tweet stringlengths 1 146 | label stringclasses 3
values |
|---|---|
እንደተበላሽች ነው የሚነግርዎት ታዲያ እርሶ የሚመሯት ሃገር የአለም አንዱ ክፍል መሆኗ ብቻ ሳይሆን የስለጠነ አገር ተቀምጦ በየመንገዱ ለመጋደ… | negative |
ሆንግ ኮንግ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት በተቃውሞ ተቀበለች | negative |
ታድያ ቃየል ለምንድነው አቤልን የገደለው የማይመስል አማርኛ ባናወራስ‼‼‼ | negative |
ሴት ልጅ የሚበጃትን ወንድ ለትዳር መምረጥ በጣም ይኖርባታል ብዙ እህቶቻችን በትዳር ቅስማቸው ተስብሯል። | negative |
Shame on መረራ ?? ሌላ ምን ይባላል ! | negative |
ነን: ተምረውት እንጂ: ሌላ አይደለም: እውነት ህዝቡ ላይ ያለው ስሜት ቢሆን ተሰደው አይመጡም: ሲቀጥ እንዲህ አይነት ፖለቲካ ሀገር የሚያሳጣ እንጂ አምስት ሳንቲም አጨምሩም! | negative |
የሁለት ዓለም እናቶች ******************************************** መሽረፍት በአንድ እጁ የአዲስ አበባ አረጋውያን እናቶችን እንጀራ ያጎርሳል …በሌላኛው እጁ… | negative |
ሁሌ ተስፋ ብቻ | negative |
ስማ ስለ ኤርትራ የሰጠህው ቆሻሻ ኣስተሳሰብ ይቅሬታ ጠይቅበት አልያ መዘዙ ብዙ ነው ። | negative |
ቖሻሻ ትግራይ ውስጥ ስንት መስጅድ እንዳለ ብታውቅ ታብድ ነበር:: ለማንኛውም ጥንቆላ ድብትርና የሌለበት ንፁሕ ኦርቶዶክስ እና ኢስላም ትግራይ ውስጥ ነው ያለው:: | negative |
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ጸብ የ1 ተማሪ ሕይወት ማለፉ ተሰማ። ትናንት ምሽት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተከሰተው ጸብ የ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ መሞቱን የፕሬዝዳ… | negative |
ቀላል! ዘው እያሉ እየገቡ ግራ አጋቡን | negative |
Photography አቢሲኒያውያን ጨለንቆ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ከጨፈጨፉ በሗላ ለሽንፈታቸው ቋሚ ማስታወሻ እንዲሆን እና የትውልዱን ሞራል እንዲሰበር በሐረር ከተማ… | negative |
እኛ እኮ ከፈረንጅ የምንበልጠው በዶሮ እንቁላላችን ዋጋ ብቻ ነው!! ???? | negative |
ይሄ ደፋር የሰው አንጎል በኢቤይ ሊሸጥ የሞከረ ጉደኛ ሰውዬ መጨረሻውን ሳልሰማ እዚህ ደረስን ... | negative |
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረው ምንድነው? | negative |
በነገራችን ላይ ኣ̳ ተጠቃሚዎችን የሆነ ብሄር ሳጥን ውስጥ ከትተው በማንም ይሁን ብቻ ዓረፍተነገሩ ውስጥ ኣ̳ ካለች ፀሃፊው የትግርኛ ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን የህውሐት አፍቃሪ ነው… | negative |
ባላደራ ከፍተኛ የስልጣን ፍላጎት ያላቸው ሰብስብ ይመሰላሉ። እስክንድር በጣም የሳተ ሰው። በጣም በሆደሞች ተከቧል። | negative |
በምን እድሌ | negative |
እዚህ ያሉት ተማሪዎች ተው ያላቸውን ፕሮክተር በጩቤ ወግተዋል፣የፀጥታ ሐይል ደብድበዋል።መማር ካልፈለጉ ማስቆም ነው የሚበጀው | negative |
