text stringlengths 140 24k | summary stringlengths 13 164 |
|---|---|
አንድ ዳኛ ምንም ማድረግ አይችልም ዳኛ ዘሪሁን ደሳለኝ ከዳኞች ጋር ምንም ችግር የለብንም ከማን ጋር እንደተጣላን ገብቶናል በእስር ላይ ያሉ ጦማሪያን በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ የከሳሽ አቃቤ ህግ የሰውና የሰነድ ማስረጃ ቀርቦባቸው ለብይን የተቀጠሩት አራት ጦማሪያን፣ ለአራተኛ ጊዜ ጳጉሜን ሁለት ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱን ተቃወሙ። ተከሳሾቹ ጦማሪያን ናትናኤል ፈለቀ፣ አቤል ዋበላ፣ አጥናፍ ብርሀኔና በፍቃዱ ሀይሉ ጳጉሜን ሁለት ቀን ... | ጦማሪያኑ ለአራተኛ ጊዜ ለብይን መቀጠራቸውን ተቃወሙ |
ትራምፕ ስልክ እየደወሉ ጆ ባይደንን እንዳሸንፈው ትንሽ ድምፅ እንዴትም ብላችሁ አሟሉልልኝ እያሉ የግዛት አስመራጮችን ይለምኑ እንደነበር ዋሺንግተን ፖስት አጋለጠ።ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ባለፈው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደንን እንዳሸንፍ ድምፅ ከየትም ብላችሁ ፈልጉ እያሉ ከደወሉባቸው የግዛት የምርጫ ሀላፊዎች አንዱ የጆርጂያ ግዛት ምርጫ አስፈፃሚ ብራድ ራፍነስፐርግ ናቸው።ዋሺንግተን ፖስት ይፋ ባደረገው የስልክ ቅጂ ንግግር ትራምፕ ሺ ሰባት መቶ ሰማኒያ ድምፅ ከየትም ብለህ ፈልግ እያሉ ሲለምኑ እንደነ... | የትራምፕ ድምፅ አጭበርብሩልኝ የስልክ ንግግር ይፋ ሆነ |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ሀያ ስድስት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በመላ ኦሮሚያ የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ሽብርተኞቹ ወያኔና ሸኔ ኢትዮጵያያን ለማፍረስና ህዝቦቿን ለማጥፋት እያካሄዱ ያሉትን እንቅስቃሴ በማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ የወያኔ አሽከር ሆኖ የሚያገለግለው ሸኔ እና ጨፍጫፊውና ዘራፊው ወያኔ የሚያካሂዱት አገርና ህዝብን የማጥፋት ሴራ እኛ በህይወት እያለን ሊሳካ አይችልም፥ የክተት ጥሪውን ተቀብለን በመዝመት የኢትዮጵያን ሏላዊነት እናስከብራለን ብለዋል። በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎ... | በመላ ኦሮሚያ የወያኔንና የሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ |
የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች፣ የቲያትር ባለሙያዎች ፣ የሙዚቀኞችና የሰአሊያን ማህበራት እንዲሁም አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ሰሞኑን በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ አዲሱ የ ቃና ቴሌቪዥን የፕሮግራም ይዘት የአገሪቱን የሲኒማ ጥበብ አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ ይዘቱን ሊያስተካክል ይገባል አሉ። ቃና ቴሌቪዥን በበኩሉ፤ የአገሪቱን የፊልም ኢንዱስትሪ ለማሳደግ እተጋለሁ ብሏል። ቃና ሰባ በመቶ የውጭ ሀገር ፊልሞችን፣ ስላሳ በመቶ የአገር ውስጥ ፕሮግራሞችን ሊያቀርብ መዘጋጀቱን የጠቆሙት ማህበራቱ፤ የይዘት ምጣኔው የኢ... | አዲሱ ቃና ቴሌቭዥን የአርቲስቶችን መንደር አናወጠ |
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከደሴ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።በውይይት መድረኩ የተሳተፉት የከተማዋና የአካባቢው ነዋሪዎች ስራ አጥነት፣ የመሰረተ ልማት አለመሟላትና የህግ የበላይነት አለመከበርን በተመለከተ ጥያቄዎች አንስተዋል።ነዋሪዎቹ የመንገድ፣ ኤሌክትሪክና ሆስፒታል አገልግሎት በተሟላ መልኩ እንዲቀርብላቸውም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠይቀዋል።ከነዋሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፤ የደሴ ሪፈራል ሆስፒታልን ለመጀመር በጀት ተይዟል ብለዋል።... | ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከደሴ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ |
ኢትዮጵያና ሱዳን በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን ለመለዋወጥ በግንቦት ወር ሁለት ሺህ አራት አመተ ምህረት ያደረጉት ስምምነት ለፓርላማ ቀረበ።ስምምነቱ በሁለቱ አገሮች መካከል ሰላምንና መረጋጋትን ለማስፈን እንዲሁም ሽብርተኝነትን ለመወጋት ጠቃሚ እንደሚሆን የስምምነቱ አባሪ ማብራሪያ ያስረዳል። በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ አገሮች በብሄራዊ ህጎቻቸው ከአንድ አመት ጀምሮ ሊያስቀጣ በሚችል ወንጀል ክስ የቀረበበት ወይም የተቀጣ ግለሰብን ለጠያቂው አገር አሳልፎ ለመስጠት ግዴታ እንዲገቡ የሚያደርጋቸው ነው። ከላይ የተገ... | ኢትዮጵያና ሱዳን በወንጀል ጉዳዮች ግለሰቦችን ለመለዋወጥ ያደረጉት ስምምነት ለፓርላማ ቀረበ |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን ሁለት ለ አሸንፏል። በሜዳው እና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፏድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች አዲስ አዳጊውን ለገጣፎ ለገዳዲን በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። ውጤቱን ተከትሎም ባህር ዳር ከተማ ከነበረበት የውጤት ቀውስ ማገገም ችሏል። አስር ሰአት ላይ መቻል ከኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል። በሌላ መርሀ ግብር አስር፡ ላይ በተካሄደ ጨዋ... | ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን ሁለት ለ አሸነፈ |
