tweet stringlengths 1 146 | label stringclasses 3
values |
|---|---|
በሴራችሁ እየበተናችሁት እያኮላሻችሁት እንዴት ብሎ ወደ አንድ ይምጣ? ኢሳት እንኳን አራተኛ መንግስት ይሆናል ብለን ተስፋ ያደረግንበትን ተቋም አሽመድምዳችሁ ቁጭ አደረጋችሁት። | negative |
በጥባጭና በሃሳብ ልዕልና የማያምን ወጠጤ ሰሜን ይሁን ደቡብ ምስራቅ ወይም ምዕራብ የዲሞክራሲ ጅምራችን ጠላት ነዉና መወገዝ አለበት!ኢትዮጵያዊነት ከጉልበት ውጭ ሌላ ምንም… | negative |
መሰሪው ሃይለስላሴ ወደ ወሎ ድርቅ ተፈጥሯል ብለውት መጣ። የት እንደተገኘ የማይታወቅ ቄጠማ አስጎዘጎዘ።አገሩ ለም ነው ድርቅ የለም አስባለ።ከመጣሁ አይቀር ብሎ አንዳንድ ዳቦ በነፍስወከፍ ሰጦ ሄዴ። እሾህ! | negative |
ሞትን ምን አመጣው በዚያ ሰዓት? | negative |
ያሰብከው ሁሉ ይሳካ! በእውነትና እውቀትና በተመሰረትርው ራዕይ ፓርቲ ኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ታፍረውና ተከውረው ይኖራሉ። | negative |
በጥቃቱ ሌሎች ስድስት ሰዎች እንደሞቱ የታወቀ ሲሆን የኢራቅ ሚሊሺያ ኮማንደር የነበረው አቡ ማህዲ አል- ሙሀንዲስ ይገኝበታል ተብሏል። ቃሲም ሱሌማኒ ከኢራን ጠቅላይ መሪ አሊ ሆመኒ… | negative |
ሀገር ወገን አንደለለዉ ወጣቱን በከፍተኛ እንግልትና ሰቆቃ እያሰቃየዉ ያለውን ይህን አሰከፊ ሰርአት ምን ይሉታል:: መነሻዉ ቅጥ ያጣዉ… | negative |
ሺህ ጦር አብዛ የፈለክበት ቤመ ተቀመጥ አማራን ማንበርከክ አይቻልም!! | negative |
ኣብ ዓለም እታ እንኮ ብግዝያውን ህዝቢ ዘይመረጾን መንግስቲ ን30 ዓመት መመላእታ ዝተመርሓትን ትምራሕ ዘላን ሃገር ኤርትራና ጥራይ እያ።ሃገርና ብሰንኪ ህግደፍ ኣብነት ስደት ሞት ማእሰርቲ ኮይና ትርከብ። | negative |
??????... all of you የባዮሎጂ አስተማሪዎቻችን እሄንን ቢሰሙ እራሳቸውን ያጠፉ ነበር?? | negative |
ፋሽን ነው! ከከፍታ መውረድ ማለት ይህ ነው ልጅቷን የማትፈልገውን ድምፅ እንድታወጣ አስገደዳት???? | negative |
ደንበጫ ወይም ፋርጣ ላይ የሚወዳደር መሰለው እንዴ? | negative |
የክልሎች ግንኙነት ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም | negative |
የማንንም ፍልጥ ሰብስቦ አዲስ አበቤ እያለ ሰገጤ ያራዳ ልጆችን ሙድ ሊይዝባቸው ሲሞክር !? | negative |
እዚህ ሀገር የአዕምሮ ህመምተኛዉ ቁጥር 27% ነዉ የተባለዉ ተቀሽቧል። በተለይ የፓለቲካ ንቃተ ህሌና አለኝ የምንለዉ እንደ ሀገር አብደናል፣ ይልቅ ሁላችንም እንዳበድን ተረድተን የሚፈ… | negative |
ምን ሆነህ ነው ታዲያ ወደ ለምን አገር አልተበጠበጠም ወደሚለው የተቀየርከው??? | negative |