ተዋ?? እኔ ለሃገሪቷ ስለትምህት ፣ ሰላም፣ ጤና ፣ መሰረተ ልማት ፣ ውጭ ጉዳይ ወዘተ... ይሄን ፖሊሲ ይዤ መጥቻለሁ የሚል የፓርቲዎች ወግ ነው የናፈቀኝ። ቢያንስ እን… | negative |
አሁንም የኅወኃትን በዥታና ማወናበድን አጥልለህ ስታየው ተመሳሳይ እውነታ ነው የሚኖረው። | negative |
መልካም ምኞትህ ለቀጣሪዎችህ ሽፍቶች አሸባሪዎችና ወንበዴዎች ቢሆንም በየማሕበረሰቡ እየተሽሎኮለኩ የሚሰሩትን አፍራሽና እኩይ ስራ ባንተ በልሳናቸው በቀጥታ ስ… | negative |
ስብሰባችንን አጠናቀናል . የክልላችንን ጉስቁልና በቀጣይነት የሚያረጋግጡ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል . ምንጭ፦ የጉስቁልና ፓርቲ | negative |
አይ ኢትዮጵያ ስንቱ በተጭበረበረ የትምህርት ማስረጃ ትልቅ ባለስልጣን ሲሆን፤ እንደዚህ ደግሞ ተምሮ በቂ እውቀት ኖሮት ጎዳና ላይ ሲወድቅ ያሳዝናል። | negative |
ለምን ሰላም እና ፍቅርን አታመጣም አንተ ዘዋሪ | negative |
?????? ብሎ ብሎ ብሎ - ሢያቅተው በብሔር የኛ ሠው ክፉ ነው - ያጋጭሃል ከእግዜር! ☝☝☝????❤☝☝☝ | negative |
ሁሉ ያደክማል ሰው ይናገረው ዘንድ አይችልም፥ ዓይን ከማየት አይጠግብም፥ ጆሮም ከመስማት አይሞላም።” መክብብ (፩:፰) | negative |
የአሁኖቹም ለማይረባ አጀንዳ ህይወታቸውን አሲዘው እየተጫወቱ ነገ የሚከፍለው እዳ አሳስቦት ድንጋይ ከመወርወር ይታቀባል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው! በድህነታችን ውስጥ አንድ ያለን ጥሩ… | negative |
ምን አገባህ! ! የትግራይ TV ለትግራይ ህዝብ በሚጠቅም መንገድ ነው መስራት ያለበት።ኣጨብጫቢ አይደለም | negative |
ልዩ እንደሆንዎት አድርገው ስለምታውቁ ዕዳ አለብኝ | negative |
?????♂ የማሪቱ ዘፈን ላይም አንድ የሚያስቅ ግጥም አለ እረሳሁት እንጂ | negative |
የሆነ በዓል በመጣ ቁጥር በየ FMና TV ጣቢያ የሚተላለፈው የባንኮች የቸከ ማስታወቂያ አሰለቸነ፡፡ 100 ሚሊየኑም ህዝብ ያለደያስፖራው ዕርጥባን በዓል ማክበር የማይችል እኮ ነው የሚያስመስሉት! ???????? | negative |
ወይ አልጠቆርን ወይ አልቀላን ምን እንደሚሻለን ?????? | negative |
እግጅ በጣም ዓይነ ያወጣ ይሏል ይህ ነው::ህወህት ንብረቴን?! የኢትዮጵያ ህዝብ ለመፋረድ ያመቸዋል::27 ዓመታት ነውየተመዘበረው! እያንዳንዱ የህወሀት አመራ… | negative |
ይጀምራል? አጭበርባሪ ነው? አፈሰሰ? ይጫጫል? ይንቀጠቀጥና ይጭበረበር? | negative |
የቀድሞው ብአዴን ኢሕአዴግ ሲፈርስ እጁን በማስገባቱ የህወሓት ሊቀ-መንበር ወቀሱ | negative |
“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም። አማራጭም አላቀረቡም።” - ታየ ደንደአ | negative |
ALARMING NEWS ታዋቂው ፊዚከር ፕሮፌሰር ክራውስ ደቡብ አፍሪካዊ ቡሽሪም ይሁን ካሜሮናዊው ሃበሻ ሚስት ያለው ነብይ ባይ ነኝ ሁለቱም ሌባ ናቸው ይላሉ | negative |
in the reverse ሴቶቹ:-) ይሄኔ የወደፊት ባሌ ድንግል ሴት ነው ማገባው እያለ ያስብ ይሆናል | negative |
ሰሊናዬ አሁን ይሄን ምን ይሉታል በናትሽ ሆ?? | negative |
