Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
TweetText
stringlengths
2
1.77k
Stance
stringclasses
4 values
Sentiment
stringclasses
3 values
Stance_Sentiment_Composite
class label
12 classes
ሰበር ከጎንደር ባህርዳር ሲንቀሳቀስ የነበረ የብልፅግና ሰራዊት ጣራ ገዳም ተብሎ የሚጠራ በደፈጣ ጥቃት ከጥቅም ውጭ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር መብረቅ ክፍለጦር በዛሬው እለት የካቲት ሁለት ሽህ አስራ ሰባት አመተ ምህረት ከጎንደር ባህርዳር በመንቀሳቀስ በእንፍራንዝ አድስ ዘመን በሚገኘው ጣራ ገዳም አካባቢ በደፈጣ ጥቃት ኦሯል መኪና ሰራዊት ሁለቱን ኦራል ሰራዊት በቦንብና በጨበጣ ውጊያ ከጥቅም ውጭ መቻሉን የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የዘመቻ መምሪያ ሀላፊና የመብረቅ ክፍለጦር አዛዥ ኮማንዶ አዱኛ ...
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
አድስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
በወንጀል ህግጋት የሚባል መርህ መርህ መሰረት ወንጀል የሰራ በህግ የሚጠየቅ በተጨማሪም ግለሰብ ለሰራው ወንጀል በተሳትፎው ተጠያቂ የሚሆን መርህ በፍትሀብሄር ህግም ይሰራል ህጉ ከአስቀመጣቸው ሊሆኑ ከሚችሉ በስተቀር እያየን ያለነው የወንጀል ፍትህ ሂደት ተጠርጣሪን እስከነ ዘመዶቹ ተጠርጣሪ ወንጀለኛ የተፈፀመው ድርጊት ድርሻ ባይኖራቸው የተጠርጣሪን ቤተሰብ ፍቅረኛ ሚስት አብሮ አጃምሎ መፈረጅ በህግ አስከባሪ አካላት ሲፈፀም ነውር በመደበኛ ሲፈፀምም እጅግ ስህተት የፈለገውን ያህል ወንጀል ቢሰራ ተጠያቂ የሚሆ...
Against
Negative
0Against_Negative
ሰራዊት በዘር ማጥፋትና አስገድዶ መድፈር የሚታወቅ ሰራዊት ሰራዊታችን በደረሰበት በአገር ቤትም በውጭ አገር ባሪያ በማገልገል የሚታወቅ
Support
Positive
8Support_Positive
በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን አድስ አመት እንድሆንላችሁ እመኛለሁ
Unrelated
Positive
11Unrelated_Positive
የጠላት አድሱ የትግል ስልት የመመከቻ አቅጣጫዎች የሚለው አድሱ ህዝብን በጠላትነት የፈረጀው የብልፅግና የጭንቀት ሰነድ ይፋ ሆኗል
Against
Negative
0Against_Negative
አርሲ ዞን ከፍተኛ ያላቸው ሰላማዊ ዜጎች በታጣቂዎች በግፍ ተገድለዋል ስምንት የአንድ ቤተሰብ አባላት በአንድ መቃብር በጅምላ እንደተቀበሩም እየተነገረ
Against
Negative
0Against_Negative
የትኛውም የፅንፈኞች ሴራ በስምም በፋብሪካ ቢፈበረክ የቁርጥ ልጆች የአብይ ራእይ ደጋፊዎች አጀንዳውን በጋራ ለማክሸፍ ዝግጁዎች ነንእኛም ነቅተናል እንድትበለፅግ አብይ በሁሉም አቅጣጫ መደገፍ ግዴታችን
Support
Positive
8Support_Positive
የረዳን ይመስገን እንኳን አላችሁ በመድናችን ኪ ሜትር ርዝመት ያላቸዉ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ድልድዮችን በአጠቃላይ ፕሮጀክቶችን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ከተማችንን ለማዘመን ከኮሪደር ልማት ስራዎቻችን ባሻገር የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን የተመረቁት እነዚህ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ከአጉስታ ወይራ መጋጠሚያቱሉድምቱ ኮንዶሚኒያም መቃረቢያ ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ በአቃቂ ድልድይቱሉ ድምቱ አደባባይ ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባ...
