Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
1.69
29.9
clip_id
stringlengths
17
17
sentence
stringlengths
18
299
speaker_id
stringclasses
360 values
language
stringclasses
1 value
duration_s
float32
1.69
29.9
speech_s
float32
1.46
28.7
speech_start_s
float32
0
4.39
speech_end_s
float32
1.69
29.9
lufs
float32
-45
-11.3
gender
stringclasses
2 values
age_band
stringclasses
3 values
region
stringclasses
7 values
sample_rate
int32
16k
16k
up_votes
int16
3
5
down_votes
int16
0
0
clip_031090be2c68
የምክር ቤቱ ጸሐፊ ሼህ ሁሴን በሽር በበኩላቸው፤ በዓሉን እስልምና በሚያዘው መሰረት በአብሮነትና በፍቅር ልናሳልፈው ይገባል ብለዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
10.813
9.174
0.736
10.813
-28.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_4ba5c447b1e9
ሁሉም የሚሰራው ስራ ከጤና ጋር በቀጥታ የሚገናኝ መሆኑን አንስተው ንጹህ ለመሆን፣ ጽዱ አካባቢ ለመፍጠርና ሰዎች አካላዊ ንቃት እንዲኖራቸው ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎች በሙሉ ከጤና ብሎም ከመከላከል የጤና ፖሊሲ ጋር በቀጥታ የሚገናኙ ናቸው ብለዋል።
spk_6674d883613f
am
20.854
18.666
0.748
20.854
-22
male
null
null
16,000
3
0
clip_548067659923
የክልሉ ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር አድናን አህመድ በበኩላቸው ፤ የማዕረግ ዕድገቱን ያገኙት የመቆያ ጊዜያቸውን የሸፈኑ አባላት  መሆናቸውን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
13.014
10.117
1.175
13.014
-25
male
null
null
16,000
3
0
clip_9f7fb6a221d8
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ አብዱልከሪም በድረዲን፤ ምዝገባው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዞ እየተካሄደ መሆኑን ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
10.174
9.82
0.353
10.174
-34.900002
male
null
null
16,000
3
0
clip_83c8b1458c1c
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመንግስትን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃጸም አስመልክቶ ከትናንት በስተያ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል።
spk_6674d883613f
am
17.093
14.304
1.021
17.093
-23.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_99993dae28c4
የታህሳስ 19 የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል  በስኬት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ  ዝግጅት  መደረጉን የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።
spk_6674d883613f
am
11.854
10.89
0.36
11.854
-29.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_25e1c73e9da3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የጤና ባለሞያዎች ጋር ተወያይተዋል።
spk_6674d883613f
am
8.373
6.786
0.581
8.373
-22.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_a2d9b5dd4dcc
አፍሪካዊ ተግዳሮቶችን በአፍሪካዊ መፍትሔዎች መፍታት ይገባል ያሉት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፤ የሰብዓዊ ድጋፎችን በራስ አቅም የማቅረብ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባም ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
14.053
11.849
0.782
14.053
-29.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_661aec2502eb
በዕለቱ የተገኙት በኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር የፕሮጀክት አስተባባሪ ሲስተር ታጫውት ሳልልህ  እንደተናገሩት ፆታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለመከላከልና ለማስቆም በቅንጅት ይሰራል።
spk_6674d883613f
am
13.854
12.017
0.501
13.854
-26.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_3a0d7ba0dc51
ከለውጡ በኋላ በተሰጠው ትኩረት በዘርፉ ተጨባጭ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ጠቅሰው ለአብነትም በአሁኑ ወቅት በማዕከሉ (ገፈርሳ) በ27 ሄክታር መሬት ላይ ትልቅ ግንባታ መከናወን መጀመሩንም ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
17.733
14.892
1.314
17.733
-29.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_62927a861cec
በቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና ከውጭ  ከሚመጡ የእምነቱ ተከታዮች በተጨማሪ ቱሪስቶችና  ሌሎች እንግዶች እንደሚታደሙ ይጠበቃል።
spk_6674d883613f
am
14.254
12.437
0.643
14.254
-29.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_481f36e027c9
በግንባታ መወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት መንግሥት ኀዘኑን ይገልጻል፡፡
spk_6674d883613f
am
7.534
6.095
0.473
7.534
-27.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_b17c6a7d9a8d
ሴቶች የሚደርሰባቸውን ጥቃቶች ለህግ ከማቅረብ ባሻገር ጉዳቱን  ለመከላከል  ትኩረት መደረጉን  ነው የተናገሩት።
spk_6674d883613f
am
7.934
7.057
0.53
7.934
-27.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_37a97fad18ae
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2017 የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ ሰብሳቢ አብዱላዚዝ ኢብራሂም (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የ2017 ምርጫ "ምርጫችን በመስጂዳችን" በሚል መሪ ሃሳብ ከነሐሴ 9 ቀን 2017 ጀምሮ ሲከናወን መቆየቱን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
22.733
19.368999
0.818
22.733
-29.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_33f51f55cd81