ስራው አይደለም | negative |
እራሴን ከገደልኩ አይደለም | negative |
ዘመን ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር! ሲባል እየሰማን አደግን! አሁን ደግሞ በኢኮኖሚው ዘርፍ ሁሉም ሀብት ወደ አዲስ አበባ እየተባለ ነው። ይሀው አሁን ደግሞ ባለ ሀብቶች 24 ቢሊ… | negative |
ከኔ ሌላ ላሳር የሚለው አክራሪ ቡድን ዶ/ር መሀሪ ታደሰን እምነቱ ጴንጤ ስለሆነ ለምን የባህር ዳር ከንቲባ ሆነ እያሉ በአፄዎቹ ጊዜ የነበረውን አንድ ሃገር አንድ እምነት ቅዠት እያስ… | negative |
የአዲስ አበባን ህዝብ መካድ የማይሰለቸው ሰው ብርሃኑ ነጋ!! ፕ/ር ብረሃኑ ነጋ አሁን ያለው የአዲስ አበባ ጥያቄ የማይረባ ነው ብለዋል ቱቦ አፍ | negative |
እኔ ጓደኛዬ ነበር ስረድ ጉርደያኪስእ ልብምጭ አሁን የፍርሃት ጊዜ አይደለም | negative |
ካፒታል ጋዜጣ በቀድሞው ሰራተኛው ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት ክስ ተመሰረተበት፡፡ | negative |
ባጣ አልጠግብ ባይነት አስፈሪ ዘረኝነት ትዕቢት እና ድንቁርና የተደራጀው ቡድን ከዛሬው የከፋ ክፉ ቀን ቢመጣ (ከዚህ የከፋስ ይመጣ ይሆን?) ነጋችንን እንዴት ያረገው ይሆን ወዴትስ ይሆን የሚወ… | negative |
እግዚአብሄር ይቅር በለኝ ፣ ግን የፊደል ፊደሎቹ በከፍተኛ ሁኔታ ፈርተውኛል ፡፡ እነሱ ብልህ ፣ ሀፍረተ ቢስ አጋንንት ናቸው - እና አደገኛ ናቸው! መጭመቂያውን ይከፍ… | negative |
ጤነኛ መሆኗን አንዳንዴ እጠራጠራለሁ | negative |
ለትግራይ መንግስት እና ገዢ ድርጅት በኦሮሞ፣ አማራ እና ደቡብ ዩኒቨርስቲዎች እየተፈጸመ ያለው ግድያ፣ ጭፍጨፋ እና እገታ ለተጋሩ ተማሪዎቹ ምን ተፅእኖ እያሳደረ ነው? እዚህ ዩኒቨርስ… | negative |
አዲስ አበባ ለወንጀለኞች ምቹ ሆናለች። ሕዝብ በፍራቻ በጊዜ ክትት እያለ ነው። እነ ሞተር ሳይክልም ሙንጨፋ ጀምረዋል። የፖሊስ ብዛት ሳይሆ ጥራት ያስፈልጋል። በብዛ… | negative |
እና እርስዎ የታመመ ፋክ እሾክዎን እመታሻለሁ ፡፡ ለዚህ ይከፍላሉ። አቆምሃለሁ በገሀነም ትበላሻለህ | negative |
ለእዳንተ አይነት ጠባብ መለጠፍ ውለታው ይቅር | negative |
የአማራ ፈተና የሚያልቀው የሕወሓት ሽማግሌዎች ዕድሜ ሲያጥር ብቻ ነው፡፡እነሱ በሕይወት እያሉ ለአማራ ሕዝብ መጥፋትና መተላለቅ ከማቀድና ሤራ ከመጎንጎን አያርፉም | negative |
???????? ከንቱ | negative |
እኔ ጋ በተቃራኒው ነው ?? | negative |
ሞጣ በሚገኙ አራት መስጅዶች እና በርካታ የህዝበ ሙስሊም ንብረት በደረሰው የሽብርጠ ጥቃት ምክንያት የድሬዳዋ ነዋሪዎች ቁጣቸውን ገልፀዋል ሙሉ ተቃውሞው | negative |
hahaha I Love that እኔ የደሀው ህዝብ እንግልት እና ሀዘን ያሳስበኛል እንጂ በተረፈ ባለ አንቀፅ39ኞቹ ኤሊቶች ካን ፋክ ዜምሰልቭስ ኤንድ ቴክ ዚስ ሲት | negative |
ይኼ ሰው ምንድነው ሚያጨሰው???? | negative |
ጥንብ ዘረኛ አውሬ ጥፋ ከዚህ መርዝ | negative |
የጤፍ እንጀራ ኢንተርናሽናል ሆኖ ነወ ለካ አናታችን ላይ የወጣዉ ?? እየበላችሁ እናንተን አይደለም | negative |
አዎ አየህ እንደዚህ ስታምን ጥሩ ነው ነግሬሃለሁ በአማራ ስም የምትነግድ ኦነግ እንደሆንክ ሲቀጥል ደሞ እባብነታቹሁን… | negative |