ከረጅም አመታትበፊት በልዩ ዲዛይን በአፄ ሀስላሴና በምስካየ ህዙናን መድሀኒአለም የጋራ ገንዘብ የተሰራውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሆነው ባንኮ ዲሮማ ህንፃ ያለበቂ ጥናትና ጥንቃቄ በተያዘ የሌላ ህንፃ ግንባታ እቅድ ለመደርመስ አደጋ መጋለጡን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ። በሀገሪቱ በስነህንፃው ዘርፍ ቅርስ የሆነው ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው ባንኮ ዲሮማ ህንፃ የመደርመስ አደጋው የተጋረጠበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በህንፃው ቅጥር ግቢ በስተሰሜን በኩል ... | ጥንታዊው ባንኮ ዲሮማ ህንፃ የመደርመስ አደጋ ተጋርጦበታል |
አዲስ አበባ፣ ህዳር ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሊቢያ ድርድር ጊዜያዊ አዲስ የሽግግር መንግስት እና የፕሬዚዳንት ምክር ቤት ሳይሰየም ተጠናቀቀ።በሊቢያ የተባበሩት መንግስታት መልእክተኛ ስቴፋኒ ዊሊያምስ በሀገሪቱ አዲስ የሽግግር መንግስት እንዳልተሰየመ ተናግረዋል።በድርድሩ ተፋላሚ ወገኖቹ በ ወራት ውስጥ በሀገሪቱ በሚካሄደው ምርጫ ፍኖተ ካርታ ላይ መስማማታቸው ይታወሳል።በውይይቱ የምርጫ ሂደቱን የሚታዘብ የሽግግር ጊዜ አስተዳደር ማቋቋምን ያለመ መሆኑ ተጠቅሶ የነበረ ቢሆንም የሽግግር መንግስቱ ሳይሰየ... | የሊቢያ የሰላም ድርድር የሽግግር መንግስት ሳይሰየም ተጠናቀቀ |
ሶስት መቶ ስላሳ ሶስት በትናትናው እለት ታላቁ የጥቁር ህዝቦች ድል የአድዋ ድል ተከብሮ ውሎ ነበር። በርካታ ዝግጅቶችም ተደርገው፣ ድሉ እንደሞገስ ሆኗል። እኔ በምኖርባት በባህር ዳር ከተማ፣ የድል በአሉ እለት ጠዋት ላይ በአደባባይ ሲከበር፣ ከሰአት ላይ ደግሞ በ በአቫንቲ ቡሉ ናይል ሪዞርት በተለያዩ ክዋኔዎች ድሉ ተዘክሯል። የግዮን ቀለም የተሰኘው ቡድን ያዘጋጀው ሰው መሆን ክቡር ዝግጅት ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ነበር የተጀመረው። ታዳሚያኑ መጀመሪያ የተዘጋጀው ሸራ ላይ ካንቫስ ስሜታቸውን በሚፈልጉትና በሚ... | የአድዋ ድልን በ ግዮን ቀለም ዝግጅት ላይ ሚኪያስ ጥላሁን |
ከግዢ መስፈርቱ የወረደ ጥራት ታይቶባቸዋል በተባሉ ሰባት መቶ ስልሳ አምስት ትራንስፎርመሮች ሳቢያ ውዝግብ ውስጥ የገቡትን መንግስታዊ ተቋምና የህንድ ኩባንያ ሲያደራድር የቆየው ፍትህ ሚኒስቴር፣ የመጨረሻውን የመደራደሪያ ሀሳብ ማቅረቡን አስታወቀ። በመንግስት ግዢ አስተዳደርና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አማካይነት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ግዢ ተፈፅሞባቸው ወደ አገር ውስጥ የገቡት ትራንስፎርመሮች፣ ከህንድ ኩባንያ የተገዙ መሆናቸው ይታወቃል። ፍትህ ሚኒስቴር የማደራደሪያ ሀሳቡን ረቡእ የካቲት ሁለት ቀን... | ፍትህ ሚኒስቴር በትራንስፎርመር ጥራት የተወዛገቡ መንግስታዊ ተቋምና የህንድ ኩባንያ እያደራደረ ነው |
ኢትዮጵያ ዉስጥ ህፃናትን በጉዲፈቻ ስም ለፈረንጆች አዘጋጅተው ከሚያቀብሉት የንግድ ድርጅቶች አንዱ እናት አለም ወላጅ አልባ ህፃናት ወይም ቀደም ሲል ድርጅቱ ህፃናቱን ምግብ በመከልከል ሲታመሙ ተገቢውን ህክምና ባለመስጠትና በአጠቃላይ ለህፃናቶቹ እንክብካቤ ባለማድረግ ስሙ የተነሳ ሲሆን አሁን ደግሞ የተገኙት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ድርጅቱ ድሀ እናቶችን እያፈላለገ ልጆቻቸውን በእናት አለም ወላጅ አልባ ህፃናት በኩል ጉዲፈቻ እንዲሰጡ እንደሚያግባባ ተደርሶበታል።ከድርጅቱ ሰራተኞች አንዱ ግርማ ቀበለ በእናት ... | በጉዲፈቻ ስም ህፃናትን መሸጥ እንደቀጠለ ነው |
ሞርኒንግ ስታር ሞል የገና ልዩ ቅናሽ ቦሌ ኤድናሞል ጎን የሚገኘውና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ አመት በላይ የሆነው ሞርኒንግ ስታር ሞል ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የጌታን ልደት ለማስታወስ በአይነቱ ልዩ የሆነና ሜትር ርዝመት ያለው የገና ዛፍ ሰርቶ በሩ ላይ አቁሟል። ይህ ግዙፍ የገበያ ማእከል ከዛፉ በተጨማሪ ጌታ የተወለደበትን ቦታ ለማስታወስም በረት የሰራ ሲሆን ከማእከሉ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ቡና አፈላል ስነ ስርአት የሚካሄድበት ዳስ ጥሎ ሰዎች ቡና እየጠጡ የሚፈልጉትን እቃ ለገና በአል በተደረገ ልዩ ቅ... | በገና ዋዜማና በበአሉ የት እንሂድ |
የዲሞክራቲክ ተቋማት አለመጠናከር በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳርፏል የአሜሪካ እምባሲየዘንድሮውን ምርጫ የመታዘብ እድል ያላገኘው የአውሮፓ ህብረት ምርጫው በተለያዩ ተፅእኖዎች መሀል የተደረገ እንደነበር የገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በበኩሉ ምርጫው ሰላማዊ ቢሆንም የዲሞክራሲ ተቋማት አለመጠናከር በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳርፏል ብሏል።የአውሮፓ ህብረት ትናንት ባወጣው መግለጫ ሀገሪቱ ሰላማዊ የምርጫ ሂደት ማስተናገዷን ጠቅሶ ከምርጫው በፊት የጋዜጠኞችና የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች መታሰር... | ምርጫው በተለያዩ ተፅእኖዎች መሀል የተደረገ ነው የአውሮፓ ህብረት |