ሃይማኖታዊ እና የአደባባይ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር መካሄዳቸውን ገልጸው የሕዝቡ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አመራሩ እና የጸጥታ መዋቅሩ በተቀናጀ እና በተናበበ መልኩ መስራታቸው ለተገኘው ውጤት ምክንያት መሆኑን አብራርተዋል።
spk_6674d883613f
am
17.694
15.074
0.899
17.694
-30.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_f1354c127221
በክልሉ የኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተከናወነ ያለው ተጋላጭ ተኮር የመከላከል ስራ በትኩረት እንደሚሰራም ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
9.614
8.853
0.381
9.614
-27.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_f473a156a56e
የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው አሚኮ ክልል አቀፍና ሀገር አቀፍ ዘገባዎችን ሚዛን ጠብቆ ተደራሽ በማድረግ ተመራጭ ሚዲያ እየሆነ መምጣቱንና ይህንንም አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
13.254
12.188
0.673
13.254
-26.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_d1d1116286f5
ከለውጡ በፊት ለ30 ዓመታት ሲተገበር የቆየው የጤና ዘርፍ ፖሊሲ መከላከል ላይ ያተኮረ መሆኑን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከለውጡ በኋላ ግን የታመመ ማከም ላይም መስራት ስለሚገባ የፖሊሲ ክለሳ ተደርጓል ነው ያሉት።
spk_6674d883613f
am
19.653999
16.257999
1.159
19.653999
-22
male
null
null
16,000
3
0
clip_a0836d9da4e6
ቢሮው የመስቀል ደመራና የኢሬቻ ክብረ በዓላትን አስመልክቶ ከፀጥታ አካላት ጋር የስራ ስምሪት የማጠቃለያ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
spk_6674d883613f
am
10.094
8.878
0.611
10.094
-30
male
null
null
16,000
3
0
clip_6f1398f0cd34
የማህበረሰቡን ባህላዊ እሴቶች ለማሳደግ ምቹ ዕድል መሆኑን ገልጸው፤ የተጀመረውን አካባቢውን የማልማት ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
12.254
11.025
0.759
12.254
-26.1
male
null
null
16,000
3
0
clip_8123a3789ff8
በአህጉሪቷ ለጠንካራና ወጥ ለሆነ ዓለም አቀፍ የስደት አስተዳደር ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት ብዝሃነትና ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
13.614
11.214
0.973
13.614
-28
male
null
null
16,000
3
0
clip_def1db560feb
ሕዝቡ በቦንድ ግዥ፣ በገንዘብ ስጦታ፣ በጉልበት፣ በጥሬ ዕቃ ድጋፍ ፣ ስፖርታዊ ውድድሮችን ጨምሮ በተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
20.893
13.177
2.197
20.893
-30
male
null
null
16,000
3
0
clip_253cc16213ec
በምርቃትና ርክክብ ስነስርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ አምባሳደሮች፣ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማትና የድሬዳዋ አስተዳደር አመራሮች ተሳትፈዋል።
spk_6674d883613f
am
12.854
11.993
0.354
12.854
-29.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_c47634ebb13e
በኢትዮጵያ ለዘመናት የቆዩ ቁርሾዎችን በምክክር በመፍታት ዘላቂ ሰላምና ጠንካራ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተቋቁሞ ተግባራዊ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
spk_6674d883613f
am
13.293
12.41
0.379
13.293
-30.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_9bbce6974839
በተጨማሪም የድርቅ ተጋላጭነትን በዘላቂ ልማት ለመቋቋም በበጎ ፈቃደኞች ችግኝ መትከያ ጉድጓድ ተዘጋጅቶ  የችግኝ ተከላ ስራው  መጀመሩን  ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
12.254
10.086
0.992
12.254
-27.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_4f20e3749842
ይህም ለጥቃት የተጋለጡ ወገኖች የስነ ልቦናና የህግ ድጋፍ አገልግሎት እንዲያገኙ ተጨማሪ አቅም እንደሚሆንም አክለዋል።
spk_6674d883613f
am
10.334
7.971
0.99
10.334
-28.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_bb96cb819b3f
የክልሉ ተወላጆችም አካባቢያቸውን በማልማት የድርሻውን ሊወጡ እንደሚገባም ጠቅሰዋል።
spk_6674d883613f
am
8.213
6.148
0.591
8.213
-30.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_ee80d520b13a
በዛሬው እለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት በሆነው የአዲስ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት አሁን ላይ 13 ተቋማት መካተታቸውን ገልጸዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
10.133
8.823
0.865
10.133
-31.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_b35e2e6c7840
ሌላው የምክር ቤት አባል ከፈና ኢፋ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ኢትዮጵያ ለኮንፈረንስ ምቹ መሰረተ ልማቶችን ለማሟላት ያደረገችው ጥረትና እየታየ ያለው ሰላም በአህጉራዊና ዓለምአቀፍ ስብሰባዎችን እንድታስተናግድ ዕድል ፈጥሯል።
spk_6674d883613f
am
18.413
16.983
0.501
18.413
-22.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_f8ab411e634c
ባህልን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፍ የሚስችሉ የተለያዩ ውጤታማ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነም አብራርተዋል።
spk_6674d883613f
am
8.213
6.975
0.831
8.213
-34.099998
male
null
null
16,000
3
0
clip_6ca1ea424e65
የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በርካታ ሕዝብ በተገኘበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
spk_6674d883613f
am
10.293
9.567
0.42
10.293
-28.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_206f0fe4cabe
የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚ ምክትል ሰብሳቢ ሐጂ ሐሰን ሙሀመድ፤ ከሰአት በኋላ የተጀመረው የኡለማዎች ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ በጥሩ ሁኔታ መቀጠሉን ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
12.934
11.55
0.484
12.934
-31
male
null
null
16,000
3
0
clip_0e064ea0b4da