ለዛፍ ተከላ ቀን የጥብስ ቅጠል የተከላቹ ሰዎች ግን ነብሳችሁ አይማርም! | negative |
ንፍጣም ተሸክመከው ዙር ጥንብ ርካሽ | negative |
በውስጥ መስመር ፋሲል ከነማን ለመርዳት የተከፈተ ጎፈንድሚ አለ እሱን እርዳና ሊንኩን ፖስት አድርገው አለኝ አንዱ ልጅ አይ እኔ የጎርጊስ ሳንጃው ደጋፊ ነኝ ስለው ሙልጭ አድርጎ ሰድቦ… | negative |
የ2020 የመጀመሪያው እብድ:: | negative |
አጃቢ ነው አለ የሃረር ሰው ኢትዮጽያ እንዲህ ዓይነት የተሽጠ መሪ እጅ ትውደቅ የራሱን ኢትማዦር ሹም ያስገደለ ብቸኛው መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው መቸም አገሪቱ ማ መቀመቅ ውስጥ እ… | negative |
ዎላይታ ራሱን ችሎ ክልል ከመሆን ውጪ ባሉ ሌሎች አማራጮች ላይ ዐቢይ ለመወያየት ሐሳብ ቢያቀርቡም የተሳታፊዎችን ይሁንታ ሳያገኝ ቀርቷል ። ዞኑ የደቡብ ክልል ምክር ቤት መልስ መስ… | negative |
እንደው ትንሽ አታፍርም ??አንተ እኛን አትስረቁ ብለህ ስትናገር ማፈሪያ ወጣ ብለህ እስቲ አከባቢውን ቃኝ ሌባ አጭበርባሪ ሰፉሪ ቀማኛ ማን እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ይታይሃል ከዘረፋቹሁት… | negative |
የወስላታዎች ማጭብርበር መቼም አይሠራም! ድህነትን ማሸነፉን በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ማንም ሊያቆምብን አይችልም! ግድቡ የኢትዮጵይ በኢትዮጵያ መሆኑ በማንም ሊ… | negative |
Engineering የትምህርት ክፍል በሌለበት ታግቼ የነበርኩ የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ የEngineering የአንደኛ አመት ተማሪ ነኝ ያልሽው ጎንደሬ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ እንዴት ነሽ? | negative |
ኢትዮጽያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ፋሽን ትግራይ መጥላትና ማስጠላት ነው የሚገርመው ሰው ተከባብሮ ሳይሞት ሳይዘረፍ ሳይፈናቀል እየኖረ ያለው ትግራይ ውስጥ ብቻ ነው ከዚያ ትምህርት እ… | negative |
የአማራ እና የትግራይ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ውይይት | negative |
ማ ነው ያ ሀብታሙ 360 እንዲህ አለ የኢትዮጵያ መከላከያ ከአማራ ክልል ወደ ወለጋ የተዘዋወረው ንብርት ለማዘዋወር ነው አለ ከዚ በላይ መዝቀጥ ምን አለ!ለገዛ ወንድሞቹ ክብር የሌ… | negative |
አቶ እስንድር ሌሎችን ከመተቸትና ከመምከርክ በፊት ራስክን እወቅ ውስጥህ በትርክትና በጥላቻ የተሞላህ አንድ አይና ሰው ሃገርን መምራት ይቅርና ራስክንም ከስሜት… | negative |
ከእንግዲህ የቀረን አንድ ነገር ነው። እሱም በኢትዮጵያዊነት ላይ ይቅር የማይባል ወንጀል ሰርቶ መቀሌ ተደብቆ ኢትዮጵያን እያመሰ ያለውን ወያኔን በተባበረ እጃችን ወደ አይቀሬው መቃብሩ… | negative |
ነጮች ሲተርቱ The pot calls the kettle black ይላሉ እኛ ሊሂቃን ስለ ኢትዮጲያችን ባሰብን።አገራችን በብሄር በ ሀይማኖት ተከፋፍላ ምትገኝ ከገባ… | negative |