Support
Positive
8Support_Positive
ከስራ ክህሎት ሚኒስቴር በሰው ሀይል ልማትቴክኖሎጅስራ ፈጠራና የስራ አካባቢ ደህንነት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል የማእድን ዘርፍ ዜጎችን በተገቢው መንገድ የሚጠቅምና የደህንነት ዋስትና የሚሰጥ ዘርፍ እንድሆን እንሰራለን
Support
Positive
8Support_Positive
ክቡርነትዎ በፈገግታ እያዩን እናስቃለን
Unrelated
Neutral
10Unrelated_Neutral
የአብይ አህመድ ኢታማጆር ሹሙ ይዝታል ፋኖ ውጊያውን ቀጥሎ በተለያዩ ቀጠናዎች የፋኖ ሀይሎች የአብይ አህመድ ወታደሮችን የቡድን መሳሪያዎችን አውድሟል ፋኖ ለማረካቸው ወታደሮች የአድስ አመት ምህረት አድርጓል
Against
Positive
2Against_Positive
እነ አበባው ታደሰ ወቅሸት ለቃቀምነው ይላሉ የሚለቅመማቸው የሚለቀመው ዝተት የአቢይ አህመድ የጥሬ ስጋ ጀኔራሎች ፋኖ እየወቃው
Against
Negative
0Against_Negative
መፍትሄ ያጣው የሹፌሮች ግድያ እገታ እንግልት አመት ባልሞላ አሽከርካሪዎች ሹፌሮች ረዳቶች በተለያዩ የሀገሪቱ አቅጣጫዎች በዘራፊዎች ታጣቂዎች ተገድለዋል ለቁጥር የሚታክቱት ታፍነው ከመቶ ሽዎች ሚሊየን ብሮች ተከፍሎ ተለቀዋል
Against
Negative
0Against_Negative
የአፋር ወጣቶች አወል አርባ ላወጣው መግለጫ የሰጡት ምላሽ
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
እንጀምራለን መግለጫው ተሰረዘ የቤተ ክህነት አቤቱታ በፓስተሮቹ በህግ አምላክ
Unrelated
Negative
9Unrelated_Negative
ሰላምና ፀጥታን በሚመለከት የኢትዮጵያን እድገት የማይሹ ሀገራት በጦርነት እንደማያሸንፉን ያውቁታል
Support
Positive
8Support_Positive
በአማርኛ ስንድፍም ስንናገርም ዳግማዊ ዳግማዊት ይቻላል
Unrelated
Neutral
10Unrelated_Neutral
የባህር ዳር ውበትን የመግለጥ ለሌሎችም በምሳሌነት የሚቀርብ
Support
Positive
8Support_Positive
ብዙዎች ፎቶ እያዘዋወሩ በአቶ ገዱ ለማሾፍ ሲሞክሩ እያየሁ
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ፋኖ የአባቶቸ የነ የነገውን በሩቅ የማይ ዛሬን ለወገኔ የማሳይ ለሆድ አደር እንቅፋቱ ለጥጋበኛም መድሀኒቱ ፋኖ
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
አብይ አህመድ የሚባል የመጣ መርገምት በጥቂት ሳምንት ባደረገው ንግግር ካሳ ሳንሰጥ አላፈናቀልንም በማለት አይኑን በአጃክስ ታጥቦ መናገሩ የሚታወስ
Against
Negative
0Against_Negative
የመጋቢት ውርሶች መጋቢት ሀያ አራት ሁለት ሽህ አስር አመተ ምህረት የህዝብ ትግል የተቀለበሰበትና የጥፋት አዙሪት የታወጀበት መጋቢት ሀያ አራት ሁለት ሽህ አስር የኢትዮጵያውያን የዘመናት ህዝባዊ ምስረታ የድሞክራሲ ጥያቄ ወደከፋ ግለሰባዊ አምባገነንነት የገባበት መጋቢት የአማራ ልጆች ሰላማዊ ትግል ውጤት የተጠለፈበት የአማራ የዘር ማጥፋትና ዘር ማፅዳት አዋጅ ተጠናክሮ የቀጠለበት አገዛዝ ወደስልጣን የወጣበት ይሄ የኢትዮጵያውያን የዘመናት የእኩልነትና ፍትሀዊ ስርአት የመጎናፀፍ ትግል ተጠልፎ የአንድ ገዢ ቡ...