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በጋራ በመቆም አሳክተናል ያሉት ከንቲባ አዳነች የተፈጥሮ ጋዝና የነዳጅ ፕሮጀክትን ጨምሮ ትልልቅ ሀገራዊ የልማት ውጥኖች ከዳር ለማድረስ ህብረትና አንድነትን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን አመልክተዋል።
spk_6674d883613f
am
17.413
15.528
1.095
17.413
-29.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_15faba00bf02
ሚኒስትሯ  አርቲስት ደበበ ከኢትዮጵያ አልፎ በሆሊውድ ኢንዱስትሪ ትልቅ አሻራ ያሳረፈ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
9.254
7.631
0.686
9.254
-30
male
null
null
16,000
3
0
clip_0eeff0d57802
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የእርስ በርስ የመረዳዳትና የመደጋገፍ እሴቶችን በማጎልበት ለብሔራዊ አንድነት መጠናከር  የበኩሉን ሚና እየተጫወተ መሆኑን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
13.454
11.61
0.86
13.454
-29
male
null
null
16,000
3
0
clip_ac769231099d
የ10ኛ ክፍል ተማሪ አጸደ ብርሃን የተደረገልኝ ድጋፍ በትምህርቴ እንድበረታ መነሳሳት ፈጥሮልኛል ብላለች ።
spk_6674d883613f
am
9.454
8.415
0.65
9.454
-28
male
null
null
16,000
3
0
clip_4829b35930a6
በአካባቢው ዳገት፣ ቁልቁለት እና ጠመዝማዛ መንገድ የሚበዛበት እንዲሁም ወቅቱ ጉም  በመሆኑ አሽከርካሪዎች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል።
spk_6674d883613f
am
13.454
11.52
1.136
13.454
-28.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_40db07c7b133
በተጨማሪም ለ2 ሺህ 500 ተማሪዎች ዩኒፎርም፣ ለ1 ሺህ 500 ተማሪዎች ደግሞ ቦርሳ መሰጠቱን ጠቁመው ለድጋፉም ከተቋማትና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተገኘ 10 ሚሊዮን ብር ጥቅም ላይ መዋሉን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
18.733
15.599
0.972
18.733
-29.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_6a0ed9987c4d
በመተባበርና በመቀናጀት የትኛውንም ማህበራዊ ችግሮች በራስ አቅም መፍታት እንችላለን ያሉት ደግሞ የኢትዮጵያ የንግድ ባንክ የድሬዳዋ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ በቃና ናቸው።
spk_6674d883613f
am
13.774
12.182
0.621
13.774
-22.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_44fab4c3f227
የገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አብዱልከሪም ሙሃመድ በወቅቱ እንደገለጹት እለቱን ስናከብር በእውቀት የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር በበለጠ ቃል በመግባት ነው ።
spk_6674d883613f
am
13.973
11.904
0.717
13.973
-30.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_967f7bff7425
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሥራ ወደፍጻሜ ደርሶ ጠንካራ ብሔራዊ መግባባትና ሀገራዊ አንድነት እንዲፈጠር ጠንክረው እንደሚሰሩም ነው የገለጹት።
spk_6674d883613f
am
8.534
8.158
0.375
8.534
-26.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_1067cac309e9
በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን የውጭ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን መጎብኘታቸውንና  ይህም እስካሁን ካለው ከፍተኛ ቁጥር መሆኑን ነው ያነሱት።
spk_6674d883613f
am
12.534
10.368
0.957
12.534
-26.1
male
null
null
16,000
3
0
clip_9e2e4019c568
መንግስት የተለያዩ ስትራቴጂዎችን በመቅረጽ ችግሩን ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አክለዋል።
spk_6674d883613f
am
8.334
7.116
0.755
8.334
-27.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_299ad2e0089f
የክልሉን ህዝብ አንድነት አጠናክሮ ለማስቀጠል መሰል የሰላም፣ የልማትና የአንድነት ኮንፈረንሶች እንደሚካሄዱ አመልክተዋል።
spk_6674d883613f
am
10.133
8.72
0.652
10.133
-29
male
null
null
16,000
3
0
clip_968702c61038
ዛሬም የሴቶች ጥቃት  መኖሩን ጠቅሰው ማህበሩ ላለፉት 32 ዓመታት ባከናወናቸው ተግባራት የእናቶችና ህፃናትን  ጉዳት መቀነስና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እንዲቀንሱ የራሱን አስተዋፅኦ ማድረጉን እስታውቀዋል።
spk_6674d883613f
am
16.653999
13.79
0.624
16.653999
-26.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_7c947b1ac301
የክልሉ የሰላም፣ የልማትና የአንድነት ኮንፍራንስ "ጠንካራ ክልላዊ አንድነትና አብሮነት ለዘላቂ ሰላምና መረጋጋት" በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው።
spk_6674d883613f
am
13.653
12.316
0.366
13.653
-27.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_66b1bcbbfd6d
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አለሙ ዲሳሳ(ዶ/ር) በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት አጠናቆ መመረቅ ለተመራቂዎች ትልቁ ምዕራፍ መሆኑን ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
16.813999
14.251
1.119
16.813999
-29.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_3ff741f93167
በኮንፈረንሱ ላይ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ እንዲሁም የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ ተገኝተዋል።
spk_6674d883613f
am
20.174
16.237
0.927
20.174
-28.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_38aa6d5c517a
የሕዝቡን ትክክለኛ ታሪክ በምርምር፣ በትምህርትና በሥነ-ጽሑፍ ለማስተዋወቅ በርካታ ውጤታማ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
8.694
7.476
0.497
8.694
-31.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_0bffc1e66dae
ለልብ በሽታ መከሰት ከሚጠቀሱት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል የደም ግፊት፣ ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት እና የአካባቢን ንፅህና አለመጠበቅ ተጠቃሽ መሆናቸውን አንስተዋል።
spk_6674d883613f
am
12.614
10.079
0.87
12.614