ትርጉም፡ ከአቃሪዎ ጋር ለመገላግለ 50 መንገዶች | negative |
እኛ ያለው እናንተን እንጉዳ ሳይሆን፣ አብረን እንደግን ነው። አገራችን ከግራኝ ወረራ ጀምሮ በ አህዣብ እና አረመነኤ ተዋራ ህዝቦቿ መከራቸው ስታይ ኖራለች። ትን… | negative |
አንተን አልችልህም ጌታን ?? | negative |
ይሄ ካፍንጫ የሚወጣው...ምልግልጉ....እእእ....ጥፍጥ?....ኣዎ፣ ኣንተ እሱ ነህ። | negative |
ይሄ ሽማግሌ ግን አይበቃውም? ንስሃ አይገባም???♂️ | negative |
ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች አዲስ አበባ ላይ የሥራም ሆነ የመኖሪያ ቤት ዕድል ተጠቃሚዎች በርካታ ሲሆኑ ለከተማ ነዋሪዎች በተቃራኒው እንዲህ ያለው አጋጣሚ የላቸውም።… | negative |
መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ከሚከሰቱት ወንጀሎች አንጻር ድክመቶች ታይተውበታል ይህንንም መንግስት ና ህብረተሰቡ በጋራ መታገል አለበት። ስር የሰደዱ ፅንፈኞች አገሪቱን የኋሊት… | negative |
ለምን ሦስት ወር ይፈጃል በመደበኛው ፓስፓርት መሠረታዊ መገልገያ ሆኖ ሣለ!የመንቀሣቀስ እና የመስራት መብትን ይገድባል!!! | negative |
እርስ በርሱ ሲቋሰልና ሲጋደል እነርሱ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ኃይላቸውን ያደላድላሉ:: በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ሀገር በቀሉ (aka homegrown(ድንቄም Homegro… | negative |
እስክንድርን ጽንፈኛ አማሮች ብቻ ናቸው የሚመርጡት | negative |
የአብይ መንግስት ከነ ኮቶቱ ወደ ሁለት አመት ገደማ ተሸክመናል። እንደ ግሌ አምስት እሄ ኮቶቱን እርግፍ አርገ እራሴን አፀዳለው። | negative |
የወያኔ መልእክተኛ ቢሆንስ አላማ እና መልእክት ያለው ሰው ብቻ ነው በእንዲህ ድፍረት የሚናገረው በምንም መልኩ ኢትዮጵያዊያን አይወክልም | negative |
ከእንግዲህ እኔን ካልተከተሉኝ ተሸናፊ ነዎት እና በቀጥታ ወደ ሲኦል እልክሻለሁ | negative |
me: :( animal crossing villagers: በአዋልድ ስም በአስራ ሦስተኛው አጋንንት “ቴይለር ስዊፍ” ፣ ይህን ሰው በመንጽሔ ነበልባል ውስጥ በዘላለማዊ ሥቃይ እንረግማለን። ሰይጣን… | negative |
የኢዜማን ቴሌግራም ቻናል እከታተላለሁ። በፖሊሲ በደንብ የተዘጋጀ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው። የሃገሪቷ ችግር በስሜት በመነዳት እንደማይፈታም ገብቷቸው ሊያሳዩን እየሞከሩ ነው። ሁሉም አማራጩ… | negative |
አቤት ውሸት | negative |
