በዓልን ስንመለከት ሁሉም ከያለበት በመሰብሰብ ችቦ በማብራት ይከበራል ።የጥምቀት በዐል ሁሉም ታቦታት ከመንበራቸው በመነሳት ወደ ከተራው በመሄድ በውዳሴ ፣በቅዳሴ ፣በዝማሬ ሲመሰገን በመማግስቱ በእለቱ ጥምቀት የጥምቀት ስርዓቱ በአባቶች ከተደረገ በኋላ ወደመጡበት ወደመንበራቸው በዝማሬ ይመለሳሉ ። | shewa | 190 | male | |
ልጆች ሲኖሩኝ የማስተምራቸው ዋነኛ ከምላቸው ውስጥ አንዱ ስነምግባርን ነው።ሰውን ማክበር፣ሁሉንም ሰው በእኩል ሰው የመሆን አይን ማየት፣በራስ እንዲደርስ ማይፈልጉትን ሌላ ሰው ላይ አለማድረስን ወዘተ አስተምራቸዋለሁ።በመቀጠል በራሳቸው መተማመንን ምንም ነገር ከነሱ እንደማይበልጥ ችግሮች ከነሱ በታች መሆናቸውን እና እንዴት መጠንከር እንዳለባቸው።አለም እንደዴት እንደምትሰራ አሳውቃቸዋለሁ።ሌላው ፈጣሪያቸውን አብዝተው ማወቅና መከተል እንዲሁም ማመንን አስተምራቸዋለሁ።ቤተሰብ ምንማለት እንደሆነም ጭምር እንዲረዱ... | shewa | 135 | male | |
እውነት ነው፣ ጭንቀት የሂወታቺን አካል ነው፣ ግን መጠን ያለው ከሆነ ነው ፣ ከመጠን ያለፈ ጭንቀት እብደትን የሚስከትል እና ለጤና ጠንቅ እንደሆነ ይታወቃል፣ውጥርት እና ጭንቀትን ለመቋቋም የተለያዩ መንገዶች አሉ ፣ ለምሳሌ እንቅልፍ መተኛት ፤ ንፋስ መውሰድ ፤ መንቀሳቀስ፤ ስር መስራት፤ ከጓደኛ ጋር አብሮ መሆን ፤ የሚስቁ እና የሚያዝናኑ ነገሮችን መስራት እስፖረት መስራት ፤ ሻወር መውሰድ እና ነገሩን ቀለል አድርጎ ማሰብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ። | shewa | 190 | male | |
በቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር እነዚህን ነገሮች አደርጋለሁ፦
መከባበርን እጠብቃለሁ – የእያንዳንዱን አስተያየትና ስሜት አከብራለሁ።
ጥሩ ግንኙነት እፈጥራለሁ – በችግርና በደስታ ጊዜ በነጻነት እንዲነጋገሩ እበረታታለሁ።
እርስ በርስ መረዳዳትን እጠናክራለሁ – የቤት ስራዎችን በመካፈል እና በችግር ጊዜ በመደጋገፍ።ግጭቶችን በሰላም እፈታለሁ – በቁጣ ሳይሆን በመወያየትና በመተማመን።ፍቅርና አድናቆት አሳያለሁ – ለእያንዳንዱ የሚገባውን እንክብካቤና አበረታቻ እሰጣለሁ።
አብረን ጊዜ እናሳልፋ... | shewa | 973 | female | |
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ... | shewa | 830 | female | |
መጀመሪያ ያንን ሰው በሰፈር በመሆን መጎብኝት ነው ከዛ በምን መልኩ ጉድለት እንዳለበት መረዳት ።ከዛም ገንዘብ በማሰባሰብ ማሳከም መድሀኒት መግዛት ፣ ከማህበረሰቡ የገንዘብ የንብረት ድጋፍ ማድረግ ፣ መመገብ ወይም የምግብ አቅርቦት ማድረግ፣በእምነቱ እንዲበረታ እንዲፀና ፣ ከገባበት ችግር ወይም ህመም እንደሚወጣ በመንገር እንዲፅናና ማድረግ ፣መልካም የሆነ ፍቅርን መስጠት ፣ እርዳታ እንዳይመስለው አድርጎ ማቅረብ ፡ከማህብራዊ ድርጅቶች ወይም ተቆማት ፣ የተለያዩ የድጋፍ መድረኮችን በኢንተርኔት ላይ የተ... | shewa | 256 | female | |
ልጆች ሲኖሩኝ የማስተምራቸው ዋነኛ ከምላቸው ውስጥ አንዱ ስነምግባርን ነው።ሰውን ማክበር፣ሁሉንም ሰው በእኩል ሰው የመሆን አይን ማየት፣በራስ እንዲደርስ ማይፈልጉትን ሌላ ሰው ላይ አለማድረስን ወዘተ አስተምራቸዋለሁ።በመቀጠል በራሳቸው መተማመንን ምንም ነገር ከነሱ እንደማይበልጥ ችግሮች ከነሱ በታች መሆናቸውን እና እንዴት መጠንከር እንዳለባቸው።አለም እንደዴት እንደምትሰራ አሳውቃቸዋለሁ።ሌላው ፈጣሪያቸውን አብዝተው ማወቅና መከተል እንዲሁም ማመንን አስተምራቸዋለሁ።ቤተሰብ ምንማለት እንደሆነም ጭምር እንዲረዱ... | shewa | 343 | female | |
ያው አሁን ላይ ኑሮ ከባድ ነው። ሁሉ ነገር ጣራ ነክቷል። እንደእኔ ላሉ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላለን ሰዎች መኖር ከባድ እየሆነ ነው። በጣም ብዙ የገንዘብ እጥረቶች አሉብኝ። ይህንንም ስል ለምሳሌ ለሰው ልጅ ለመኖር አስፈላጊ ወይም መሰረታዊ ፍላጎቶች አሉ። እነሱም ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ ናቸው። እኔ እንግድህ የራሴ የሆነ መጠለያ የለኝም። የምኖረው ተከራይቼ ነው። አሁን ላይ የቤት ኪራይ ደግሞ ጣራ ነክቷል። የራሴ ቤት ቢኖረኝ ኖሮ ቢያንስ ለቤት ኪራይ የምከፍለውን ለሌላ ወጪ አውለው ነበር። ይህ እንግድ... | shewa | 279 | male | |
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች
፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው።
፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው።
፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን... | shewa | 835 | female | |
እኔ በቤተሰቤ ውስጥ ያለኝ ሚና ብዙም አይደል። ነገር ግን ከበታቼ ያሉ እኅት ወንድሞቼን ጠንክረው እንድማሩ እመክራለሁ፤ ማገዝ ያለብኝን ለምሳሌ እንደ ደብተር እስኪርብቶ ያሉ ቁሳቁሶችን በተቻለ መጠን እደግፋለሁ። እኔን አስተምረው ለዚህ ላደረሱኝ ቤተሰቦቼ ውለታቸውን ከፍየ ባልጨርሰውም የበኩሌን ድጋፍ አደርጋለሁ። ያው አሁን ላይ ኑሮ ከባድ ቢሆንም ባለኝ ገንዘብ እያብቃቃሁ ቤተሰቦቼን ለመርዳት እሞክራለሁ። እኅት ወንድሞቼን ልጆቻቸውን ማስተማር እንዳለባቸው እመክራለሁ። እስካሁን እኔ ትዳር የለኝም ። ነገ... | shewa | 553 | male | |