-35.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_2c1ed19067b9
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጠንባሮ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ኢንጅነር ሀብታሙ በላይነህ በበኩላቸው፤ ሲምፖዚየሙ የክልሉን ባህል ለማስተዋወቅና ለማሳደግ ምቹ እድል የሚፈጥር መሆኑን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
15.213
13.433
0.712
15.213
-26.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_c3cfa656b537
በተለያዩ ክልሎች ሲዘዋወር በቆየው የህዳሴ ግድብ ዋንጫም ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ተገኝቷል ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፤ ግድቡ በራስ አቅም እውን እንዲሆን ዓይነተኛ ሚና መጫወቱን ጠቁመዋል።
spk_6674d883613f
am
15.493
12.39
2.051
15.493
-24.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_77e610ae0b4e
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በበኩላቸው፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ሌሎች የፌደራል ተቋማት ክረምት ከበጋ በሚካሄዱ የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ላይ እያደረጉ ያለው የተቀናጀ ድጋፍና ትብብር ማህበራዊ ችግሮችን በላቀ ደረጃ ለመፍታት እያስቻለ መሆኑን ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
22.212999
19.158001
0.791
22.212999
-29.200001
male
null
null
16,000
4
0
clip_b79d586bdca4
በግንባታ መወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመው አደጋ በደረሰው ጉዳት መንግሥት ኀዘኑን ገልጿል።
spk_6674d883613f
am
7.854
5.995
1.226
7.854
-31.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_50ce788707f3
ሀገራቱ በበርካታ መስኮች ጠንካራ አጋርነት እንዳላቸው በማንሳት፥ በተለይ በጤናው ዘርፍ የዜጎችን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማሟላት ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
11.614
11.001
0.612
11.614
-27.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_acf6b69058d0
የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አቤል አሰፋ በበኩላቸው ባለፉት ዓመታት የኤች አይ ቪ ኤድስን ለመግታት እንደ ሀገር በተሰሩ ተግባራት መሻሻሎች ቢኖሩም በክልሉ ስርጭቱን ለመግታት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት መጠናከር እንዳለባቸው አንስተዋል።
spk_6674d883613f
am
17.534
15.233
0.397
17.534
-29.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_89e758b8146d
"በትምህርት ለትውልድ መርሃ ግብር የሚከናወኑ ስራዎች የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ከማሻሻል ባለፈ ተማሪዎች በአግባቡ ትምህርታቸውን ለመከታተል በማስቻሉ  የትምህርት ጥራቱ እንዲረጋገጥ  የራሱን አስተዋፅኦ እያደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።
spk_6674d883613f
am
17.933001
16.142
0.41
17.933001
-28.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_d37408634b69
በሁሉም ክፍለ ከተሞች የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲኖር በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
8.014
6.63
0.591
8.014
-30
male
null
null
16,000
3
0
clip_812db503ca58
የሴቶችን ጥቃት ለመቀነስና ለመከላከል የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወናቸው የተሻለ ግንዛቤ መፈጠሩን ገልፀዋል ።
spk_6674d883613f
am
9.454
8.312
0.427
9.454
-26.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_ba11afea22c7
በተመሳሳይ "የነገው ቀን" "ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን እናድርግ" በሚል መሪ ሃሳብ በምዕራብ ጎንደር ዞን  በገንዳ ውሀ ከተማ ተከብሯል ።
spk_6674d883613f
am
10.694
9.135
0.793
10.694
-29.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_13f29f34aa49
የኮሪደር ልማት በአፍ ሲነገር የቆየውን አስቀድሞ መከላከል የጤና ፖሊሲን በተግባር ለማዋል ታስቦ እየተሰራ የሚገኝ ልማት መሆኑን አስገንዝበዋል።
spk_6674d883613f
am
13.094
11.274
0.421
13.094
-22.700001
male
null
null
16,000
3
0
clip_cdfb16428c39
በዘርፉ ዜጎች ቀልጣፋና ወጭ ቆጣቢ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል የቴክኖሎጂ አገልግሎት ተደራሽ የማደረጉ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን አስረድተዋል።
spk_6674d883613f
am
12.213
10.238
0.88
12.213
-28.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_7a1fb2905021
ከንቲባ አዳነች በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ በመዲናዋ  ከጳጉሜን ወር ጀምሮ በተከታታይ ሃይማኖታዊ እና ህዝባዊ በዓላት በስኬት ተከብረዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
11.293
8.972
0.806
11.293
-30.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_a6e9824b6121
ኮሚሽኑ ለልዩነትና ላለመግባባት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን በሰለጠነ መንገድ በውይይት ለመፍታት አሳታፊ በሆነ መልኩ የአጀንዳ ማሰባሰብና የተሳታፊ ልየታን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።
spk_6674d883613f
am
15.334
13.733
0.355
15.334
-29.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_781375e49715
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የተለያዩ ሪፎርሞችን ተግባራዊ ማድረጓንና በዚህም ውጤት መገኘቱን አንስተዋል።
spk_6674d883613f
am
12.774
10.703
0.985
12.774
-30.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_e995b43c2db7
በኮሪደር ልማቱ እየተከናወኑ የሚገኙት የእግረኛ መንገዶች፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችና የወንዝ ዳርቻ ልማቶች የበሽታ መንስኤ የነበሩ አካባቢዎችን ማልማት ከመከላከል የጤና ፖሊሲ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ መሆኑን አብራርተዋል።