ያደለው ተለቅ ያለጦርነት ያደርጋል፡ እንደአገር፡ የኛዎቹ ከዚህ ይናጫሉ መንደር ለመንደር | negative |
አማራ በመገዳደል ነው የሚያምነውን | negative |
ታህሳስ 22፣ 2012/ በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ እስካሁን የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ | negative |
ኦሮሞ አባ ባህሬን አንብቦ አይደለም ገዳን ያቆየው። በአምስት ክፍለዘመን በአንድ አባ ባህሬ መኩራት ያሳፍራል። ከኦሮሞ ኖራችሁ ኦሮሞን በቅ… | negative |
ሙስሊም ሆኖ የባላደራ ምክር ቤት አባል በጭራሽ አይኖርም | negative |
እንደ ማሃበል ሲዘዋወር የነበረን ህዝብ በዘር ማደራጀት ምናምን ምን አመጣው፣ በመጀመሪያ ትግሬ አገው መሆኑን ያኩ ኖራል? | negative |
ለአንድ እምነት የከረረ ጥላቻ ያላቸውን የሃይማኖት ሰዎች የመንግስት አማካሪ ማድረግ ትክክል ይሆን? | negative |
ወይ የሞራል ዝቅጠት ይልሀል ይሄ ነዉ ይሄንን ነገር ያደረጋችሁት እናንተ እንደሆናችዉ ትልቅ ማሣያ ነዉ ዋዉ | negative |
ምነው አልሻባብ ካልሆንኩ አልክ። የቤ/ክርስቲያኑንም አብረህ አውግዝ እንጂ። የለበለዚያ ፈንዳ ከፈለክ | negative |
ሱሴ ብቻ አይደለም አረ ... እንደ አሽሽ ነው ያ ማለት ደሞ ድብን አድርጎ ይጦዛል ማለት ነው!! ይሄ ቅሌታም!! ስለዚ በአሽሽ ከሚጦ… | negative |
ቆይ እኔ የአዲስ አበባ ወጣት አይደለሁም ማለት ነው ነው በሴራ ከ22 ገፍታችሁ ከስራ ቦታዬ ከተታችሁኝ :) ብልፅግና ቅስቀሳ መጀመሩን አልሰማሁም እኮ ;) ደሞ ሽልማትም ነበረው ወየው ;) | negative |
የኦሮሞ ፖለቲከኞች ግፈኛዋ ህወሀትን እንኳን የተወዳጁ ናቸው::የስልጣን ጥማት ሌላ ለደሀው የሮሞ ሆነ ሌላው ምን ያንመጣሉ ?! ፅሁፍ እንኳ የላቸውም !ልምዱም የለም ወሬ ብቻ! | negative |
ይሀው መጣው ደሞ የት መሄጃ አለኝ | negative |
ረሃብ አድማ :) | negative |
ጅሉ ኦሮማራ በአጋችና ታጋች ድራማ ተጠናቀቀ ይሄንም ህውሀት ነው በሉ መቼም አታፍሩም !!! | negative |
እዚ ደሞ በነ ሚኒልክ አያት ሳሃለስላሴ ይታወቅ የነበርው ክራፍ ፣ ያ ጋላ ቤተሰብ፣ በ ራስ ጉግሳ የሚ መራ ሲል ተመልከት እና እስቲ ንገረኝ የኔ አማራ | negative |
ስንት ሽንኩርት ራስ አለ .....ስለ ኤርትራ ለማውራት ብቃት የሌለው ጥላቻ ፊት ?? | negative |
ክንፈ ? ብለህ ብለህ ለዘራፊ ጥብቅና ቆምክ? ዘረኛ | negative |
በህይወቴ አንደዚህ አይነት ምክንያት አልባና ወላዋይ ሰዉአይቸ አላቅም። | negative |
ምቀኛ አታሳጣኝ ነው መቼም። አሁን አንቺም በኔ ቀናሽ? ?????? lol | negative |