ያው አሁን ላይ ኑሮ ከባድ ነው። ሁሉ ነገር ጣራ ነክቷል። እንደእኔ ላሉ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላለን ሰዎች መኖር ከባድ እየሆነ ነው። በጣም ብዙ የገንዘብ እጥረቶች አሉብኝ። ይህንንም ስል ለምሳሌ ለሰው ልጅ ለመኖር አስፈላጊ ወይም መሰረታዊ ፍላጎቶች አሉ። እነሱም ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ ናቸው። እኔ እንግድህ የራሴ የሆነ መጠለያ የለኝም። የምኖረው ተከራይቼ ነው። አሁን ላይ የቤት ኪራይ ደግሞ ጣራ ነክቷል። የራሴ ቤት ቢኖረኝ ኖሮ ቢያንስ ለቤት ኪራይ የምከፍለውን ለሌላ ወጪ አውለው ነበር። ይህ እንግድ... | shewa | 553 | male | |
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 834 | female | |
የመንደር ሕይወት ይበልጥ ማራኪ እና ተወዳጅ ሆኖ እንዲቆይ ብዙ ባህላዊ ገጽታዎች ሊጠናከሩ ይችላሉ። ለምሳሌ የጋራ ድጋፍ ስርዓቶች እንደ እድር፣ እቁብ እና የጋራ የሥራ ትብብር ልምዶች ሰዎች እርስ በርስ እንዲረዳዱ እና ጠንካራ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያግዛሉ። እንዲሁም የመሬት ውርስ ልምዶችን ፍትሃዊ እና ግልጽ በማድረግ ወጣቶች በግብርና እና በመንደር ልማት እንዲሳተፉ ማበረታታት ይቻላል።
ለዘመናዊ ወጣቶች እነዚህን ልምዶች ለማላመድ ባህላዊ እሴቶችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር አለብን። ለምሳሌ የማህበረሰብ ቡ... | shewa | 830 | female | |
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ... | shewa | 889 | female | |
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ... | shewa | 830 | female | |
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።... | shewa | 838 | female | |
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች
፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው።
፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው።
፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን... | shewa | 932 | male | |
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ... | shewa | 832 | male | |
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ... | shewa | 879 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 867 | female | |
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር።
ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው።
ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ... | shewa | 838 | female | |
አዎድ እችላለሁ የእኛ አካባቢ ጅሩ ነው። እንግዳ ከመጣ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ቤት የእግዜር ነው። ብሎ በመቀበል አልጋቸውን ለቀው እግር አጥበው ያሳድራሉ። ደሞ በጣም የተናፈቀና ከሩቅ የመጣ ዘመድ ከሆነ በግ ታርዶ ፤ጠላ ተጠምቆ፤ ዳቦ ተደፋቶ፤ ቤት ሙሉ ዘመድ አዝማድ ጎረቤት ተጠርቶ እየተዘፈነ እየተጨፈረ ጮማ እየተቆረጠ ጠጅ ጠላ እየተቀዳ ይስተናገዳል። ሲሄድም ይዞ የሚሄደው ስንዴ ይጫንለታል። የእኛ አካባቢ እንግዳ ከቀባበል ይህን ይመስላል። ምግብ ለምሳሌ:- ዳቦ ለመጋገር መጀመ... | shewa | 907 | female | |
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ... | shewa | 907 | female | |
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 907 | female | |
ጤንነቴንና ደህንነቴን ለመጠበቅ በዋናነት የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ፣ በቂ እንቅልፍ እወስዳለሁ፣ እንዲሁም የአካልና የአእምሮ እንቅስቃሴዎችን አደርጋለሁ። የዕለት ተዕለት ልምዶቼ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
የአእምሮ እረፍት፦ ከከባድ የትምህርትና የኮዲንግ ሰዓታት በኋላ አእምሮዬን ለማዝናናት የእግር ኳስ ጨዋታዎችን (በተለይ የአርሰናልን) እከታተላለሁ።
አካላዊ ብቃት፦ በግቢ ውስጥ ወይም በአካባቢው ረጅም የእግር ጉዞ በማድረግ ሰውነቴን ንቁና ጤናማ አደርጋለሁ።
ውጥረት መቀነስ፦ የፈተናና የሥራ ጫናዎችን ... | shewa | 838 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 836 | female | |
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር።
ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው።
ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ... | shewa | 941 | female | |
ትላልቅ ሰዎች “ቀዝቃዛ ውሃ አትጠጣ፣ ጉንፋን ይይዝሃል እንዲሁም ጉሮሮህን ቶንሲል ስለሚያምህ፤ ለብ ያለ ውሃ ወይም ሻይ ጠጣ” የሚሉት ምክር መጀመሪያ ላይ የኋላ ቀርነት እና በመሰለኝ የሚያወሩ ይመስል ነበር። በኋላ ግን