Against
Negative
0Against_Negative
ተከታዮችን በአጭር እያፈራ የፌስቡክ ገፅ የእኔ ትክክለኛው የፌስቡክ ማረጋገጫ ገፄ ሊንክ ይገኛል
Unrelated
Neutral
10Unrelated_Neutral
ምስጋና ከአእምሮ ሳይንስ የአእምሮ ሳይንስ ለሰላም
Unrelated
Neutral
10Unrelated_Neutral
በአማራ ብሄርተኝነት የሌላ ብሄር ተወላጅ መሪ ትግሉ የዜሮ ድምር ትግል የአማራ ትግል ዘላቂ መፍትሄ በአማራ ልጆች ሲመራ ነፍጠኛ ነክ አማራ ነክ ብለው ልጀን ከተቀመጠበት የወጉት
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
አለን አማሮች
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
በድሬዳዋ ለተደረገልን አቀባበልና ለነበረን አስደሳች በፍቅር የተሞላ ቆይታ ለድሬዳዋ አስተዳደርና ለእንግዳ ተቀባዩ የድሬዳዋ ህዝብ የተሰማኝን ከልብ የመነጨ ደስታና ምስጋናየን በእኔ በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ተጠሪ ተቋማት የተቀደሰ ተግባር በተሳተፉ ባልደረቦቸ ለመግለፅ እወዳለሁ
Support
Positive
8Support_Positive
የመደመር መግስትን ከልባችን በሚገባ እናምነዋለን ከቃሉ ዝንፍ ሽርትት የማይል የመደመር
Support
Positive
8Support_Positive
ሰበር የኛ ክፍለጦር አዛዡ ሲቆስል ምክትሉ ተማርኳል ፓትሮልና አምቡላንስ ሁለት ኦራል ተማርኳል
Against
Positive
2Against_Positive
ኦህዴድ ወ ኦነጎች አድስ አበባ ባንድራ እንስቀል ሲሉህ ቁራጭ ጨርቅ የማውለብለብ በቋንቋ የመማር እንዳይመስልህ አድስ አበባን የአንድ ብሄር በማድረግ ኦሮምያ የሚሰራውን ግፍና በደል በሙሉ አድስ አበባ
Against
Negative
0Against_Negative
በሰሜኑ የሀገራችን በወራሪ ቡድኑ ዳግም የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በዋሽንግቶን ድሲ አሜሪካ የምትኖሩ ወገኖቻችን እንደተለመደው እውነታውን ያስተጋባችሁበት ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ በእጅጉ የሚደነቅ
Support
Positive
8Support_Positive
አገዛዙ የሚይዘውን የሚጨብጠውን አጥቷል በአንድ በጦርነቱ መሸነፉንና አማራውን ማስተዳደር እንዳልቻለ አምኖ የወታደራዊ ኮማንድ ፖስቱን እድሜ አራዝሟል ይህም አሁንም በአማራው ግዛትና በሌላውም የአገሪቷ ያለውን አማራ ለማንገላታት ያለህግ ለማሰር ለማስራብና ለመግደል የጀመረውን ጦርነት እንደሚገፋበት መወሰኑን ግልፅ ያደርጋል በተቃራኒው አዛኝ መስሎ አቢይ አህመድ ሂዱ ባላቸው የሚገኙትን የራሳቸው ስብእና የሌላቸውን ተላላኪዎችና በአማራው የሚፈፀመው ወንጀል ተዋንያኖችን ወደጥቂት የአማራ ግዛቶች በታንክ አሳጅቦ ...
Against
Negative
0Against_Negative
ጃዋር መሀመድ አብይ አማራውንና ኤርትራን ይዞ ትግራይን ጨፈጨፈ ኦሮሞንና ትግራይን ይዞ አማራን ለመጨፍጨፍ ይፈልጋል ልንተባበረው አይገባም በየሚድያው በተደጋጋሚ የሚናገረው ድስኩር በሰሜኑ ጦርነት ወሳኝ ሚና የነበረውን የኦሮሞ የፖለቲካ ሀይል ንፁህ አድርጎ አማራ ኤርትራና አብይ ጭፍጨፋ ፈፅመዋል የሚል ተንኮልን የያዘ ንግግር ሊያቆም በሰሜኑ ጦርነት ያልተሳተፈ ሀይልና የፖለቲካ ልሂቅ ከአብይ አህመድ ብርሀኑ ጁላና ይልማ መርዳሳ ከአዳነች አበቤ ሽመልስ አብድሳ በዙሪያቸው እስከታች አንጃቸውን አሰልፈው የጦርነ...