ለቀድሞ ሚስቱ ሚ ዶላር እንዲያካፍል ተበይኖበታልየሆሊዉዱ ዝነኛ የፊልም ባለሙያው ሜል ጊብሰን በተደጋጋሚ በገጠመው የጋብቻ ፍቺ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረገ እንደሆነ ተገለፀ። ለ አመት ያህል በትዳር አብራው የዘለቀችው የቀድሞ ሚስቱ ሮቢን ዴነስ በጠብ እንደተለየችው የሚታወቅ ሲሆን ከሁለት አመት በፊት ፍቤት የሀብት ክፍፍል እንዲወስንላት በጠየቀችው መሰረት ሰሞኑን ጊብሰን ካለው የ ሚዶላር ሀብት ላይ ሚ ዶላር እንድትካፈል ተፈርዶላታል። የ አመቷ ሮቢን ዴነስ የተካፈለችው የሀብት መጠን በሆሊዉድ ታሪክ በከፍተ... | ሚል ጊብሰን በፍች ለኪሳራ ተዳርጓል |
በኦሮሞና ሶማሌ ወሰኖች ላይ የተጀመረው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተገለፀ። በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሌ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተፈናቅለው ወደ ሀረር መግባታቸው ታውቋል። ሁለቱ ክልሎች እየተወዛገቡ ነው። ከሁለቱም ወገኖች በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። ግጭቱ ወደ አጠቃልይ ቀውስ ሊያመራ እንደሚችል እየተነገረ ነው። የሀይማኖት አባቶች ጥሪ አስተላልፈዋል። ይህ ግጭት በአገዛዙና በህዝብ መካከል ብቻ መሆኑን በሶማሌ እና ኦሮሚያ አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢሳት በኩል መልእክት እንዲደርስላቸው ጠ... | በኦሮሞና ሶማሌ ወሰኖች ላይ የተጀመረው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ተገለፀ |
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ ሀያ ዘጠኝ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማእከል ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ዶክተር ገለፁ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ሀያ አምስትኛ መደበኛ ስብሰባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን የሁለት ሺህ አመተ ምህረት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል። በለጠ ሞላ ዶክተር የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ተማሪዎችን ወደ ቻይና እና ሩሲያ በመላክ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህ... | የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማእከል ለመገንባት እየተሰራ ነው በለጠ ሞላ ዶክተር |
አዲስ አበባ፡ በኢሬቻ ህግ መሰረት ዛፎችን መንከባከብ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው በመሆኑ የደን ሀብት እንዲጠበቅና ተፈጥሮ ፀጋዋን ጠብቃ እንድትቀጥል ትልቅ ሚና እንዳለው የቀድሞ አባገዳ ሰንበቶ በየነ ተናገሩ። ላለፉት አመታት ቀድሞ በአባገዳነትና ሌሎች ሀላፊነቶች ላይ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በአባገዳዎች ህብረት ውስጥ እያገለገሉ ያሉት አባገዳ ሰንበቶ በየነ ለኢትዮጵያን ሄራልድ እንደገለፁት፤ ገዳ ሰማይን ምድር፣ እናትና አባት ብሎም ለቱሉና መልካ ትልቅ ክብር የሚሰጥና ከፈጣሪ ዘንድ ከማይጣሱ ስድስት ህጎች ው... | ኢሬቻ የተፈጥሮ ሀብቶች በዘላቂነት እንዲጠበቁ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል |
ሁለት ባጃጆች ሙሉ በሙሉ ሲቃጠሉ በአንድ ሆቴል ላይ ጉዳት ደርሷልበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን፣ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ወርቁ ጫላ ማክሰኞ ጥቅምት ሀያ አንድ ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ እሁድ ጥቅምት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት በከተማዋ የኢሬቻ በአል ሲከበር ቦምብ ይዘው የመጡ ወጣቶች አሉ በሚል ሰበብ በተነሳው ግጭት ሁለት ሰዎች ሞተዋል። ሟቾችም በእውቀቱ ውበ... | በነቀምቴ ከተማ ሶስት ሰዎች ተገደሉ |
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሳውዲ አረቢያን ከፍተኛ የሜዳልያ ሽልማት ተሸለሙ ።ኢትዮጲያና እና ኤርትራ በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ባለ ሰባት ነጥብ ስምምነት ማድረጋቸውም ታውቋል ።የሁለቱ ሀገራት መሪዎችም ጦርነቱ አብቅቷል በማለት ከዚህ በኋላ አዲስ በሆነ መንፈስም የሰላም፤የወንድማማችነትና የተጣመረ ግንኙነታቸውን አጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን ይፋ አድርገዋል ።ከዚህ ባለፈም መሪዎቹ ትልቅ የኢንቨስትመንት ስራዎችን ለመጀመርም ተስማምተዋል።የሳውዲ ንጉሳዊ ቤተ... | ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሳውዲ አረቢያን ከፍተኛ ሽልማት ተሸለሙ |
ሰላም ክቡር ሚኒስቴር ህዝብዎ ባለፈው ባደረገው ምርጫ እርሶ የማይፈልጉትን መምረጡን ተከትሎ ስልጣንዎን ሊለቁ እንደሆነ በሰማን ግዜ በውነት ተደነቀንለዚህ እኮ ነው እናንተ አውሮፓውያን ሁሌም የምትገርሙን ሰልጠነናል አውቀናል ትላላችሁ እንጂ ገና ብዙ ይቀራችኋል። ሲጀመር ህዝቡ ድምፅ የሰጠው እርስዎ ከስልጣንዎ እንዲለቁ አይደለም ቢሆንስ የምን ለህዝብ ፊት መስጠት ነው በእንዲህ ያለው ሆድ የሚያስብስ ጊዜ የሚባለው ድርጅቴ ከፈቀደልኝ ስልጣኔን እለቃለሁ ነው ከዛ ስልጣንዎን ባይለቁም ድርጅታቸው አልፈቀደም ማለ... | ለጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ከ ኢህአዴግ ፅህፈት ቤት |