በእርግጥ ብሄርተኞች ሲንጣንጡ በየማህበራዊ ሚድያው ላይ ስናይ መላው ኢትዮጵያዊ በዘወጌ ፖለቲካ ተጠለፈ ብሎ ማሰብ ዥልነት ነው።በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምኑ እልፍ ናቸው! | negative |
ቤ/ክርስቲያንም መስጂድንም የሚያቃጥለው አንድሥነልቦና ነው: የነፍጠኛ የፖለቲካቁማርተኞች በሥዩመ እግዚአብሔርነት ሥልጣንንያለምርጫ ለመቆናጠጥየሚከጅሉ አድሃሪያን… | negative |
እባክህ አምላኬ!ወንዝ ተራራ ሸንተር ዥንጀሮ ወዘተ ፡ ዎዶ!ወንድሙን ፡ ከሚጠላ ሠዉረኝ። | negative |
ድንጋይ ራስ ደደብ ስለሆንክ ነው እንጂ: ፈርጥጠህ መቀሌ ሄድክ: ፈርጥጠህ ዙምባቤ ለውጥ የለውም:: ፈርጣጭ ፈር… | negative |
የስምምነቱ ዝርዝር ህዝብ አውቆና የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም እንደማይጎዳ እስካልተረጋገጠ ድረስ ምንም አይነት ስምምነት ከመፈረም እንዲታቀቡ። በጫና ውስጥ ሆኖ የሚደረግ ስምምነት ተቀባይነት አይኖረውም ። | negative |
ወያኔ ለ50 ለ100 አመትታ በልማታዊ መንግስትነት እና መርህ እንገዛለን ብለው ነበር | negative |
በአብይና በለማ መካል ያለው ልዩነት መሠረታዊ አይደለም የቅደም ተከተል ጉዳይ እንጂ፣ አቶ ለማ አስቀድመን መደመርን በኦሮሚያ እንተግብረው ሲሉ ዶ/ር አበይ በመላ ኢትዮጵያ እየተገበሩት… | negative |
እንዴ በእርግጠኝነት ውነ ንማ ውገልፈሚየ ርከሞመ ሎጥቀ ግን ከእናንተ ወገን ብቻ ነው ምድንወ ጥስው ርብቃመበ | negative |
እናም ጨምር እንጂ ይሄ ፀረ አማራ | negative |
አማራ ክልል አርማጮ አከባቢ መገደል እና መገረፍ ላይ ያሉት ሙስሊም የአማራ ተወላጅ ይሆን? ይሄ ነገር ማንነታቸዉ መጣራት አለበት!!!!! | negative |
ነገር ሉከሳ እኔ ምለው ለምንድነው ጥበብም እንደ ዴሞክራሲ አንድ ዘመን ላይ ብልጭ ብሎ የጠፋብን? እሷ...መቼ ጠፉብን እነሱ? እኛ ነን እንጂ የጠፋንባቸው ?? | negative |
ሳይበቃን ሀገሪቱን ትርፍን ብቻ ለሚያሳድድ ድንበር የለሽ ካፒታል አሳልፈው የሰጡት የዛሬ የቤተ መንግስት ሰዎች አንድ ያመቻቹት ነገር ቢኖር እያንዳንዷ የጎንዮሽ ኢ-እኩልነት መገለጫና ተቃር… | negative |
የሃገር ካንሰሮች ፥ ልመና ስርቆት ባህል ያደረጋችሁ ዘራፊዎች ፥ የድንቁርና ኣራማዎች! ይሰማል! | negative |
አሳዛኙና ከሰው ዘር የሆነ ፍጡር አፍ ዘጠና በመቶው ማለት ይቻላል። ሁሉም የሚናገረው ቀላል ቃል ቢኖር ቢሆን ኖሮ የሚለው ቃል ነው። ነገሮች እንዲህ ለየት ያሉ ቢሆኑ ኖሮ ነገሮ… | negative |
ድንጋይ ራስ ደደብ:: ለሌላ ጊዜ ሃሳብ ከሌለህ ይሄ ቁልቋል የቀደደውን አፍህን ዝም ብለህ አትክፈት:: በል ከዚህ ሹልክ ብለህ ጥፋ:: | negative |