Against
Negative
0Against_Negative
ኢትዮጅቡቲ ባቡር በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች የአንድ መስኮት አገልግሎት እንድጀምር አድርገናል
Support
Positive
8Support_Positive
በአማራ የተከፈተው ጦርነት ቅፅበታዊ መነሻ የፕሪቶሪያ ስምምነት የአብይ አህመድ ወረራ አስረስ ማረ ዳምጤ
Against
Neutral
1Against_Neutral
ብልፅግና ባዋሰህ ጥርስ ስትበላ ከዚህ የተሻለ ሀሳብ ሊኖርህ አይችልም ደበበ እሸቱ
Against
Negative
0Against_Negative
በፖለቲካ ማረጥ ሳይሆ የባእዳን ተላላኪ ባንዳዎች ከህዝባችን አሽቀንጥረን እንጥላቸዋለን
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
የህወሀት አይን ያረፈባቸው አምባሰል ተራሮች ልብ ልብ ይበል
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
በጎንደር ታሪክ ተሰርቷል ተሰምቷል የከፋፋዮች እጅ ተሰብሯል
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
መንግስት ምስጢራዊ አቅም ጨምሯል
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሰን አደረሳችሁ
Unrelated
Positive
11Unrelated_Positive
ሁለትቱ አገልጋዮች ተመስገን አረጋ አብረው አድስ አበባ ኢሬቻን አከበሩ
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ሪፖርተር ያወጣውን ዘገባ አንብቡት ነውረኛው አጭበርባሪ የበሻሻ ደላላ ጭቃ ያቦካውን የሚላቸው በአድስ አበባ በቅርስነት የተመዘገቡ ታሪካዊ ግንባታዎች እያፈረሰ ይበልጥኑ ግልፅ ያደርጋል
Against
Negative
0Against_Negative
ከነዚህ ተከፋይ ካድሬዎች የትኛው በቁሙ የሞተ ብለው ያስባሉ
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
ሰላም መስበክና ሰላም እንሁን በሀገራችን ወንጀለኛ ያስብላል ነፍሳችንን የሚያሰቃያት በቀልና የበታችነት ስሜት የአንዱን ቁስል ማየት አይችልም አንዱን መግዛትና ባሪያ ማደረግ የሚያልመውለ ህመም ክኒን
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
ወቅታዊ በዋሽንግተን ድሲ የቀጥታ ስርጭታችን ይኖረናል
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
የአቢይ አህመድ አሊ ኦሮሞ ብልፅግና የሚይዘውን የሚጨብጠውን አጥቷል ያን ግፍና መከራ ያደረሰባትን ወጣት ወንጀሉን ለመደበቅና ለሀሰት ፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ እያሰቃያት ኢትየጵያ በእንደዚህ አይነቶች የአራዊት መንጋ ስር ወድቃ በህዝቧም በአለምም ማፈሪያ ሆናለች የሚያሳዝነው አገራዊ ውርደትና የህዝብ መከራ እየታየ ለሆድና ጊዜያዊ ስልጣንና ጥቅም ያደሩ አሁንም የዚህን አገዛዝ እድሜና የህዝብን ስቃይ ማራዘሚያ መሳሪያ ሆነው የሚያገለግሉ መኖራቸው የሁሉም መጨረሻቸው ታሪክ ደጋግሞ እንዳሳየው ፍፁም ውድቀትና ...
Against
Negative
0Against_Negative
መረጃ የማጥፋት ሴራ ከፖሰትካቸዉ ዉስጥ የአፈር ማዳበሪያ በዝህ ሳምንት በድሬዳዋ በእንዱስትሪ ደረቅ ወደብ የማዳበሪያ ከጁቡቲ መጥቶ የምከማችበት መጋዘን ሙሉ በሙሉ የእሳት አደጋ አወደሜዉ ነገሩ የሆነ ሴራ እንዳለ ወድያው የተጠራጠርኩኝ መሰለህ በዛው እንዱስትሪ ዉስጥ ማምረቻ ማሽኖች ትላለህ መጋዘኖች ማንፋክቸሮች ያለበት ቦታው የማዳበሪያ ማከማቻ ቦታው እሳት ልፈጠር ቻሌ እሳቱ ከተፈጠሬ ለእንድስቱሪ ደንኔት ተብሎ የእሳት ማጥፊያ መኪኖች የማቆዉ ከሁለት እስታንድ ባይ ሀያ አራትሰአት ዝግጁ ሆነው የምጠብቀው ...