የናይጀሪያዊው ባለሀብት የዳንጎቴ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ እና ሁለት ኢትዮጵያውያን የስራ ባልደረቦቹ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለመገደላቸው ዋናው መስሪያ ቤት ማብራሪያ ሰጠኢሳት ዜና ግንቦት ቀን አመተ ምህረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በበኩላቸው በተፈፀመው ግድያ ሀዘናቸውን መግለፃቸው ተነግሯል።የድርጅቱ የማርኬቲንግ ምክትል ስራ አስኪያጁን አቶ ታሪኩ አለማየሁ ለብሉምበርግ በስልክ እንደገለፁት ዲፕ ካማራ እና ሁለቱ ኢትዮጵያውያን የድርጅቱ ሰራተኞች ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድለዋል።ሶስቱም የተገ... | የናይጀሪያዊው ባለሀብት የዳንጎቴ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ እና ሁለት ኢትዮጵያውያን የስራ ባልደረቦቹ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለመገደላቸው ዋናው መስሪያ ቤት ማብራሪያ ሰጠ |
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርአት ተከናወነ። ለዘላቂ ልማትና አብሮነት የህግ የበላይነት በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ስነ ስርአት የፌዴራል እና የክልሎች የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። በስነ ስርአቱ ላይ የአማራ ከልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ባደረጉት ንግግር በክልሉ ጠንካራ አመራር በመስጠት የፀጥታ መዋቅሩን በማስተካከል እና ህዝቡን በየደረጃው በማወያየት ለህግ መከበር እና ለሰ... | በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ |
ሮናልዲንሆን ከሌሎች ብራዚላውያን ተጫዋቾች ልቆ ልዩ የሚያደርገው ነገር አለ። ይሄም በብሄራዊ ቡድን ውስጥ በሁሉም የእድሜ ክለል ላይ የሚደረጉ ለአለም አቀፍ ውድድሮች ላይ መሳተፉ ነበር። በአንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት የፊፋ በግብፅ ባካሄደው ከ አመት በታች የአለም ዋንጫ፣ በአንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ የደቡብ አሜሪካ ወጣቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮና ከሀያ አመት በታች እንዲሁም በዚያው አመት በተመሳሳይ ናይጄሪያ ውስጥ በተሰናዳው የአለም ወጣቶች ዋንጫ ውድድሮች ላይ ተካፋይ ሆኗል። በዚህም የሚከ... | የኮከቡ የብሄራዊ ቡድን ቆይታና አስገራሚ ክስተቶች |
ጥቅምት አንድቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና በእስር ላይ የምትገኘው የጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ እህት እስከዳር አለሙ የቃሊቲ ማረሚያ ቤትን ይቅርታ ካልጠየቀች እህቷን መጎብኘት እንደማትችል ተገለፀላት።እስከዳር አስቂኝምአስገራሚም ነገርበሚል ርእስ በፌስ ቡክ ገጿ ላይ እንዳሰፈረችውማረሚያ ቤቱ በደብዳቤ ይቅርታ ካልጠየቅሽ ሁለተኛ እህትሽን አታያትም እንዳላት ገልፃለች።ሰብአዊ ጥሰት የተፈፀመብን የተጉላላን የተሰደብን የተዛተንብየተደበደብን እኛ። ይሄ ሆኖ ሳለ ነዉ እንግዲህ በእህትሽ ጉዳይ የማረሚያ ቤቱን ስም በየ... | የጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ እህት ይቅርታ እንድትጠይቅ ተጠየቀች |
አዲስ አበባ፣ ጥር ሀያ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ አንድ ነጥብ ስላሳ ሶስት ቢሊየን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ።ሚኒስቴሩ በግማሽ አመቱ አንድ ነጥብ ስልሳ ስድስት ቢሊየን ዶላር ለማግኘት አቅዶ ነው ይህን ገቢ ማግኘት የቻለው፤ ይህም የእቅዱን ሰማኒያ በመቶ መሆኑ ተነግሯል።የዘንድሮው የግማሽ አመት የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የአስር በመቶ ብልጫ እንዳለውም ተገልጿል።የአገዳ ሰብሎች፣ የተፈጥሮ ሙጫ እና እጣን፣... | ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ አንድ ነጥብ ሶስት ቢሊየን ዶላር ተገኘ |
ኦህዴድእንዴት ኢትዮጵያውያንን አታለለክፍል አንድየኦሮሞ ፖለቲካ ትርክት ከትግራይ ፖለቲከኞች የፖለቲካ ቅኝት መሳለመሳ የሚሄድ ከፍ ሲል የብሶት ዝቅ ሲል የተንኮል ፖለቲካ ነው።የትግራይ ህዝብ ያበቀላቸው ህወሀቶች አናሳ ብሄር እንዴት ብዙሀንን መምራት እንደሚችልና ሁለመናውን መጠርነፍ እንደሚችል ተንኮል ሲማሩና ሲተገብሩ ነው የኖሩት።የኦሮሞ ፖለቲከኞች ይህንን የአናሳዎች እሳቤ በመዋጋት የትግራይዎችን ስልት ትንሽ ቀየር በማድረግ የእነርሱ የሚሉትን ህዝብ ብቻ ተጠቃሚ ለማድረግ ምን ስልት መከተል እንዳለባቸው ... | አማራን አጣብቂኝ ውስጥ በመክተትህልሜን አሳካለው ያለውቅርብ ወራጁ የኦሮሞ ፖለቲካ አያሌው መንበር |
መጋቢት አስራ ሁለት ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የወልቃይትን የአማራ ማንነት ጥያቄ ከሚመሩት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ሊለይ ብርሀነ በትግራይ ፖሊሶች ታፍነው መወሰዳቸውን ተከትሎ የአካባቢው ህዝብ የጀመረው ተቃውሞ እንደቀጠለ ሲሆን ተቃውሞውን ለመበተን በደንሻ ነዋሪዎች ላይ ጥይቶችን ተኩሰዋል። የፖሊስ እርምጃ ያበሳጫቸው ነዋሪዎች መንግዶችን በመዝጋት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቋረጥ ያደረጉ ሲሆን በአካባቢው ያለው ውጥረት ይህን ዜና እሳካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ቀጥሎአል።የትግራይ ልዩ ሀይለ ፖሊስ ... | በዳንሻና ሰሮቃ የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ነው |