86 ሰው ሲታረድ ምንም ያላለው ኢዜማ ችግር አማራ ክልል ሲፈጠር ለማውገዝ የመጀመሪያው ነው አሉ:: ወቸው ጉድ!!! የድኩማንና የሴረኞች ስብስብ! | negative |
ስለ ሀገር ግድ የማይሰጥህ ፣ ለራስህ ስብእና ብቻ የምታስብ ጨለምተኛ ነህ)) ፣ ባንተ የተነሳ የሀገራችን ህልውና ምን የሆነች ነው)) ግብጽ ምን ያደረገች እንደ… | negative |
የኣብይ የዜና ኣውታሮች ግን መች ይሆን ውሸት እሚሰለቻቸው?? | negative |
የምን ፍቃድ??? ከማን??? ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። | negative |
ያልተለመደ መሆንን አቁም ወይም መላ ቤተሰብዎን እበላለሁ። እኔ የተራበ ሰው ነኝ እና እርካታ እስክታገኝ ድረስ መብላቴን አላቆምም ፡፡ | negative |
21 መስጊድ የተቃጠሉበት፣ ሙስሊሞች «በሠንበት ሥራ አትሥሩ» ተብሎ በሚከለከሉበት፣ ሙስሊም ነጋዴ ጅዳ ልጅ ስላለህ የገቢ ግብር ይጨምራል» የሚባልበት ክልል ላይ «ሙስሊሙ… | negative |
....ፓርቲዎች ከነቤተሰቦቻቸው ምንም አልሆኑም የደሀ ልጅ እንጂ.... | negative |
እንደ አንተ አይነት ሰው እና አስተሳሰብ ሳይ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ እሩቅ ነው እላለሁ። የተጨበጨበልህ ደነዝ ነህ!!!! | negative |
ከሰሪዎቹ እና ከባለቤቱ ይልቅ በጉልበት የሰረቀው ሌባው ቅርሶቹን የተሻለ ይጠብቃል ሲባል እንዴት ነው? ግራ ገብቶኛል። | negative |
ዘንድሮ !! ኢትዮጵያውያኖች የዚህ ያክል ነው እንዴ የወረድነው? የጎረቤትን አገር ህዝብ መጥፎ ነገር መመኘት ምን የሚሉት ቅዠት ነው? ያሳለፍነው ጦርነት አልበቃ ብሎ ነው? ኢትዮጵያ ለም… | negative |
PM:አብይ:ህዎሃት:ኢትዮጲያን:አዘቅት:ውስጥ:ለመጣል:እየተዘጋጀ:ነው::በምርጫው:ጊዜ:ወይም:ቀደም:ብሎ:ጦርነት:ሊከፍት:ይችላል::አንተም:ህዎሃትን:ከኢትዮጲያ:ነቅሎ… | negative |
ቡልቡላ አካባቢ ከሆንሽ ዝም ብለሽ እጠሪና ጏ በይ ... ምነው ሲሉሽ... ጀባ በሉኝ በያቸው ?? | negative |
?????♂️?????? መንግስት ብቻውን ነው የዞረበት ለማለት ነው :: | negative |
ደንበኛ: ስማ ማነህ ይሄን ጫማ ስፋልኝ ሊስትሮ፡ ጌታቸው አሰፋ ነው ወይስ ጌታቸው ረዳ? ደንበኛ፡ ምን አልክ አንተ?? (በድንጋጤ) ሊስትሮ፡ ስውር ነው ወይስ ስፌቱ የሚታይ አሰፋፍ ልስፋልህ?? ሰው ነገረኛ ሆኗል | negative |
የብአዴን ሀውስ ኒገሮች ቀርቶ ተሽኮርማሚ አብኖች እንኳን አንተ እና እኔን ቀርቶ ዘመዶቻቸውን የሚወክሉ አይደሉም! በተፈጥሮ ሆድ አደሮች ናቸው! | negative |
ከምንም በላይ እንቅልፍ የነሳይ የአማራ ሕዝብ ላይ ሕወሓት ሠራሽ ነቀዞች በአማራ ሕዝብ መካከል የአማራን ሕዝብ እሴት በልተው ባዶ እያደረጉት ነው ! | negative |