Against
Negative
0Against_Negative
የዛሬው እየቀየርኩ ይባላል
Unrelated
Neutral
10Unrelated_Neutral
ህዳር ሁለት ሽህ አስራ ሶስት አመተ ምህረት በምስራቅ ወለጋ ሊሙ ወረዳ አርቁምቢ መንደር በምሽት ቃጠሎ መነሳቱን የሚገልፅ እሪታ ሰምተው እሳቱን ለማጥፋት ከወጡ አማራዎች መሀከል ንፁሀን ሲገደሉ በርካቶች ቆሰሉ ዘመቻ አንድነት
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
መከላከያ ሰራዊት የፓርቲ አገልጋይ የብልፅግና ወንበር ጠባቂ ሲባል እንድህ ምስክርነቶችን ማቅረብ ይቻላል
Against
Negative
0Against_Negative
በህገመንግስት የተቋቋመው ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ምርመራ አድርጎ ሴቶች በአማራ ወታደሮች ተደፍረዋል የመከላከያ ሰራዊቱን የጦር ወንጀል ይፋ ሲያወጣ እንዴት የሀገራችን መከላከያ ሰራዊት በእራሳችን እህቶች ዘግናኝ ወንጀል ይፈፅማል ያላለ የሴቶች መብት ተሟጋች ባይ አስመሳይ ደፍሪያለሁ ያልኩት ሀሳብ ውሸት መድፈርም መጥለፍም ዘመን ያለፈበት ህግ የማይፈቅደው ሞራል የሚጋፋ ተግባር ብለው በቴሌቪዥን ፕሮግራም ስለቀለዱ ሀገርይያዝ ይላል አስመሳይ ሁላ
Against
Negative
0Against_Negative
አማራ ሰላም ካገኘ የሚያማቸው ሶስት ሀይሎች ፋኖ ማርሸት ፀሀዩ ገለፀ
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ሽመልስ አብድሳ በራሳችን ከጀርባችን እየተወጋን አማረሩ የኢሊሊ ሆቴል ስብሰባ ዝርዝሩን ያድምጡት
Against
Negative
0Against_Negative
ግድቡ የተገደበው አድሳባ ውሀ ይታፈሳል ድንዙዝ በጋኔል ክብረት የምትዘወር ከዚህ የተሻለ እንድትሆን አይጠበቅም
Against
Negative
0Against_Negative
እናት ፓርቲ አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ በሚል ያወጣው መግለጫ ተገድለዋል ሴቶች ተደፍረዋል በቤንሻንጉል መተከል ዞን ድባጤ ወርዳ በሸኔ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር እየዋለ
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
የማዳበሪያዉን ቅሌት ለመሸፈን እየተሸረበ ሴራ ውዳጀ የማዳበሪያ ላማደፍን ለማድበስበስ እየተሞከረ ቴክኒካል ተዋቅሮ ጅቡቲ በመሄድ ሪፖርት ለማ ቅርብ በዝግጅት የተበላሽው ማዳበሪያ ናሙና መጥቶ የምርምር ውጤት ለፖሊስ ተልኮል
Against
Negative
0Against_Negative
አንዳንድ ጉዳዮችን ግልፅ ለማድረግ ያህል በየዋትስአፕ ግሩፑም ፌስቡክና ቲክቶክ ስለሚመላለሱ ክሶችና ማደናገሪያዎች ምላሽ ብየ ይሄን አልኩ
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
የኢትዮ ሚድያ የአባልነት ምዝገባ ጥሪ በሚድያው ዘርፍ የሚደረገውን ትግል ለመደገፍና አገዛዙ በህዝባችን የሚያደርሰውን የጅምላ ፍጅትና በቀል የተሞላበት የሀብትና ንብረት ውድመት
Against
Neutral
1Against_Neutral
ይህንን የጨቀየ አስተሳሰብህን ይዘህ ማዶ አሳማ ግቢ ህደና ጓደኞችህን ተቀላቀላቸው
Unrelated
Negative
9Unrelated_Negative
ለአማራዊ ተልእኮ ከሀገር ከመውጣቴ ከጥቂት ሰአታት የመጨረሻዋን እራት የበላሁት
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ዋጋ የጨመሩ ሊጨምሩ ያሰቡ ድርጅቶችን ሱቆችን አሸግኩ እያለ ራሱ ዋጋ የሚጨምረው ነገርስ ቢያንስ ዋጋ አረጋጋበት ተብሎ የተሰጠው ዶላር አለው ታድያ ምናለ ገበያው እስኪረጋጋ ከተረጋጋ የራሱን ጭማሬዎች ያዝ ቢያደርግ
Against
Negative
0Against_Negative