በህመም ምክንያት የጤና ባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ሲሰጡ እንዲሁም
የህክምና ጥናቶች ለብ ያለ ውሃ መጠጣት የደም ዝውውርን እንደሚያፋጥን፣ የምግብ መፈጨትን እንደሚያስተካክልና የባክቴሪያና ቫይረስ ስርጭትን እንደሚቀንስ አረጋግጠዋል። ያለፈበት እና ውሸት የመሰለው እውነተኛ የጤና ... | shewa | 832 | male | |
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ።
በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦
1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች
2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች
3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር... | shewa | 832 | male | |
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 832 | male | |
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 835 | female | |
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ... | shewa | 879 | female | |
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር።
ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው።
ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ... | shewa | 831 | male | |
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ።
በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦
1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች
2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች
3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር... | shewa | 835 | female | |
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች
፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው።
፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው።
፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን... | shewa | 879 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 840 | female | |
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ... | shewa | 838 | female | |
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ።
በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦
1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች
2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች
3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር... | shewa | 838 | female | |
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ... | shewa | 838 | female | |
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 889 | female | |
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ... | shewa | 889 | female | |
ትላልቅ ሰዎች “ቀዝቃዛ ውሃ አትጠጣ፣ ጉንፋን ይይዝሃል እንዲሁም ጉሮሮህን ቶንሲል ስለሚያምህ፤ ለብ ያለ ውሃ ወይም ሻይ ጠጣ” የሚሉት ምክር መጀመሪያ ላይ የኋላ ቀርነት እና በመሰለኝ የሚያወሩ ይመስል ነበር። በኋላ ግን
በህመም ምክንያት የጤና ባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ሲሰጡ እንዲሁም
የህክምና ጥናቶች ለብ ያለ ውሃ መጠጣት የደም ዝውውርን እንደሚያፋጥን፣ የምግብ መፈጨትን እንደሚያስተካክልና የባክቴሪያና ቫይረስ ስርጭትን እንደሚቀንስ አረጋግጠዋል። ያለፈበት እና ውሸት የመሰለው እውነተኛ የጤና ... | shewa | 889 | female | |
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ።
በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦
1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች
2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች
3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር... | shewa | 853 | female | |