ኄኖክ ካሳሁን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ አዳማ ከተማን ለቆ በውሰት ወደ ጅማ አባ ቡና ካመራ ወዲህ መልካም ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል። ጠንካራው የተከላካይ አማካይ በደደቢት እና አዳማ ስላሳለፈው ጊዜ እንዲሁም ስለ ጅማ አባ ቡና ቆይታው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።በደደቢት እና በአዳማ ከተማ ብዙም የመሰለፍ እድል አላገኘህም ደደቢት እያለሁ እጫወት ነበር። ሁለት ሺህ ስድስት ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን እንዳደኩኝ አልተጫወትኩም ነበር። ሆኖም በቀሩት ሁለት አመታት ብዙ ባይባልም በቂ የመጫወት... | ቡድኑ እንደማይወርድ አምነን ነው የምንጫወተው ኄኖክ ካሳሁን |
በአገሪቱ ለዘመናት የቆየው የፖለቲካ ባህል ደም ከመቃባት ወጥቶ ወደ አዲስ ምእራፍ እንዲሸጋገርና በሰላማዊ መንገድ አንድ የስልጣን ዘመን አገልግሎና ተመሰጋግኖ የመለያየት ምእራፍ መከፈት እንዳለበት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዶክተር አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያስታወቁት አርብ ታህሳስ አስር ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት በአርባ የአማራና የኦሮሚያ ባለሀብቶች የተቋቋመ ኮሚቴ፣ ለሁላችን የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ በሚል ርእስ በሚሊኒየም አዳራሽ ባሰናዳው የሰላም ኮንፈረንስ ላይ ተገኝ... | ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደም መቃባት ፖለቲካ ማብቃት እንዳለበት አስታወቁ |
ብሄራዊ ሎተሪ ከሀምሳ አመታት በላይ ጉዞው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰጠው አገልግሎት ቀላል ባይሆንም፣ የሎተሪ ባለእድለኞችን ከማብዛትና ተጠቃሚ ከማድረግ አንፃር ግን ገና ብዙ ይቀረዋል። በሌላ አገላለፅ የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ገና ብዙ መስራት ይጠበቅበታል። የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ዘጠና ሚሊዮን እንደሚደርስ ይገመታል። እንደ ህዝቡ ብዛትም የሎተሪ ደንበኛው ቁጥርም ጨምሯል። ሎተሪ ይደርሰኛል በሚል ተስፋ ትኬት የሚገዛው ሰው በጣም አነስተኛ የገቢ ምንጭ ካላቸው ጫማ ጠራጊዎች አንስቶ እስከ ከፍተኛ የገቢ ም... | የብሄራዊ ሎተሪ የህዝብ ተደራሽነት ይስፋ |
መግቢያ መውጫ አሳጥቶ፤ የወንድ በር እንኳን ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆን በማን አለብኝነትና በትምክህት ስነልቦና ተወጥሮ በአፈና ጅራፉ ሲገርፈን ፀጥ ብለን የምናይበት የፈሪ ልብ፤ መጠን ያለፈውን የጭቆና ቀንበር የምንሸከምበት ጫንቃ የለንም። አዎን ኢህአዴግ የደም መስዋእትነት የከፈልኩበትን ስልጣን በቀላሉ አለቅም በሚል የሞት የሽረት ትግል እንደሚያደርግ ሁሉ እኛም ጓዶቻችን የታሰሩበትን ትግል እና ፓርቲ ወደጎን ትተን የትም አንሄድም። አንዱአለም አራጌ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሀ ደስታ፣ አግባ... | የኢትዮጲያ ፖለቲካ መልኩን የሚቀይርበት ኛው ሰአት ላይ ደርሷል |
በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በአቶ ኦባንግ ሜቶ በተጠራው ስብስባ ላይ የመገኘት እድል አጋጥሞኝ ነበር። በስብሰባው ላይ ከተለያዩ የአለም ክፍሎችና ከአሜሪካ ግዛቶች የተሰባሰቡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል።የስብሰባው መሪ ሀሳብ ስለ እያንዳንዳችን ከመናገር እያንዳንዳችን እንነጋገር የሚል ድፍረትን ግልፅነትን መከባበርን መነጋገር መቻልን ሀላፊነት በተሞላበት ስሜት ይቀርቡ በነበሩት አስተያየቶች የሚያረጋግጡ ከመሆናቸውም በላይ የተለየዩ የፖለቲካ አመለካከት እምነት እንዲሁም የተለየዩ ብሄረሰቦች ዉሁድ ኢ... | የኦባንግ ጉዞና ለዲያስፖራው ፖለቲካ ያለው አስተዋፅኦ |
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለረዥም አመታት ሲያራምዱት ከነበረው ቅድሚያ ለአሜሪካ ከሚለው አቋማቸው ጋር በእኩል ሲያራምዱት የነበረው፣ አሜሪካ የአለም ፖሊስነትን ማቆም አለባት የሚለው አቋማቸው ነው። ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት ከተመረጡ በኋላም ሲወስዷቸው የነበሩ የንግድና የደሀንነት እርምጃዎች ሙሉ በሙሉ በዚህ እሳቤ የተቃኙ ናቸው። ፕሬዚዳንቱ ለአሜሪካ ጥቅም የማይሰጡ ናቸው ካሏቸው አለም አቀፍ ስምምነቶች ያለምንም ማመንታት ሲወጡ፣ በኋላም በትዊተር ገፃቸው ይኼንን ... | አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የአለም አመራር |
ጌጡ ተመስገንአመራርነት ወንበር ይዞ መቀመጥ ብቻ መሆን የለበትም በስራ መታየት አለበትሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አስታወቁ። በአመራር ክፍተት በክልሉ ከዚህ ቀደም የተፈጠሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ አመራሩ ለተሻለ ስራ መንቀሳቀስ እንዳለበት አሳስበዋል።ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ለማ መገርሳ በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት በተካሄደው አምስተኛው የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ አመት የስራ ዘመን ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ እንደተናገሩት ህዝቡ የክልሉን የልማት ስራ በማገዝ የኩሉን አስተዋፅኦ ሊያደርግ ይገባ... | አመራርነት ወንበር ይዞ መቀመጥ ብቻ ሳይሆን በስራ መታየት አለበት አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር |
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከኩዌት ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሀመድ አል መሻ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነትን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።ወይዘሮ ሂሩት ሁለቱ ሀገራት ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነትና ትብብር እንዳላቸው ጠቅሰው፥ የሀገራቱን ህዝቦች ጥቅም ለማሳደግ ይህን ትብብር በንግድና ኢንቨስትመንት እንደሚያጠናክሩም ገልፀዋል።የኩዌት ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በሚገኙ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች በተለይም በማምረቻና በግብርናው ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቢሰማሩ ውጤታ... | ኢትዮጵያና ኩዌት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከረ እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ |
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጅና ከዚያ በፊት በነበረው ሁኔታ የኢንተርኔት መቆራረጥና መታገድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ማድረሱ የተጠቀሰ ሲሆን ባለፈው አንድ አመት አገሪቱን ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማሳጣቱን የአሜሪካው ብሩኪንግ ኢንስቲቲዩት ይፋ ያደረገው ጥናት አመልክቷል። ዴልዮት የተባለው አለማቀፍ አማካሪ ተቋም በበኩሉ የሞባይል ኢንተርኔት መዘጋት ሀገሪቱን በቀን መቶ ሺህ ዶላር እያሳጣት ነው ብሏል።በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞና ግጭ... | መንግስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳ ኢንተርኔት በማቋረጡ ሚ ዶላር አጥቷል ተባለ |
አንድ መቶ ዘጠና ስድስት ህዝባዊ ተቀባይነቱን ያጣው ወያኔ በሽፍትነት ዘመኑ ትግራይ ውስጥ ሲያደርግ እንደረነበረው ሁሉ፣ መንግስታዊ ስልጣኑን ከያዘም በኋላ መሰልጠን አቅቶትና እንደመንግስት ማሰብ ተስኖት፣ አገዛዜን ይቃወማሉ ብሎ የሚጠረጥራቸውን ዜጎች የቅርብ ቤተሰቦችና የሩቅ ዘመዶች ሳይቀር ማሰቃየት መጀመሩን ከአራቱም የአገራችን ማእዘናት በየቀኑ የሚደርሱን ሪፖርቶች ያመለክታሉ። በቅርቡ በአርባ ምንጭ ከተማ ለአገራቸው ነፃነት በገዛ ፈቃዳቸው ተነሳስተው ታሪካዊ ግዴታቸውን ለመወጣት በሞከሩ ወጣቶች ... | ፖለቲካ በደም አይጋባም አርበኞች ግንቦትሰባት ኢዲቶርያል |
ጭማሪው በኪሎ ግራም ብር ከ ሳንቲም ሲሆን ከፍተኛ ነው በሚል እየተተቸ ነው።ሚኒስቴሩ ለዚህ ጭማሪ የሰጠው ምክንያት የማምረቻ ዋጋ ጭማሪ አሳይቶአል የሚል ቢሆንም ለስኳር ኮርፖሬሽን ቅርበትያላቸው ምንጮች ግን መንግስት ከድርቁ ችግር ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ በመግባቱናስኳር መሰረታዊ ፍላጎት አይደለም በሚል እንዲጨመር መደረጉን ጠቁመዋል።የስኳር የማምረቻ ዋጋ በኪሎግራም ከ ብር እንደማይበልጥ የጠቀሱት ውስጥ አዋቂዎች ነገር ግን ዋጋ እንዲያረጋጉ በተቋቋሙሸማች ማህበራት በኩል ለአዲ... | ንግድ ሚኒስቴር በስኳር መሸጫ የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ አደረገ |
በስልክዎ ኢንተርኔት ሲጠቀሙ ባለዎት የኢንተርኔት ፍጥነት የተለያዩ ምልክቶችን ይመለከታሉ። ፣ ፣ ፣ ሶስት ጂ እና አራት ጂጥቂቶቹ ናቸው። አራት ጂ ከእነዚህ መካከል ፈጣን የሚባለው ነው። አራት ጂ ኤል ቲ ኢ በሚልም ሊገለፅ ይችላል ወይም በግርድፉ የረጅም ጊዜ ዝግመተ ለውጥ በሚል ሊተረጎም ይችላል። እጅግ ፈጣን የተባለለት የ አምስተኛ ትውልድ ወይም አምስት ጂ የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅም ላይ ከዋለም ዋል አደር ብሏል። ቴክኖሎጂው ሁሉም ዘንድ አልደረሰም። ቢደርስም ለዚህ የተዘጋጀ ስልክ ያስፈልጋል... | ኢትዮ ቴሌኮም አስፋፋሁት ያለው አራት ጂ ምንድን ነው |
አዲስ አበባ፣ መስከረም ዘጠኝ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ክልል የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የሁለት ሺህ በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የሁለት ሺህ በጀት አመት እቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። ቢሮው ከተሞችን የለውጥና የብልፅግና ማእከል እናደርጋለን በሚል መሪ ቃል ነው በደብረ ማርቆስ ከተማ የእቅድ ትውውቁን እያካሄደ የሚገኘው። በመድረኩ እንደክልል የከተሞች የገቢ አሰባሰብ ስርአት፣ የቤቶች መረጃ አስተዳደር ሂደት፣ ህገ ወጥ ግንባታና የከተሞች አረንጓዴ ልማት ስራ ይቀርባል ተብሏል። በጦርነ... | የአማራ ክልል የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የሁለት ሺህ በጀት አመት እቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ክልል የሀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የመጀመሪያ የሆነውን የኢንፍሎዌንዛ ቫይረስ ቤተሙከራ ምርመራ አገልግሎትን ዛሬ አስጀመረ። የክልሉ የሀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ከኦሀዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የጤና ፕሮግራም ጋር በመተባበር ያስጀመረው ቤተሙከራ የመተንፈሻ አካላትን ለሚያጠቁ በሽታዎች የምርመራ አገልግሎት በመስጠት የህሙማንን ገንዘብ፣ ጊዜና ጉልበት በመቆጠብ ረገድ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል ነው የተባለው። ቤተሙከራው የሚያስፈልጉትን ግብ... | በአማራ ክልል የመጀመሪያው የኢንፍሎዌንዛ መመርመሪያ ቤተሙከራ ስራ ጀመረ |