ካዛንችስ የድካማችን ትእምርት የስንፍናችን ሰንደቅ
Support
Positive
8Support_Positive
ፍትህ ለዝናሽ ታያቸው በሬ ካራጁ እንድሉ ፋሽስቱ ከዝናሽ ታያቸው ግ ንኙነት ጋብቻ ተፋተው የነበሩ ስዎች ስልጣን ሲቆናጠጥ እንዴት ሚስት የሌለው እባላለሁ በሚል አማላጅ ልኮ ከዴንቨር እንዳስመጣትና የውሸት ሚስት እንደሆነች የሚታወቀው ዝናሽ ታያቸው ከዚህ ዘረፈጅ ከመውለድ ውጭ እንደሌላት አዋቂዎች ያስረዳሉ በርግጥ ብሄርስባዊ ማንነቱ አማራ የሆነ አማራን አጠፋለሁ ከተነሳ ሰይጣን በጋብቻ በጉርብትና መኖር የለበትም ፍትህ ለዝናሽ ታያቸው በግዴታ ሚስት ተብላ ድራማ ለሚሰራባት ዝናሽ ለወጣችበት ለጎንደር አርማጭ...
Against
Neutral
1Against_Neutral
የኛው የጣና ፎረም የባህር ዳር ቆይታ በስኬት
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
የዘንድሮው የማንሰራራት አመት በቀጣይ አመታት መድገም የሚቻል ያለምንም ጥርጥር ለመጭው ትውልድ ሁለንተናዊ ብልፅግናዋን ያረጋገጠች የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናስረክባለን
Support
Positive
8Support_Positive
ውዱ መሪያችን ብልፅግና ይሄው
Support
Positive
8Support_Positive
አድዋ አድዋ አድዋ መቸ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች እጅጋየሁ ሽባባው ከዚህ ይባላል
Unrelated
Positive
11Unrelated_Positive
ለመሪያችን ለዶክተር አብይ አህመድ እጅግ ድንቅ አክብሮት አለኝ የአሏህን በሳቸው በአካል እያየን በያለበት የስራ ድርሻ የሳቸውን አርአያ ቢከተሉ መቸም ከዚህ የበለጠ አይቶ የማይማር ውልደቱ ከሸይጣን የሆነ
Support
Positive
8Support_Positive
አብይ አህመድ በወሎ ባንኮችን ገንዘባቸውን አሸሸ ወታደራዊ አዛዡ ጦሩን እየመራ እጁን ለፋኖ ሰጠ ዝርዝሩን ይዘናል ያድምጡት
Against
Negative
0Against_Negative
የምኒሊክ እቴጌ ጣይቱ ፎቶ ጀግና በሚል በሙዚቃ በታጀበ ቪድዮ ቲክቶክ በመልቀቃቸው ከስራቸው የተሰናበቱት የብልፅግና ፓርቲ ባልደረባ በልደታ ክከተማ የብልፅግና ፓርቲ ፅቤት የተፃፈ ደብዳቤ ወሮ የትናየት ታደለ የተባሉ አባል በሶስት ምክንያቶች ከሀላፊነታቸው የተነሱ መሆኑን ይገልፃል
Against
Negative
0Against_Negative
የኢሳን ጋዜጠኞች ፋሽስቱ የበሻሻ ደላላ የአብይ አህመድ የመጨረሻው ካርድ ድያቆኑን ተረቶች በሚል ርእስ ያዘጋጁትን ውይይት ተከታተሉት አድርገው በታትነውታል
Against
Neutral
1Against_Neutral
አማራ አርባ አምስት አማራና በአማራ ጥላቻ ትርክት አማራን በማጥፋት የተመሰረተው ስርአት
Against
Negative
0Against_Negative
አማራ ታ ሪ ክ
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ፍቅርና ሰላም ኢትዮጵያን ያሻግራል አብይን የምንደግፈው የነገዋን የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያደርገውን ድካም ልፋት ትጋት በአይናችን አይተን አብይ ፍቅር ፍቅር ስላለው ጭምር የምንደግፈው
Support
Positive
8Support_Positive
መቸስ ጠላቶቻችን ታሪካችን ሲወራ አይውዱም እንቀጥላለን ታሪካች ማንነታችን ነውና ድል ለህዝባችን
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
ዳንኤል ክብረት አገኘሁ ተሻገር ከተከሰከሰው ሄሊኮፕተር የነበሩት
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ሌባ ከየት መጣ እየመጣ አፉን ከሚከፍት ከመስኖ ልማት የዘረፈውን ይመልስ
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