spk_6674d883613f
am
18.174
16.360001
0.388
18.174
-23.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_dad30b6d9dd4
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህዝብ ተደራሽ በማድረግ ሰላም እንዲረጋገጥና ልማት እንዲፋጠን የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ገለጹ።
spk_6674d883613f
am
18.372999
15.518
1.484
18.372999
-25.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_c86338e3fc97
ባለፉት ሶስት ወራት ምሁራን፣ ባለድርሻ አካላት እና የዘርፉን ባለሙያዎች ያካተተ የጥበባት እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ረቂቅ ፖሊሲ ዝግጅት መደረጉን ጠቁመዋል።
spk_6674d883613f
am
10.774
9.951
0.357
10.774
-28.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_c9a2d2e518b6
ይህ ድጋፍ ማህበራዊ ኀላፊነትን መወጣትና የመተባበር እሴታችን አካል ነው ብለዋል።
spk_6674d883613f
am
7.694
6.071
0.853
7.694
-21.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_483901aea140
የኦሮሞ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት የማኅበረሰቡን ችግር ፈቺ እና ዘመን ተሻጋሪ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን ለማከናወን የተመራማሪዎችን አቅም በመገንባት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገልጿል፡፡
spk_6674d883613f
am
15.174
12.298
1.259
15.174
-33.099998
male
null
null
16,000
3
0
clip_4bc4e0181b12
ሰብዓዊ ድጋፎች ለረጅም ጊዜ በውጫዊ ሀብቶች እና ተዋናዮች ላይ ጥገኛ እንደነበሩ አንስተው፤ ይህን መፍታትና ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለማቅረብ መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
12.934
11.283
0.354
12.934
-28.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_35c53a9e036a
ከእዚህ በተጨማሪ በገጽታ ግንባታ፣ በሰላምና መረጋጋት፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ፣ በህዝቦች አብሮነትና መረዳዳት ላይ ያተኮሩ የዘገባ ሥራዎች ትኩረት ሰጥቶ ማከናወኑን ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
14.293
11.898
1.467
14.293
-25.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_62caaab553c3
በመሆኑም ከለውጡ በኋላ በጤናው ዘርፍ እየተተገበረ የሚገኘው የጤና ፖሊሲ መከላከል እና ማከምን አጣምሮ የያዘ መሆኑን ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
12.053
10.346
0.924
12.053
-21.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_e7b73cecf1eb
ለተመራማሪዎች የተሰጠው ስልጠና የጥናትና ምርምር ሥራዎቻቸው ዘመኑን የዋጀና ለማኅበረሰቡን ችግር ፈቺ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑንም ጠቁመዋል።
spk_6674d883613f
am
12.454
9.195
0.732
12.454
-32.400002
male
null
null
16,000
3
0
clip_87481a5fe3b2
ፆታዊ  ጥቃቶችን ለመከላከል በቅንጅት እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ገለፀ።
spk_6674d883613f
am
8.053
6.464
0.913
8.053
-27.9
male
null
null
16,000
3
0
clip_f0e06bc8757f
በንቅናቄ መድረኩ የደሴ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የትምህርት ባለሙያዎች፣ ሱፐርቫይዘሮችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።
spk_6674d883613f
am
10.934
9.02
0.983
10.934
-31.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_7d3dac16c4f1
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በወቅቱ እንዳሉት፤ በተቀናጀ  የእርስ በርስ መደጋገፍ እና መረዳዳት ባህል እየተከናወኑ የሚገኙ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች በሃገር የብልፅግና ጉዞ ውስጥ መሠረታዊ ስኬት እያመጡ ነው።
spk_6674d883613f
am
17.334
15.984
0.38
17.334
-30.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_640b645487cd
የመርሃግብሩ ተሳታፊዎች በቤቶቹ አካባቢ ችግኞች በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
spk_6674d883613f
am
7.854
6.555
0.386
7.854
-30.5
male
null
null
16,000
3
0
clip_dbba4418c6cc
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰሩት ልማቶች ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊ እና አካባቢያዊ ችግሮችን በላቀ ደረጃ በመፍታት የእርስ በርስ መደጋገፍና መረዳዳትን  ለተተኪው ትውልድ እንዲተላለፍና ዘመን እንዲሻገሩ  እያስቻሉ መሆኑን  አንስተዋል።
spk_6674d883613f
am
18.854
16.605
0.685
18.854
-30.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_34c5f32c218e
ከሕብረተሰቡ ጋር በመወያየት ሁሉም ተማሪዎች እንዲመዘገቡና ትምህርት እንዲጀምሩ  የንቅናቄው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
spk_6674d883613f
am
10.053
9.039
0.521
10.053
-30.200001
male
null
null
16,000
4
0
clip_c4898ceb4eca
በክልሉ የአንዋር መስጊድ ምርጫ ታዛቢ አቶ ያሲን ጃቢር በበኩላቸው የኡለማዎች ምርጫ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን አንስተው ቀሪ የምርጫ ዘርፎችም በዚሁ መልኩ እንዲቀጥሉ እየሰራን ነው ብለዋል።
spk_6674d883613f
am
13.573
11.48
0.836
13.573
-34.599998
male
null
null
16,000
3
0
clip_37c4de3e2c59
የነገ አገር ተረካቢ ህጻናትን በሳይንስና ቴክኖሎጂ የታገዘ እውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ ማገዝ እንደሚገባ ተገለጸ።
spk_6674d883613f
am
10.373
8.747
1.162
10.373
-30.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_ff70c4548928
በዓላቱ ኃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በድምቀት እንዲከበሩ የጸጥታ አካላት ድርብ ኃላፊነት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
spk_6674d883613f
am
11.694
10.035
0.811
11.694
-28.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_dc2d8b0d81c6