እኔ ባደኩበት ባህል ውስጥ እንደ ጭንቀት ወይም ድብርት ያሉ ላይ ወይም ማንኛውም ችግሮችን በጋራ የመፍታት ልምድ አለ ።በአብሮነት ተሳስሮ መኖር የሒወት አንዱ አካል ነው። ሀይማኖት ሳይለያቸው በሀዘኑም በደስታውም በህመሙም በስራውም ሁሌም አብረው ናቸው። እኛ ማህበረሰብ ውስጥ ጭንቀት የለም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተው በፍቅር ይኖራሉ።ቢጨነቅ ቢደበር እራሱ አንድ በደቂቃ ይረሳል በጨዋታ በሳቅ በቻ የችግሮች መፍቻችን አብሮነት ነው።በአጠቃላይ እንደ ድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግሎች ላይ ያላቸው አመለካከት ለ... | shewa | 842 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 973 | female | |
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።... | shewa | 973 | female | |
አካል ጉዳተኞች ለመማር በጣም ሊሟሉላቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮ አሉ። እነሱም ፦ እግራቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የተስተካከለ መንድ ለዊልቸር የሚመች መሆን አለበት ። ለአይነ ስውራን ኬይን፣ ብሬል ፤የድምፅ መቅጃ ማዘጋጀት፤ መስማት ለተሳናቸው የምልክት ቋንቋ መምህር፤ የአእምሮ ችግር ላለባቸው ደግሞ የልዩ ፍላጎት ምህራንን ማሟላት አለብትን። እንዲሁም ማራሊ የተጎዱ ስለሆኑ የስነ ልቦና ዝግጅት መስጠት። ይህ ካልሆነ አካል ጉዳተኞች ተሰፋ ሊቆርጡ እና አቅማቸውን ላይጠቀሙ ይችላሉ። ከመስራት እና ሀገር አሳዳ... | shewa | 833 | female | |
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው።
ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)... | shewa | 833 | female | |
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ... | shewa | 941 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 835 | female | |
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው።
ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)... | shewa | 835 | female | |
እንግዳን ተቀብሎ ስለማስተናገድ ወይም እኔ ራሴ በሌላ ሰው ቤት ተገኝቼ ስላገኘሁት ታላቅ አቀባበል ሲነሳ፣ በሕይወቴ ፈጽሞ የማልረሳውና ሁልጊዜም በኩራት የማስታውሰው አንድ ድንቅ አጋጣሚ አለ። በአካባቢያችን እንግዳ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ተደርጎ ስለሚታይ፣ እንግዶችን በፍቅርና በክብር መቀበል የዘወትር ተግባራችን ነው ባይ ነኝ።
እኔን እጅግ በሚገርም ሁኔታ ያስተናገዱበትን ያንን ጊዜና ነገሩ ዛሬም ድረስ በልቤ ታትሞ እንዲታወስ ያደረገውን ምክንያት እንደሚከተለው እገልጻለሁ፦
ያኔ ጉዳይ ኖሮኝ ወደ አ... | shewa | 831 | male | |
በቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር እነዚህን ነገሮች አደርጋለሁ፦
መከባበርን እጠብቃለሁ – የእያንዳንዱን አስተያየትና ስሜት አከብራለሁ።
ጥሩ ግንኙነት እፈጥራለሁ – በችግርና በደስታ ጊዜ በነጻነት እንዲነጋገሩ እበረታታለሁ።
እርስ በርስ መረዳዳትን እጠናክራለሁ – የቤት ስራዎችን በመካፈል እና በችግር ጊዜ በመደጋገፍ።ግጭቶችን በሰላም እፈታለሁ – በቁጣ ሳይሆን በመወያየትና በመተማመን።ፍቅርና አድናቆት አሳያለሁ – ለእያንዳንዱ የሚገባውን እንክብካቤና አበረታቻ እሰጣለሁ።
አብረን ጊዜ እናሳልፋ... | shewa | 831 | male | |
ከጊዜ ወደ ጊዜ ማህበረሰቡ ብዙ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል ። ለምሳሌ፦ አዎንታዊ ለውጦች ስንመለከት ዘመናዊነት ፣ የተለያዩ አዝዕርቶችን በሚዘሩ ሰአት ማዳበሪያ ይጠቀማሉ ፣ የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም መረጃ ሰብስበው ይለዋወጣሉ (ለመረጃ ቅርብ ሆነዋል ) እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሞክራሉ። አሉታዊ ለውጦች ደግሞ በአሁን ሰአት ከባድ የሆነው በቀላሉ መፈታት ያልቻለው የርስ በርስ ጦርነት ፣ ሰው ለሰው አለመተማመን ፣ መከዳዳት ፣አለመከባበር ፣ዘረኝነት እና ሌሎችም ይገኙበታል ። | shewa | 831 | male | |
ከጊዜ ወደ ጊዜ ማህበረሰቡ ብዙ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል ። ለምሳሌ፦ አዎንታዊ ለውጦች ስንመለከት ዘመናዊነት ፣ የተለያዩ አዝዕርቶችን በሚዘሩ ሰአት ማዳበሪያ ይጠቀማሉ ፣ የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም መረጃ ሰብስበው ይለዋወጣሉ (ለመረጃ ቅርብ ሆነዋል ) እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሞክራሉ። አሉታዊ ለውጦች ደግሞ በአሁን ሰአት ከባድ የሆነው በቀላሉ መፈታት ያልቻለው የርስ በርስ ጦርነት ፣ ሰው ለሰው አለመተማመን ፣ መከዳዳት ፣አለመከባበር ፣ዘረኝነት እና ሌሎችም ይገኙበታል ። | shewa | 844 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 941 | female | |