በይስሙላ ምክክርና የድርድር ሀሳብ የሚወናበድ አይኖርም የችግሮቹ ምንጭ ዘረኛው ስርአትና ፋሽስታዊዉ አገዛዝ ዘላቂ ሰላም የሚሰፍነው ሁለቱ ሲወገዱ የአማራው የህልውና ትግልና የፋኖ ህዝባዊ ተጋድሎ ፍትሀዊና አሸናፊ ኢትየጵያዊ ሊደግፈው ጦርነቱና ምክክሩ አምባሳደር ብርሀነመስቀል ነጋ
Against
Negative
0Against_Negative
እህል ወይስ አረም ባለንበት ዘመን ያለን ትውልድ የሀገራችንን ታሪክ የህዝቦች የእርስ በርስ ግንኙነትና የመሪዎቻችንን ስንነጋገርና ስንፅፍ በአብዛኛው
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ ሁለት ሽህ ሀያ አራት አለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት በደቡብ ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝድ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን ስንሰማ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ባለው መረጃ መሰረት የጠፉት አስከሬናቸው የተገኘ የሟቾች መድረሱን መረዳት ችለናል ስለዚህ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮፕያዊያኖች ሁልጊዜም እንደምናደርገው ለወገኖቻችን በአስቸኳይ እንድንደርስላቸው አለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት መብት ጥሪውን ያስተላልፋል ወገኖቻችንን ለመር...
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
መረጃ ሱሌይማን አብደላ የቤተ አማራዉ የወሎ ፈርጥ ሱሌይማን አብደላ በሳዉድ የኦሮሚያ ኢምባሲ ዉስጥ በኦህዴድ ደህንነቶች ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት ከሳዉድ ኦሮሙማ አሳልፈዉ ሰጥተዉት አድስ አበባ ተወስዷል
Against
Negative
0Against_Negative
የኢህአዴግ ወ ብልፅግና ወግ ወያኔ ከተከዜ ማዶ ልትባረር አመት ሲቀራት መጀመሪያ እንዳለው የግንቦት ፍሬዎች በሚል ትደሰኩር የኢህአዴግ የእንግዴ የሆነው ብልፅግናም ሊገረሰስ ሀሙስ ቀርቶት የያኔ ወጣት ሊግ አባላትን የአሁን ሽማግሌዎችን ሰብስቦ የህዝብ ጥያቄ ይለናል
Against
Negative
0Against_Negative
በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሀን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር የጋራ አሸናፊነት የታየበት ሀገራችን ለጋራ ሰላምና ልማት ከሶማሊያ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ያስመሰከረ ሆኗል
Support
Positive
8Support_Positive
የደስታችን ተክፋይ ለሆናችሁ በድጋሜ
Unrelated
Positive
11Unrelated_Positive
ቅጣት ቋሚ ገቢ ምንጭ በሌላው እንደሚደረገው በመጀመርያ ለህዝብ በስፋት ግንዛቤ መፍጠር ከዛ ፕላስቲኮችን ሰብስቦ ለ እንድውሉ ከሳንቲም ጀምሮ ክፍያ እንድኖረው ማትጊያማበረታቻ ማዘጋጀት ምናልባት ካልተሳካ በመጨረሻ ቅጣት አይኬድም ቅጣት የሚባል ሀገራት ከነጭራሹ ባይኖርም ወይስ ቅጣት በይፋ የመንግስት የገቢ ምንጭ እንድሆን ታስቧል
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ከብፁእ አቡነ ኤዎስጣጢዎስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የተደርገ ቃለ ምልልስ
Unrelated
Neutral
10Unrelated_Neutral
በፅኑ ህዝባዊ መሰረት የተገነባውና የሀገር ዋልታ የወገን አለኝታ የሆነው መከላከያ ሰራዊት ከወገኑ ከትግራይ በመሆን ሰብል በደረሰባቸው አካባቢዎች ሰብል የመሰብሰብ በመስራት የልማት ድል እየተቀዳጀ ይገኛል