ተስፋዉ ገና ብዙ አማራን ማረድ ነዉ ጃዋር የተባለ ወንጀለኛ ያጠፋቸዉ ነፍሶች ፍትህ ይሻሉ ከተጠያቂነት ለማሸሽ የሚደረግ ተግባር በብርቱ ትግል እናከሽፈዋለን ይህ ግ… | negative |
ኣንተ የምኒሊክ ሰፋሪ የት ሆነህ ነህ የምትመልሰው። ኣህያ!! ጎንደር ተሰብስበ ነህ ቀይ ባህር የምትመልሰው። ኣባይ ወንዝ መሰለህ። ኣባትህ ገዳይ… | negative |
ቆሻሻ ይሄ ከሀዲ | negative |
1. በኦሮሚያ ክልል ህግና ስርዓት ማስፈን አልተቻለም፤ 2. በብዙ የኦሮሚያ አካባቢዎች የባለስልጣናት ግድያ የእለት ተዕለት ዜና ነው፤ 3. ለማ ትኩሳቱን ላይ ሰቅሎታል፤ የጠሚ አብይ… | negative |
ወጣ ቆሻሻ | negative |
ለማንኛውም እንደዚህ አይነቱ አመክንዮ በጭራሽ ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት ተብዬው ከወዲሁ ይወቀው። የኢትዮጵያን ልዑላዊነት እና የጥቁር አፍሪካን መብት ማስበላ… | negative |
እስክንድር ሀገራችንን ወደ ከፍተኛ ብጥብጥ ለመጨመር በደንብ እየሰራህ ነው። አካሄድህ የተበላሸ ነው። | negative |
ይሄንን ውሻ ሰው ብለህ ትፖስታለህ... መብትህ ነው ግን ... | negative |
መንግስት የሌለበት ኣገር ታዲያ ምን ይደረግ | negative |
አንቺ ለምን እንደማትወጂው ግልፅ ነው። ሀንተነህን ብሎክ ማድረግ ግን ግራየተጋባ ውሳኔ ነው ?? | negative |
ውህዱ ፓርቲ በህዝብ ዘንድ አስተማማኝ ተቀባይነት ከውልደቱ ጀምሮ እንዲያገኛ በመክሰም ላይ ያለው ግንባርና በግንባሩ የተመሰረተው መንግስት የፈፀሟቸው ህፀፃች በአ… | negative |
ምን ጀምሮ ነዉ ታሪክ ማበዛ ፎቶ ካሜራ ነዉ በሽታህን ወረኛ | negative |
እና እርምጃ የሚወሰደው የተጠቃው ሙስሊም ማኅበረሰብ ላይ ነው? አንዳንዴ ሎጂክህን እንደልብስ ታወልቀዋለህ እንዴ? ሙስሊም እየተመረጠ ሱቅ በተዘረፈበት፣ መስጊ… | negative |
አብረሽው ታስረሽ ይሆናል:: አንቺ ይበልጥ ተጎድተሻል ::ጠበል አማኑኤል የአእምሮ ህክምና ምናምን ያስፈልግሻል:: | negative |
ይሄን ጉድ ሳላወራ ብተኛ ደግ አይደለም:: ይሄው ቴሌ ለመስተናገድ ወረፋ ስጠብቅ ቀኑን ሙሉ ውዬ ሲስተም የለም ብለው መለሱኝ አላለችም ?? | negative |
ክፉ ልማድ ነው ግን በእውነቱ! ???? | negative |
እንግዲያውስ እርማችሁን አውጡ፣ አይደለም ቀይባህር ኩሬም አታገኙም ከኛ [ኣክቲቪስት ዘርኣይ ደረስ ለጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የሰጠው መልስ ነው] | negative |
የእስክንድር ዓላማ «ሐሰተኛ ዲሞክራሲ» መሆኑን የሚያምን ሰው በዝቶባቸው ነው መሰል ፓርቲያቸውን «ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ» አሉት! «ነይ አልበላሽም» ላላት አንበሳ «አልበላሽም… | negative |
ለዚህ ነዋ ተኝቼ ስነሳ የ20 ብር ካርድ አልቆ: በእሑድ ቀን ያለመብራት የዋልነው | negative |
የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ገለልተኛ ሆኖ ህዝቡን በማገልገል ግዴታውንና ሃላፊነቱን መወጣትባለመቻሉ ሥልጣኑ እንዲገፈፍ ተደርጓል። አባ ገዳውየህዝቡን ሳይሆን የመንግስትን ተልዕኮ ብቻ… | negative |
የሁለት ልክ የለሾች ወግ ?????♀️ | negative |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.