መስከረም ፳፭ ሀያ አምስት ቀን ፳፻፰ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የዩኒቨርሳል ቲቪ ጋዜጠኞች የታሰሩት፣ ሁለት የፓርላማ አባላትን ጋብዘው የኢትዮጵያ ጦር በአገሪቱ ውስጥ መቆየት አለበት የለበትም የሚል ክርክር በማድረጋቸው መሆኑን የጣቢያው የዜና ክፍል ሀላፊ የሆነው ጋዜጠኛ አብዱላዚዝ ኢብራሂም ሙሀመድ ተናግሯል። በርካታ የሶማሊያ ዜጎች የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ መቆየቱን መቃወም ጀምረዋል። ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትርኒስትር መለስ ዜናዊ አልሸባብን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ደምስሰን እንወጣለን ቢሉም ፣ ጦሩ ግን ያለ... | የኢትዮጵያን ጦር በሶማሊያ መቆየትን ለውይይት ያቀረቡ ጋዜጠኞች ታሰሩ |
መጋቢት አስራ ዘጠኝ ቀን አመተ ምህረትኢሳት ዜናበብሄራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ የመንገደኞች የይለፍ ማረጋገጫአሰጣጥ እና የአገልግሎት ክፍያ ገንዘብ ገቢ አሰባሰብ የአሰራር ስርአት በሙስናና ብልሹ አሰራር የተጨማለቀመሆኑን ከፌዴራል የስነምግባርና የፀረ ሙስና ኮምሽን የተገኘ አንድ ጥናት አመለከተ።በመምሪያው በይለፍ ማረጋገጫ አሰራር ስርአት ላይ ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጡ ተብለው በጥናቱ ከቀረቡትሁኔታዎች ውስጥ የመረጃ አያያዝና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ አጠቃቀ... | የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ በሙስና መጨማለቁን አንድ ጥናት አመለከተ |
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስትኛ ሳምንት መርሀ ግብር ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ወልዲያን አስተናግዶ አንድ አንድ በሆነ አቻ ውጤት በመለያየት ድል አልባ የውድድር ዘመኑን ገፍቶበታል።እምብዛም ማራኪ እንቅስቃሴ እና ፉክክር ባልታየበት የመጀመሪያ አጋማሽ የተሻለ የእንቅስቃሴ የበላይነት የነበራቸው ወልድያዎች በጎል ሙከራ ረገድም የተሻሉ ነበሩ። አስርኛው ደቂቃ ላይ ሰለሞን ገብረመድህን የሰጠውና ፍፁም ገብረ ማርያም ሳይጠቀምበት የቀረበት ፣ ሀያ ስድስትኛው ደቂቃ ላይ ኤደም ኮድዞ ከፍፁም የተሻገረለትን ኳስ በ... | ሪፖርት ሲዳማ ቡና በድል አልባ የውድድር ዘመን አጀማመሩ ዘልቋል |
በትግራይና በአፋር ክልሎች አዋሳኝ ድንበሮች አካባቢ ግጭት መቀስቀሱ ተነገረ።ኢሳት ዜና ሚያዝያ ቀን አመተ ምህረት በአፋር ክልል ኩናባ ወረዳ ዋህደስ ቀበሌ ልዩ ስሙ ሱዳ በተባለ ተራራ ትናንት ማክሰኞ በትግራይ ታጣቂ ሚሊሻዎችና በአፋር አርብቶ አደሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከትግራይ ሚሊሻዎች በኩል ሁለት መሞታቸውን የአይን እማኞች ለኢሳት ገልፀዋል።እንደ ነዋሪዎቹ ገለፃ በዚህ አካባቢ በሚሊሻዎቹና በአርብቶ አደሮቹ መካከል ተደጋጋሚ ግጭቶች ሲቀሰቀሱ ቆይተዋል።እንደ አውሮፓውያኑ አቆእጣጠር በ በአካባቢው በ... | በትግራይና በአፋር ክልሎች አዋሳኝ ድንበሮች አካባቢ ግጭት መቀስቀሱ ተነገረ። |
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ሀያ ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሰሩ ስላሳ ሶስት የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የህዝብን የልማት ጥያቄ መሰረት ያደረጉ የመንገድ፣ የመናኸሪያ፣ የቢሮ፣ የውሀ፣ የጤና፣ የትምህርት ቤት እና ሌሎች በርካታ ተቋማት ፕሮጀክቶች ናቸው እየተመረቁ የሚገኙት። አብዛኞቹም ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እንደሆኑም ነው የተ... | በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት እየተካሄደ ነው |
ህገ መንግስቱ የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ሏላዊነታቸው የሚገለፀው በዚህ ህገመንግስት መሰረት በሚመርጧቸው ተወካዮቻቸው እና በቀጥታ በሚያደርጉት ዲሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይሆናል እንደሚል የጠቆመው መድረክ በአዲሱ የሊዝ አዋጅ ግን ይሄ ተግባራዊ አልሆነም ሲል ይተቻል። መሬትን በመሰለ መሰረታዊ ጉዳይ ላይ የሏላዊ ስልጣን ባለቤት የሆነውና በቀጥታ ጉዳዩ የሚመለከተው ህዝብ ጉዳዩ ቀርቦለት በነፃነት እና በግልፅነት እንዲወያይበት አልተደረገም ብሏል ፓርቲው።በፓርላማው የወጣው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤ... | መድረክና ኢራፓ የሊዝ አዋጁን ተቃወሙት |