ኢትዮጵያ ውስጥ እናቶች በባህል ብዙ ቅመማ ቅመም ያዘጋጃሉ። ለምሳሌ፦ የቀይ ወጥ ቅመም ከዝንጅብል፣ ከኮረሪማ፣ከነጭ ሽንኩርት፣ ጥቁር አዝሙድ፣ጥምዝ አንድ ላይ በመውቀጥ በማድረቅ ከተወቀጠ በኋላ ሲደርቅ ተፈጭቶ ወጥ በጣም የሚያጣፋጥ ቅመም ያዝጋጃሉ። ሌላ ደግሞ የምጥን ሽሮ ቅመም ሲዘጋጅ :- አተር ከተከካ በኋላ አጥቦ በማድረቅ በሶብላ፣ ከሴ፣ ትንሽ በርበሬ ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ኮሰረት፣ ጫው የመሳሰሉትን በመጨመር ቆንጆ ምጥን ሽሮ ይዘጋጃል። እርድ ደግሞ እርዱ ከተገዛ በኋላ ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተቀላቅሎ ከ... | shewa | 830 | female | |
ከጊዜ ወደ ጊዜ ማህበረሰቡ ብዙ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል ። ለምሳሌ፦ አዎንታዊ ለውጦች ስንመለከት ዘመናዊነት ፣ የተለያዩ አዝዕርቶችን በሚዘሩ ሰአት ማዳበሪያ ይጠቀማሉ ፣ የተለያዩ መሳሪያዎችን በመጠቀም መረጃ ሰብስበው ይለዋወጣሉ (ለመረጃ ቅርብ ሆነዋል ) እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ይሞክራሉ። አሉታዊ ለውጦች ደግሞ በአሁን ሰአት ከባድ የሆነው በቀላሉ መፈታት ያልቻለው የርስ በርስ ጦርነት ፣ ሰው ለሰው አለመተማመን ፣ መከዳዳት ፣አለመከባበር ፣ዘረኝነት እና ሌሎችም ይገኙበታል ። | shewa | 834 | female | |
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።... | shewa | 932 | male | |
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው።
ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)... | shewa | 842 | female | |
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች
፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው።
፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው።
፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን... | shewa | 836 | female | |
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ... | shewa | 835 | female | |
የህይወቴ ዋነኛ ግብ የአየር መርከብ አብራሪ (Pilot) መሆን ነው። ይህ ግብ ለእኔ እጅግ ጠቃሚ የሆነው ከልጅነቴ ጀምሮ ለሰማይ እና ለበረራ ያለኝ ፍቅር ከፍተኛ ስለነበር ነው። ከፍ ብዬ በመብረር አለምን ከላይ የማየት፣ የተለያዩ ባህሎችን የማገናኘት እና ሰዎችን ወደ መዳረሻቸው በራሴ እጅ የማድረስ ህልም አለኝ። አብራሪነት ለእኔ ስራ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዴ ነው - ኃላፊነትን፣ ትጋትን እና ራስን መቻልን የሚያጎለብት ሙያ ነው።
ይህን ግብ ለማሳካት በአሁኑ ጊዜ ኢንጂነሪንግ (Engineering)... | shewa | 844 | female | |
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ንቁ፣ ጠንካራ እና ሁል ጊዜ በኃይል የተሞላሁ እንድሆን የሚያደርጉኝ ምግቦች ከግል ማንነቴ፣ ከባህሌ እና ከማህበራዊ እሴቶቼ ጋር ጥልቅ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። ለእኔ ምግብ የሰውነትን ፍላጎት ማሟያ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ሰላምን፣ ባህላዊ ትውፊትን እና የልጅነት ትዝታዎችን ጭምር መልሶ የሚያድስ ድንቅ ስጦታ ነው።
በተለይ ከፍተኛ ኃይል እና ጥንካሬ የሚሰጡኝን ዋና ዋና ምግቦች የሚከተሉት ናቸው
የተፈጨ ፉል
የገብስ ገንፎ፦ የጥንካሬ እና የጽናት ምንጭ | shewa | 844 | female | |
በሸዋ ባሕል ውስጥ እንግዳ መቀበል በጣም ከፍ ያለ እሴት ነው። ብዙ ጊዜ ለእንግዶች የሚቀርቡ ምግቦች
፩) እንጀራ እና ወጥ ፦ እንጀራ በወጥ ለእንግዳ የሚቀርብ ዋና ምግብ ነው። ዶሮ ወጥ፣ ስጋ ወጥ ፣እንዲሁም ቀይ ወጥ( በበርበሬ የተዘጋጀ) ምክንያቱም ለብዙ ሰው በአንድ ጠረጴዛ ላይ መጋራት ስለሚያስችል የአንድነት ምልክት ነው።
፪..በቅቤ እና በቅመም የተዘጋጀ ስጋ ለልዩ እንግዶች የሚቀርብ ከፍ ያለ የክብር ምግብ ነው።
፫. ቡና ፦ ቡና ማቅረብ አንደኛዉ የእንግዳ መቀበያ ስርዓት ነው። እንግዳነትን... | shewa | 830 | female | |
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ።
በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦
1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች
2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች
3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር... | shewa | 830 | female | |
በባህላዊ መንገድ ብዙ የሚቀመሙና የሚ ፈውሱ መድሀኒቶች አሉ። ለምሳሌ ጨጓሯውን ለሚታመም ሰው በባህላዊ መንገድ ከታሸ በኋላ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ተልባ እንዲ መገብ ይደረጋል ተልባ በዘመናዊ ህክምናም ቢሆን የሚመከር ነገር ነው። የጉበት በሽታ በሀኪም ዘንድ ያን አክል መፍትሄ የሌለው በሽታ ነው። ነገርግን ፈዋሽ የሀበሻ መድሀኒት አለው ። በጠላ፣ በወተት ተበጥብጦ የሚጠጣ ወይም ጭቅላት ላይ የሚታሰር ፈዋሽ መደሀኒት ነው። ለጉንፉን ደግሞ ነጭ ሽንኩርት አረቄ ጤናዳም እና ሰናፍጭ ባህርዛፍ መታጠን ያድናል ።።... | shewa | 833 | female | |