Support
Positive
8Support_Positive
ህዳሴው ግድብ የኮርቻ ግድብ ያህል ያውቃሉ አልአይን ሁለት ሽህ ሀያ ሶስት ከዘገበዉ የተወሰደ የህዳሴ ግድብ ኮርቻ ግድብ ነጥብ ኪሎሜትር ርዝመት ሜትር ከፍታ የኮርቻ ግድብ የህዳሴ ግድብን መልክ የለወጠ ግዙፍ ግንባታ ስለመሆኑ የታመነ ነዉ የሲቪል ስራው ያለበትን ያብራሩት የግድቡ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ የኮርቻ ግድብ ሳድል ዳም ግንባታ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
በአማራ እየደረሰ ባለው የማያባራ ጭፍጨፋ ልባችን ተሰብሯል
Neutral
Negative
3Neutral_Negative
ቀጣዩ ተልእኮ ጦርነቱን ከአማራ ማውጣት ረፕ ጌታ አስራደ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ ለእንከር ሚድያ የሰጠውን ቃለ ምልልስ በጥሞና ተከታተሉት
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ኢሬቻ የብሩህ ዘመን ማብሰሪያና የአንድነት ምልክት የገዳ ስርአት ልዩ መገለጫ የህብረት አንድነትና ዘመንን ላሸጋገረ አምላክ ዋቃ ምስጋና ለሚቀርብበት ድንቅ ስርአት ለሆነው የኢሬቻ በአል እንኳን አደረሳችሁ
Unrelated
Positive
11Unrelated_Positive
ለመሪያችን አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ስጠው
Support
Positive
8Support_Positive
የጋዜጠኛ አድስ ቸኮንል ህይወት እንታደገው
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት መሆኑን ማወቅ አለብን
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
ፎሊሱ በጎማው ለምንድነው መሬቱን የሚደበድበው ቪድዮ ቀራጩ ሰውየስ ለምንድነው ፊልም ዳይሬክተር ለደብዳቢው ፎሊስ አቁም የሚል የእጅ ምልክት ሲሰጠው ፎሊሱ ከት እንደተባለ አክተር መሬት መደብደቡን ያቆመው እድል የእኔ አይን አለበት ቪድዮው
Unrelated
Negative
9Unrelated_Negative
ሲያትል ኮርተናል አማሮች ሰብሰብ ብለው ከጠበቅነው አብዛኛው አማራ ከዋሽንገተን ድሲ ሚኖሶታ ሎስ አንጀለስ ዴንቨር ችካጎ ሊሎች አካባቢ የመጡ አማሮች መዝናናቱ ይቅርብን ስለአማራ እንምከር ብለው ሰብስብ ብለን መክረናል የተወያየንባቸው ነጥቦች አይን ከፋች ተጠናክሮ ይቀጥላል
Neutral
Positive
5Neutral_Positive
በናይጀሪያው የግብርና ሚኒስትር ሞሀመድ ማህመድ አቡቦክር ከተመራው ከፈተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ልኡክ ስለተጀመረው የአግሮኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት የልምድ ልውውጥ አድርገናል አብሮ ለመስራትም ተስማምተናል
Neutral
Neutral
4Neutral_Neutral
ከዚህ ሰውየ በስተቀር አብላጫው ኢትዮጵያውያን እያልን ያለነው የባህር በር ማግኘት ያለባት ሰጥቶ በመቀበል በውል በስምምነት በሀይል ሏላዊ ሀገርን በመውረር በማስፈራራት ሌላው ዋናው ኢትዮጵያውያን በአሁኑ ቅድሚያ የሚሰጡት ወጥቶ መግባት መኖር የባህር በር የትኛውም ኢትዮጵያዊ የሚስማማበት አብራር እዚም እዛም መርገጥ የሚፈልጉ ግለሰቦችን አይመለከትም ዜጋ አድስ አበባ መኖር አትችልም ተብሎ እየተፈናቀለ እየታረደ የአብራር ሱሌይማን የህዝቡን ጥያቄ የሚያደርግ ከንቱ ለመሆን ይሞክራሉ ከኛ የኤርትራ ከግብፅ ስለሚ...
Against
Neutral
1Against_Neutral
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
48