በውይይት መድረኩ የፌዴራልና የክልል የፍትሕ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል።
spk_6674d883613f
am
6.973
6.016
0.456
6.973
-27.6
male
null
null
16,000
3
0
clip_6181ffca02e0
ለመጪው ትውልድ መልካም እሴቶችን እያስተማረና እያወረሰ የሚገኘው የበጎ ፈቃድ  አገልግሎት ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል  ጠቁመው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘላቂ ባህል እንዲሆን ዜጎች ሁሉ ተሳትፏቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
spk_6674d883613f
am
17.372999
15.702
0.621
17.372999
-30.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_04b47b921791
አርቲስት ደበበ በእውቀቱ እና በልምዱ ብዙ ማገልገሉን ገልጸው ለመላው ቤተሰብ እና ለሙያ አገሮቹ መጽናናትን ተመኝተዋል።
spk_6674d883613f
am
9.694
8.714
0.565
9.694
-29.1
male
null
null
16,000
3
0
clip_d4b20b14431c
ማንኛውም ቅሬታና ልዩነትን በሰላማዊ መንገድና በውይይት ብቻ መፍታት ለሀገር እድገት ወሳኝ መሆኑን የገለጹት የሀገር ሽማግሌዎቹ፣  የኮሚሽኑ ስራዎች እስከመጨረሻው ለውጤት በቅተው የማየት ፍላጎት እንዳላቸውም ገልጸዋል።
spk_6674d883613f
am
14.174
13.217
0.354
14.174
-27.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_89f23b12f86c
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማሃዲ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ ባህላዊ እሴቶችን፣ ቋንቋና ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ የተጀመሩ ስራዎች የበለጠ ተጠናክረው ይቀጥላሉ።
spk_6674d883613f
am
17.733
15.218
0.859
17.733
-30.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_b981c1cf47ce
አርቲስት ደበበ በሙያው ስሙን የተከለ አንጋፋ የመድረክ ሰው ነው ሲሉም ተናግረዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
7.093
5.665
0.994
7.093
-30.1
male
null
null
16,000
4
0
clip_df6fcf4299c7
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን ለአፍሪካ ወኪል ሄርቭ ኩአቴ በዚሁ ወቅት፣ ስብሰባው ቁርጠኝነትን ወደ ተግባር ለመለወጥ እና ስደተኞችን የሚጠቅሙ ፖሊሲዎችን ለመመልከት ያለመ ነው ብለዋል።
spk_6674d883613f
am
23.093
19.613001
0.767
23.093
-30
male
null
null
16,000
3
0
clip_ef3ec63018d9
ኢትዮጵያዊያን ከተባበሩ የማያሳኩት የልማት አጀንዳ እንደሌለ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማሳያ ነው ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፤ ሌሎች የልማት ግቦችንም ለማሳካት የሚደረገው ርብርብ ሊጠናከር እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል።
spk_6674d883613f
am
18.534
13.941
1.904
18.534
-30.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_913d8002e3f3
ሚኒስትሩ በቅዳሜ ዕለት ብቻ በመላ ሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ከገባ ጀምሮ ከተመዘገበው ከፍተኛው የእለት የሞት መረጃ 3ኛ ደረጃነትን የያዘ የ1ሺህ 295 ሰዎች የሞት መረጃ ቢመዘገብም በእለቱ የተመዘገበው የ41ሺህ 346 አዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርን በጣም ዝቅተኛ ሲሉም ገልጸውታል፡፡
spk_6674d883613f
am
25.253
22.548
1.294
25.253
-28.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_e7b2d226793d
በቀጣይ ቀናትም የሚካሄዱ ቀሪ የምርጫ ሂደቶችን ስኬታማ በሆነ መልኩ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።
spk_6674d883613f
am
7.894
6.846
0.577
7.894
-33
male
null
null
16,000
3
0
clip_6c3bf4bcb366
የከተማው የኮሪደር ልማት ስራ ለበዓሉ ድምቀት የሚፈጥር ነው ያሉት ቻላቸው በርካታ እንግዶችና ቱሪስቶች በዓሉን ለማክበር ይመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
12.133
10.223
0.846
12.133
-30.799999
male
null
null
16,000
3
0
clip_99f4432fd901
የአረጋዊያን ቤት ግንባታ ስራ ለመጀመር በየአከባቢው የቦታ መረጣና የግንባታ ቁሳቁስ አቅርቦት ስራ በመከናወን ላይ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
10.694
9.649
1.044
10.694
-27.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_2a3a2b8ec1e3
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በግንባታ ላይ የሚገኝ የማሪያም ቤተክርስቲያን ሕንፃን በመጎብኘት ላይ የነበሩ ሰዎች በደረሰባቸው አደጋ ተጎድተዋል፡፡
spk_6674d883613f
am
13.733
11.039
0.947
13.733
-29.299999
male
null
null
16,000
3
0
clip_75ffe614a908
ፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን ለገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ከፌደሬሽን ምክር ቤት መረከቡን አስታውሰው፤ የግድቡ ግንባታ በመጠናቀቁ ዋንጫው በ20ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ክብረ በዓል ላይ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደሚመለስም አስረድተዋል።
spk_6674d883613f
am
19.334
16.481001
0.912
19.334
-26.200001
male
null
null
16,000
3
0
clip_3da8fca59423
በትናንትናው ዕለት ለሠላምና ዕድርና መረዳጃ ማህበር 875 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ መስጠታቸውን አውስተዋል።
spk_6674d883613f
am
11.133
9.104
0.398
11.133
-22.4
male
null
null
16,000
3
0
clip_8a36838c1656
የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዩብ አህመድ በወቅቱ እንዳሉት፤ የማዕረግ እድገቱ በማረሚያ ቤቱ የተሰጣቸውን ሃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ የሚያስችል ነው።
spk_6674d883613f
am
14.094
11.387
1.501
14.094
-27
male
null
null
16,000
3
0
clip_c4f6564888d8
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2017 ምርጫ ማጠቃለያ መርኃ ግብር በአንዋር መስጅድ እየተካሄደ ነው።
spk_6674d883613f
am
10.573
8.919
0.351
10.573
-27
male
null
null
16,000
3
0
End of preview. Expand in Data Studio