ሰዎች ስለ ጭንቀትናድብርት ያሉ የአእምሮ ጤንነት ትግል ላይ ያላቸው አመለካከት ጭንቀትናድብርት ከፍተኛ የጤና መታወክ ላይ እንደሚያደርስና ያልተለመደ ወይም አዲስ ባህሪ ማምጣት(በሆነ ባልሆነዉ ማልቀስ፣መበሳጨት፣ከሰዉጋር አለመስማማት፣ሰዉ፣አለመቅረብ፣ብቸኝነትን መምረጥ፣የምግብ ፍላገጎት መቀነስ....) ይሄሁሉ የሚመጣውም ብለው የሚያስቡት ምክንያትም በሆነ ባልሆነው በማሰብ፤ነገሮችን በውስጡ የሚይዝ ሰዉ ሲደራረብበት... ነው። ሙሉ በሙሉ አልተለወጡም ነገር ግን የተወሰነ በራስ ላይ መቀየር አለ። | shewa | 830 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 842 | female | |
ጤንነቴንና ደህንነቴን ለመጠበቅ በዋናነት የተመጣጠነ ምግብ እመገባለሁ፣ በቂ እንቅልፍ እወስዳለሁ፣ እንዲሁም የአካልና የአእምሮ እንቅስቃሴዎችን አደርጋለሁ። የዕለት ተዕለት ልምዶቼ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
የአእምሮ እረፍት፦ ከከባድ የትምህርትና የኮዲንግ ሰዓታት በኋላ አእምሮዬን ለማዝናናት የእግር ኳስ ጨዋታዎችን (በተለይ የአርሰናልን) እከታተላለሁ።
አካላዊ ብቃት፦ በግቢ ውስጥ ወይም በአካባቢው ረጅም የእግር ጉዞ በማድረግ ሰውነቴን ንቁና ጤናማ አደርጋለሁ።
ውጥረት መቀነስ፦ የፈተናና የሥራ ጫናዎችን ... | shewa | 842 | female | |
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር።
ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው።
ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ... | shewa | 842 | female | |
የመንደር ሕይወት ይበልጥ ማራኪ እና ተወዳጅ ሆኖ እንዲቆይ ብዙ ባህላዊ ገጽታዎች ሊጠናከሩ ይችላሉ። ለምሳሌ የጋራ ድጋፍ ስርዓቶች እንደ እድር፣ እቁብ እና የጋራ የሥራ ትብብር ልምዶች ሰዎች እርስ በርስ እንዲረዳዱ እና ጠንካራ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያግዛሉ። እንዲሁም የመሬት ውርስ ልምዶችን ፍትሃዊ እና ግልጽ በማድረግ ወጣቶች በግብርና እና በመንደር ልማት እንዲሳተፉ ማበረታታት ይቻላል።
ለዘመናዊ ወጣቶች እነዚህን ልምዶች ለማላመድ ባህላዊ እሴቶችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር አለብን። ለምሳሌ የማህበረሰብ ቡ... | shewa | 889 | female | |
በአካባቢያችን የውሃ መስመር ጥገና ምክንያት ውሃ እንደሚዘጋ የሚገልጽ መረጃ ዘግይቶ በመድረሱ ማህበረሰቡ በቂ ውሃ ማከማቸት ሳይችል ቀርቶ ለከፍተኛ እንግልትና እጥረት ተዳርጎ ነበር።
ይህንን ችግር መከላከል ይቻል የነበረው የሚመለከተው አካል ጥገናው ከመጀመሩ ከቀናት በፊት በአካባቢው ድምፅ ማጉያ ወይም በህዝብ አስተዳዳሪዎች አማካኝነት መረጃውን በጊዜ ቢያስተላልፍ ኖሮ ነው።
ከዚህ አጋጣሚ የተማርነው ትልቅ ትምህርት ተቋማት መረጃን በወቅቱ ማድረስ እንዳለባቸውና እኛም እንደ ማህበረሰብ ሁልጊዜም መጠባበቂያ ... | shewa | 889 | female | |
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ንቁ፣ ጠንካራ እና ሁል ጊዜ በኃይል የተሞላሁ እንድሆን የሚያደርጉኝ ምግቦች ከግል ማንነቴ፣ ከባህሌ እና ከማህበራዊ እሴቶቼ ጋር ጥልቅ ቁርኝት ያላቸው ናቸው። ለእኔ ምግብ የሰውነትን ፍላጎት ማሟያ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ሰላምን፣ ባህላዊ ትውፊትን እና የልጅነት ትዝታዎችን ጭምር መልሶ የሚያድስ ድንቅ ስጦታ ነው።
በተለይ ከፍተኛ ኃይል እና ጥንካሬ የሚሰጡኝን ዋና ዋና ምግቦች የሚከተሉት ናቸው
የተፈጨ ፉል
የገብስ ገንፎ፦ የጥንካሬ እና የጽናት ምንጭ | shewa | 853 | female | |
በቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር እነዚህን ነገሮች አደርጋለሁ፦
መከባበርን እጠብቃለሁ – የእያንዳንዱን አስተያየትና ስሜት አከብራለሁ።
ጥሩ ግንኙነት እፈጥራለሁ – በችግርና በደስታ ጊዜ በነጻነት እንዲነጋገሩ እበረታታለሁ።
እርስ በርስ መረዳዳትን እጠናክራለሁ – የቤት ስራዎችን በመካፈል እና በችግር ጊዜ በመደጋገፍ።ግጭቶችን በሰላም እፈታለሁ – በቁጣ ሳይሆን በመወያየትና በመተማመን።ፍቅርና አድናቆት አሳያለሁ – ለእያንዳንዱ የሚገባውን እንክብካቤና አበረታቻ እሰጣለሁ።
አብረን ጊዜ እናሳልፋ... | shewa | 840 | female | |
አንግዳ ከሆነ ቢዛመድም ባይዛመድም ቢታወቅም ባይታወቅም ማንም ይሁን ምንም በእኛ ማህበረሰብ ቤት የእግዜር ነው ። የእግዜርን ቤት ደግሞ ለማንም መከልከል ክልክል ነው ስዚህ የመጣውን መሽቶበት ማደሪያ ያጣውን ቤት የእግዜር ብሎ በማስገባት ያለውን ቀምሞ አጣፍጦ በመስራት መጋበዝ እርጎውን እንጀራውን ጠላ አረቄውን አቅርቦ ማስተናገድ የተለመደ ነገር ነው። እግር አጥቦ መኝታ አንጥፎ ማስተኛትም ግድ ነው። እሩቅ ተጓዥ ከሆነ ስንቅ አስቋጥሮ ልሱን አሳጥቦ ይሸኛል። በእኛ ማህረሰብ እንግዳ አቀባሀል ይህንን ይመስ... | shewa | 932 | male | |
በአካባቢያችን ያለዉ ዋነኛ ቆሻሻን የማስወገጃ ዘዴ የተለያዩ ቆሻሻዎችን በአንድ ቦታ በመሰብሰብ ማቃጠል ነው።
በዚህም ውስጥ የተለያዩ የፕላስቲክ ቁርጥራጮች እና ጎማዎች እንዲሁም የጨርቅ ቁራጮች ሲሆኑ እነዚህም የሚበሰብሱ ባለመሆናቸው ለአፈር ለምነት እና ለእንሳሳት ጤንነት ጠንቅ ናቸው፡፡ መበስበስ የሚችል ቆሻሻን የምናስወግደው ጉድጓድ ቆፍረን በመቅበር ሲብላላ ኮምቶስት በማዘጋጀት ወደ እርሻ መሬታችን በመውሰድ የመሬቱን ለምነት ለመጨመር እንጠቀምበታለን።