=> ፀረ ሙስሊም ቡድኖች ጭንብላቸው እየወለቀ ነው ኣልሃምዱሊላህ! => የጃዋር መሓመድ ጉዳይ => ኣፄዎችን የፈለገ መቃብር ይውረድ ኣሮጌዋ ኢትዮጵያ ላትመለስ ተቀብራለች ደሴቲቱም ሰ… | negative |
እንዲህ ስንባጠስ ደህና ፖለቲካና ፖለቲከኛ ያለን አይመስልም? የድንቁርናዬን እንቁልልጭ! ሀገር! | negative |
የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆችን ማስ ማስ አድርጎ እነደብተራውን እና አበራሽን ደብዛቸው እንዲጠፋ ያስደረጉ ከሃዲዎች ጠቅላይ ምንስቴሬን አገኘሁ ካለው የእንጨት ሽበት ጋር የሕዝብን ሕ… | negative |
**ፖሎቲካ ውስጥ ከጀርባ ያለውን አጀንዳ ማየት ያስፈልጋል::በመደመር ና በውህደቱ project ጀርባ ማን እንዳለው ግልጽ አይደለም::~~Lammicho | negative |
ወይ እስክንድር ቀዌዉ የት ጠፉህ ? እብዱ ወንድምህ ጀዋር ጀዌ እንኳን ቶሎ ብሎ የመራራ ጉዲና የጠነባ የዘር ስልቻ ዉስጥ ዘሎ ገብቷል :: አንተም ሳይመሽብህ… | negative |
ጉራ ብቻ | negative |
እርስ በርሱ የሚቀዋወም መንግስት .... | negative |
ስንት ችግር እያለ ቁጭብሎ መዝናናት ጥቅም የለውም። ይሄ የሚያሳየው Ethiopianochun ዘግቶ የ ኦሮሞ እና የአይስስ መሪ እደልቡ እዲዝናና መብቱን እየጠበቀላቸው ነው።… | negative |
አማራዎች ለምን ለኤርትሪያኖች እንደሚሰግዱ ግራ ይገባኛል | negative |
እድላችሁ ሆኖ መች ይገባችኃል:: ድንጋይ ራሶች አይደላችሁ? | negative |
እኛን መብታችን የደፈረ የጋዜጠኛ ወረቀት ኣይገባውም | negative |
ኢም ሰይጣን | negative |
ላለፉት 27አመታት ጎራ ለይተው ሲወነጃጀሉ የነበሩ የብሄር ፖለቲከኞች በመካከላቸ ሰለነበረው ጥላቸ መፍትሄ ሳያገኙለት በቁርሾና በማን አለብኝነት የፖለቲካ ስልጣን ለማግኝት ሲባል ብቻ… | negative |
ሌሊቱን ሁሉ በሀዘን እተኛለሁ እንዲሁም አለቅስ ነበር። ህመሙ ቶሎ ቢያበቃ እና ህይወቴን የማሳልፈው ፍቅር ማግኘት እንደምችል ተስፋ አለኝ ፡፡ ወሲብን እጓጓለሁ እናም በጣም መጥፎ በሆ… | negative |
This type of መሰገጥ ገና መጀመሩ ነው ። በ10 ሜትር ልዩነት በሩ ያለፈን ወንዝ ሁሉ ፀበል ነው እያለ ሲየጠር የኖረው ያልደነቃችሁ በ 10km ሬዲየስ አንድ መስጂድ አጥር አሳመማችሁ አይደል ? | negative |
እንዴት እባክህ? ጉቦ፣ ሙስና፣ ስልጣንና ብር ያሰከረው ባለስልጣን ግራ ከቀኙ ሲደባለቅበት እኛም የሚጠቅመንን ከሚጎዳን መለየት ያቅተን? | negative |
በስንት መከራ ተለማምጬ የተበደርኩትን ብር መንገድ ላይ ጠፋብኝ ወይኔ??አብዱ አሁን ባዶ እጅህን እያጨበጨብክ ወደ ቤት ???? | negative |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.