Dataset.ET Amharic Speech — v0.2.0

51.547 hours · 16,866 clips · 493 speakers · 15,443 distinct prompts

Dataset Summary

Read speech in Amharic, crowdsourced from volunteer contributors in Ethiopia through a Telegram bot, peer-validated by other contributors, and screened acoustically before release. Amharic has very little open speech data; this corpus exists to change that.

Contributors read a displayed prompt aloud, other contributors listen and vote on whether the recording matches, and contributors earn mobile airtime for accepted work. The corpus is built by the community it serves, and published by Snapwre Technologies PLC.

Supported Tasks

  • automatic-speech-recognition — the primary use. Each clip pairs audio with the exact prompt text that was read.
  • Speaker and demographic analysis, within the limits described below.

Languages

Amharic (am), written in the Ge'ez script (Ethiopic).

Dataset Structure

Data Instances

from datasets import load_dataset
ds = load_dataset("snapwre/amharic-speech", split="train")
ds[0]
{
  "audio": {"array": array([...]), "sampling_rate": 16000},
  "sentence": "…",
  "speaker_id": "spk_1a2b3c4d5e6f",
  "duration_s": 9.29,
  "speech_start_s": 0.31, "speech_end_s": 9.29,
  "gender": "male", "age_band": "18-24", "region": "addis_ababa",
  ...
}

Data Fields

Field Type Description
audio Audio(16 kHz) 16 kHz mono FLAC
clip_id string Release-local identifier
sentence string The prompt the contributor was asked to read
speaker_id string Pseudonymous, salted per release; not linkable across releases
language string ISO code
duration_s float32 Total clip duration, measured from the audio
speech_s float32 Duration excluding detected silence
speech_start_s, speech_end_s float32 Where speech begins and ends. Audio is not trimmed — slice it yourself if you want silence removed
lufs float32 Integrated loudness (EBU R128)
gender, age_band, region string Self-reported, optional. null may mean not stated or withheld for privacy — see Personal and Sensitive Information
sample_rate int32 Always 16000
up_votes, down_votes int16 Peer validation votes

Data Splits

Splits are speaker-disjoint and prompt-disjoint. No voice and no sentence appears in more than one split, so evaluation is not inflated by a model recognising a speaker or having memorised a prompt.