አብዛኛውን ጊዜ በእኛ አካባቢ ቆሻሻ ጠቃሚ እን... | shewa | 853 | female | |
በቀደሙት ማህበረሰቦች ዘንድ ሴት ብትማር የትም አትደርስም ሴትን ወደማጀት ወንድን ወደ ችሎት ይባለነበር። መማርም መለወጥም የተፈቀደው ለወንድ ልጅ ብቻ እንሆነ ያስቡነበር የድሮዎቹ እና በአስተሳሰባቸው የቀሩ ሰዎች አሁን ግን ሁሉም ሰው መማር እንዳለበት የማያስብ ሰው የለም።ብተጨማርም በአሁን ዘመን ያለው ሕብረተሰብ ለትምህርት ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ማለትም የሰው ልጅ የሚያልፍለት በትምህርት ብቻ አይደለም እና እውቀት ብቻውን የተማረ አያሰኝም ወዘተ አንደነዚህ የመሳሰሉት አስታሳሰቦች አሉ | shewa | 844 | female | |
የመንደር ሕይወት ይበልጥ ማራኪ እና ተወዳጅ ሆኖ እንዲቆይ ብዙ ባህላዊ ገጽታዎች ሊጠናከሩ ይችላሉ። ለምሳሌ የጋራ ድጋፍ ስርዓቶች እንደ እድር፣ እቁብ እና የጋራ የሥራ ትብብር ልምዶች ሰዎች እርስ በርስ እንዲረዳዱ እና ጠንካራ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያግዛሉ። እንዲሁም የመሬት ውርስ ልምዶችን ፍትሃዊ እና ግልጽ በማድረግ ወጣቶች በግብርና እና በመንደር ልማት እንዲሳተፉ ማበረታታት ይቻላል።
ለዘመናዊ ወጣቶች እነዚህን ልምዶች ለማላመድ ባህላዊ እሴቶችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማጣመር አለብን። ለምሳሌ የማህበረሰብ ቡ... | shewa | 848 | female | |
እውነት ለመናገር አመታዊ እቅድ እንጂ የፈተና ሰሞን ካልሆነ በቀር በየቀኑ እቅድ አላወጣም። በተለምዶ ከጠዋት እስከ ማታ የምሰራቸውን ነገሮች አውቃቸዋለሁ ግን ለእያንዳዱ ለዚህ እስከዚህ ሰአት ብዬ ባለመመደቤ ምክንያት አንዱ ተግባር ላይ ብዙ ሰአት አባክንና ለሌላው ሰዓት አንሶኝ የምዋከብበት አጋጣሚ ብዙ ነው። አቅጄም ባይሄን ዘወትር የማከናውናቸውን ነገሮች እንሆ፦ ጠዋት ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ተጣጥቤ ፀሎት አደርሳለሁ በመቀጠልም ቁርስ በልቼ ክፍል ገባለሁ ምሳ በልቼ ከሰአት ባገኘሁት ነገር ሁሉ ስዝናና ... | shewa | 848 | female | |
በእኔ በኩልማ ውሎዬን አሳምረው፣ አእምሮዬን ፈታ አድርገው እጅግ በጣም የሚያዝናኑኝና የምከታተላቸው ድንቅ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ዝግጅቶች አሉኝ! ባሁኑ ዘመን የስራና የኑሮ ጫናው በበዛበት ሰዓት፣ እነዚህ ዝግጅቶች ለሰው ልጅ ትልቅ የእረፍትና የደስታ ምንጭ ናቸው ባይ ነኝ።
በተለይ እኔን በጣም የሚስቡኝንና ለእኔ አስደሳች የሆኑትን በዝርዝር ልንገራችሁ፦
1. የኢቢኤስ (EBS TV) ልዩ ልዩ የቅዳሜና እሁድ መዝናኛዎች
2. የራዲዮ ተውኔቶችና የትረካ ፕሮግራሞች
3. የሀገር ውስጥና የዓለም አቀፍ የስፖር... | shewa | 941 | female | |
ያደግሁበት ማህበረሰብ ደግ ጨዋ የሚረዳዳ ትልቅ አክብሮት የለው ለሰው የሚራራ ለተራበ የሚያበላ ለተጠማ የሚያጠጣ ማህበረሰብ ነው። | shewa | 213 | female | |
አዎን በተለይ ተቀብዬ ያስተናገድኩበትን አልረሳውም ምክንያቱም በጣም ከብዙ አመት በኋላ በጣም ስጠብቀው የነበረ እንግዳዬ ሰለነበረ። | shewa | 213 | female | |
አብሬ ያደኩት ወንድም አለኝ ሁል ጊዜ ከጎኔ ነው | shewa | 213 | female | |
አንድ አዲስ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ ማስተዋወቅ ብችል የምመርጠው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ነው ። ምክንያቱም ከብክለት ነጻ እና ወጭ ቆጣቢ በመሆናቸው ። | shewa | 213 | female | |
በመግባባትና ችግራቸውን በመነጋገር መፍታት መደማመጥና መከባበር | shewa | 213 | female | |
በእኛ ማህበረሰብ በሰፊው የሚከበረው መስቀል፣ጥምቀት ከልሎች በዓላት በተለየ መልኩ የአደባባይ በዓል በመሆን ይከበራሉ።የመስቀል በዓልን ስንመለከት ሁሉም ከያለበት በመሰብሰብ ችቦ በማብራት ይከበራል ።የጥምቀት በዐል ሁሉም ታቦታት ከመንበራቸው በመነሳት ወደ ከተራው በመሄድ በውዳሴ ፣በቅዳሴ ፣በዝማሬ ሲመሰገን በመማግስቱ በእለቱ ጥምቀት የጥምቀት ስርዓቱ በአባቶች ከተደረገ በኋላ ወደመጡበት ወደመንበራቸው በዝማሬ ይመለሳሉ ። | shewa | 118 | female |
Leyu Amharic - Shewa Dialect Speech Corpus
Dataset Description
This dataset is a curated parallel speech corpus consisting of audio recordings paired with corresponding text transcripts, focused on the Shewa dialect of the Amharic language. It is designed to support speech technology research across multiple tasks, including Automatic Speech Recognition (ASR) and Text-to-Speech (TTS). The corpus captures dialect-specific phonetic variations, accent patterns, and prosodic characteristics that are essential for building dialect-aware and robust speech systems.
All recordings were collected in real-world environments using mobile devices, introducing natural acoustic variability that improves model generalization. Each audio–text pair underwent manual review to ensure transcript accuracy and audio clarity. By emphasizing demographic diversity and regional authenticity, the dataset contributes to the advancement of inclusive and representative speech technologies for low-resource African languages.
Dataset Summary
| Metadata Field | Value |
|---|---|
| Language | Amharic (am-ET) |
| Dialect | Shewa |
| Audio Format | .wav |
| Total Hours | 102.13 Hours |
| Recording Environment | Mobile / Crowdsourced (Verified) |
Key Statistics
- Total Duration: 102.62 Hours
- Speaker Count: 54 Speakers (Male: 20, Female: 34)
- Data Quality: Mobile-recorded and manually verified for transcript alignment.
Data Collection & Quality Assurance
- Recorded by contributors using mobile devices in real-world environments.
- Manually reviewed to ensure transcript alignment and audio clarity.
Data Fields
Each sample contains:
text(string): transcriptaudio(Audio): waveform/audio filedialect(string):shewaspeaker_id(string): anonymized speaker identifiergender(string):male/female/unknown
iCog Blogs
- Leyu: Crowdsourcing Datasets for Ethiopian Languages
- Dialects & Socioeconomics: Shaping Inclusive Language Models
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part One
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part Two
- Data Collection with Purpose: The Leyu Approach---
dataset_info:
features:
- name: text dtype: string
- name: audio dtype: audio
- name: dialect dtype: string
- name: speaker_id dtype: string
- name: gender dtype: string splits:
- name: train num_bytes: 618082476 num_examples: 2594 download_size: 360222927 dataset_size: 618082476 configs:
- config_name: default
data_files:
- split: train path: data/train-* language:
- am license: cc-by-4.0 task_categories:
- automatic-speech-recognition
- text-to-speech tags:
- amharic
- africa
- ethiopia
- dialect
- speech
- asr
- tts pretty_name: Leyu Amharic Shewa Dialect
Leyu Amharic - Shewa Dialect Speech Corpus
Dataset Description
This dataset is a curated parallel speech corpus consisting of audio recordings paired with corresponding text transcripts, focused on the Shewa dialect of the Amharic language. It is designed to support speech technology research across multiple tasks, including Automatic Speech Recognition (ASR) and Text-to-Speech (TTS). The corpus captures dialect-specific phonetic variations, accent patterns, and prosodic characteristics that are essential for building dialect-aware and robust speech systems.
All recordings were collected in real-world environments using mobile devices, introducing natural acoustic variability that improves model generalization. Each audio–text pair underwent manual review to ensure transcript accuracy and audio clarity. By emphasizing demographic diversity and regional authenticity, the dataset contributes to the advancement of inclusive and representative speech technologies for low-resource African languages.
Dataset Summary
| Metadata Field | Value |
|---|---|
| Language | Amharic (am-ET) |
| Dialect | Shewa |
| Audio Format | .wav |
| Total Hours | 102.13 Hours |
| Recording Environment | Mobile / Crowdsourced (Verified) |
Key Statistics
- Total Duration: 102.13 Hours
- Speaker Count: 52 Speakers (Male: 20, Female: 34)
- Data Quality: Mobile-recorded and manually verified for transcript alignment.
Data Collection & Quality Assurance
- Recorded by contributors using mobile devices in real-world environments.
- Manually reviewed to ensure transcript alignment and audio clarity.
Data Fields
Each sample contains:
text(string): transcriptaudio(Audio): waveform/audio filedialect(string):shewaspeaker_id(string): anonymized speaker identifiergender(string):male/female/unknown
iCog Blogs
- Leyu: Crowdsourcing Datasets for Ethiopian Languages
- Dialects & Socioeconomics: Shaping Inclusive Language Models
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part One
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part Two
- Data Collection with Purpose: The Leyu Approach
- Downloads last month
- 250