Split Clips Hours Speakers Prompts
test 1,548 4.722 105 1,526
validation 1,526 4.699 28 1,509
train 13,792 42.126 360 12,453

metadata.csv carries every field except the audio, for inspecting the corpus without downloading it.

Dataset Creation

Curation Rationale

Selected conservatively: a release that holds up matters more than a large one. Only clips with unanimous peer approval were considered, and those were then screened acoustically.

This version supersedes the previous one and contains it. 7,405 clips (22.71 h) are carried forward unchanged, keeping the same clip_id, the same speaker_id and the same split; 12,487 clips (35.0 h) are new. No speaker held out for evaluation in an earlier version has been moved into train, so scores previously reported against the earlier test split remain valid.

Source Data

Recordings are original contributions captured through the Dataset.ET Telegram bot as Opus voice messages, losslessly transcoded to 16 kHz mono FLAC. Each was made by a contributor reading a displayed prompt aloud.

Annotations

The prompt text is the transcript — contributors read a known sentence rather than transcribing free speech, so transcripts are exact by construction. Peer validators voted on whether each recording matched its prompt.

Personal and Sensitive Information

Speech is biometric. Contributors granted an explicit licence to publish their recordings in open datasets, and that consent is the basis for this release. Everything published alongside the voice has been treated as follows:

  • Database identifiers never ship. speaker_id and clip_id are salted hashes, and the salt is not published.
  • Demographic fields satisfy k-anonymity at k=5: every published combination of gender, age band and region describes at least five contributors. Rarer combinations were suppressed to null, so a null may mean withheld rather than not stated.
  • Prompt text was scanned for phone numbers, email addresses and URLs.

Residual risk worth stating plainly: no automated check has verified that no contributor spoke identifying information aloud within a recording.

Considerations for Using the Data

Discussion of Biases

Gender Clips Share
male 11,575 68.6%
female 5,162 30.6%
(not stated) 129 0.8%
Age band Clips Share
18-24 13,187 78.2%
25-34 3,094 18.3%
(not stated) 442 2.6%
35-44 143 0.8%
Region Clips Share
addis_ababa 7,475 44.3%
amhara 4,294 25.5%
(not stated) 1,599 9.5%
oromia 1,559 9.2%
other 925 5.5%
central_ethiopia 490 2.9%
sidama 305 1.8%
southern 219 1.3%

Contributors are overwhelmingly young and urban. Models trained on this will perform worse on older and rural speakers. Do not treat this as a representative sample of Amharic speakers.

Other Known Limitations

  • Read speech, not conversation. Prosody, disfluency and turn-taking are unlike spontaneous speech.
  • Narrow prompt domain. Prompt vocabulary skews formal and toward current affairs, so coverage of casual and conversational registers is thin.
  • Telegram Opus origin. Captured through Telegram voice messages, carrying that codec's artefacts and whatever processing contributors' devices applied. Not studio audio.
  • Not loudness-normalised. Normalisation is a training-time choice; the lufs column lets you do it deterministically.
  • Peer validation is imperfect. During the period this data was collected, validators were paid per validation rather than per correct validation, which rewards approving quickly. Clips with any reject vote were excluded and the acoustic screening below exists to compensate, but expect residual noise.

Selection and Screening

Starting from every clip that passed peer validation, these were excluded:

Reason Clips
fewer than 3 accept votes 16,629
not needed to reach target hours 12,589
shorter than 1.5s 5,435
duplicate audio 661
contested (at least one reject vote) 467
longer than 30.0s 210

Survivors were screened acoustically. 2,413 of 19,892 clips (12.1%) failed at least one check and were dropped:

Check Clips failing it
prompt not fully read 1,693
clipped 741
too quiet to recover 618
mostly silence 589
almost no speech 503
far longer than the prompt predicts 1

A clip can fail several checks at once, so the column above sums to more than 2,413.

Additional Information

Licensing Information

Audio: CC BY 4.0. Contributors granted Dataset.ET a perpetual, irrevocable, worldwide, royalty-free licence to publish and distribute their recordings as part of open datasets, and consented to release under a permissive open data licence. Those rights are held by Snapwre Technologies PLC, which operates Dataset.ET, and are exercised here to publish the corpus openly.

Citation Information

@misc{datasetet_am_0_2_0,
  title  = {Dataset.ET Amharic Speech v0.2.0},
  author = {Dataset.ET contributors and Snapwre Technologies PLC},
  publisher = {Snapwre Technologies PLC},
  year   = {2026},
  url    = {https://huggingface.co/datasets/snapwre/amharic-speech}
}

Dataset Curators

Dataset.ET is a project of Snapwre Technologies PLC, Addis Ababa, Ethiopia. The company operates the collection platform, holds the contributor-granted rights to the recordings, and publishes the corpus openly.

Contributions

Built by 493 volunteer contributors in Ethiopia, plus the validators who reviewed their recordings. The corpus exists because they gave their voices to it.

Every shard's SHA-256, and the exact selection, screening and anonymisation policies that produced this release, are recorded in manifest.json.

Downloads last month
224

Models trained or fine-tuned on snapwre/amharic-speech

Space using snapwre/amharic-speech 1