አዲስ አበባ ፣ ጥር ስምንት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ። በምሁራን መድረኩ ላይ የክልል አደረጃጀት ጥያቄን በተመለከተ በቀረበ ፅሁፍ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። ምሁራኑ በክልሉ ህዝቦች የሚነሱ ጥያቄዎች ህገ መንግስቱን በተከተለ እና ወቅታዊ የሀገሪቱን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ሊፈታ ይገባል ብለዋል። በጥናቱ ባቀረቡት አማራጮችም ከህዝቡ ጋር ውይይት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች የክልሉን ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ በሚሰጥ አግባብ ሊታዩ ይገባል... | የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ |
በተከታታይ ሶስት ሳምንታት ስለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች እውነታዎችን ስናነሳ ቆይተናል። ዛሬም ሊጉ እና ክለቦችን የተመለከተውን ክፍል አራት ጥንቅር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ማስታወሻ እውነታዎቹ በኮቪድ ምክንያት የተሰረዘው የሁለት ሺህ ውድድርን አያካትቱም።አንድ በሊጉ የሀያ ሁለት አመት ጉዞ በርካታ ጨዋታዎችን ያሸነፈው ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው። ቡድኑ በሊጉ በተካፈለባቸው ሀያ አንድ አመታት ባከናወናቸው አምስት መቶ ስልሳ አምስት ጨዋታዎች በድምሩ ሶስት መቶ ሀምሳ ድሎችን አግኝቷል።ሁለት በሊጉ ... | ይህንን ያውቁ ኖራል ፬ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች |
ኢሳት ጥር ሶስት ፥ ሁለት ሺህ ስምንት የአክሰስ ሪል ስቴት እንዲሁም የዘመን ባንክ መስራች አቶ ኤርሚያስ አመልጋ መታሰራቸውን ከአዲስ አበባ የደረስን ዜና አመለከተ። በመንግስት ዋስትና ወደሀገር ቤት ከተመለሱ ወራት ብቻ ያስቆጠሩት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ ተመልሰው የታሰሩበት ዝርዝር ምክንያት ባይገለፅም፣ ከአክሰስ ሪል ስቴት ጋር የተያያዘ መሆኑን የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። ሀይላንድ ውሀን በማምረት ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ በመግባት በንግዱ አለም ታዋቂ የሆኑት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በየካቲት... | የአክሰስ ሪል ስቴትና የዘመን ባንክ መስራች አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ታሰሩ |
በሰሜን እዝ ላይ የተደረገው አይነት ጥቃት በቀጣይ ለአገሪቱ ስጋት እንደማይሆን፣ የአገር መከላያ ሚኒስትሩ ቀነአ ያደታ ዶክተር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ታሀሳስ ስድስት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ገለፁ።ከሀያ ሰባት አመታት በላይ በአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ስርአት የተጠመቀውን ሰራዊት፣ ሙሉ በሙሉ ለመለወጥና ለማስተካከል የተሰራው ስራ፣ ጠላት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ቢሞክር እንደማይሳካለት የታየበት ስራ መሆኑን ተናግረዋል።ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ከሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ... | በሰሜን እዝ ላይ የተቃጣው አይነት ጥቃት በቀጣይ ስጋት አይሆንም ቀንአ ያደታ ዶክተር ፣ የአገር መከላከያ ሚኒስትር |
ልኡል አለሜ ዜና ደቡብ አፍሪካበነፃነት ታጋዩ በገዛህኝ ነበሮ ህልፈተ ህይወት ምክንያት ከመላዉ አለም የተሰባሰብቡት የቀድሞ የመከላከያና የፖሊስ ባልደረባዎች በመስራች ጉባኤዉ ላይ ተገኝተዋል።ስብሰባዉን በመክፈቻ ንግግር የመሩት ሻለቃ ደምሴ ዮሀናስ በሀምሳ አለቃ ገዛኝ ነብሮ የክብር ሞት ምክንያት የተሰማቸውን ዉስጣዊ ስሜት ከገለፁ በኋላ ለዚህ ጀግና ወንድማችን የተደረገዉን ፕሬዘዳንታዊ የቀብር ስነ ስርአት ስመለከት የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባል በመሆኔ ኮርቻለዉ ብለዋል።በአለም አቀፍ ደረጃ የምንኖር የ... | የቀድሞ ጦር ሀይሎች የመከላከያና የፖሊስ ሰራዊት መሀበር መስራች ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ተካሄደ |
የሀገራችን ፖለቲካ ብሄርን መሰረት ያደረገና በአማራው ህዝብ ጥላቻ ላይ የተቸከለ ሆኖ ቆይቷል። ካለው ተጨባጭ ፖለቲካዊ ሁኔታና ከአማራ ጠል የፅንፈኛ ሀይሎች የሀይል አሰልለፍ አኳያ ወደፊትም የሚያስከትለው አደጋ ለመገመት የሚከብድና እጅግ አደገኛ ነው።ከዚህ አኳያ የአማራው ህዝብ የራሱን ህልውና ለመጠበቅ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሏላዊነትና የህዝቡን አንድነት ለማረጋገጥ በሁለገብ ሁኔታ አቅሙን ማጠናከር እንዲችል አዴፓን ማገዝና ማጠናከር ይኖርበታል።እያየለ የመጣውን የፅንፈኛ ሀይሎችን የፀረ አማራ የፀረ አ... | አዴፓን በሚቻለውና በማንኛውም መንገድ ማጠናከር ይገባል ሀይለገብርኤል |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ላቀረበችው ጥያቄ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የአለም ንግድ ድርጅት የአክሴሽን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋ ገልፀዋል። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ዶክተር ከማይካ ኦሺካዋ ጋር በኢትዮጵያ የአባልነት ድርድር ሂደት ዙሪያ መነጋገራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት ገልፀዋል። የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ጥያቄ ካቀረበች ረዥም ጊዜ የሆና... | ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ምላሽ እንደሚያገኝ ተጠቆመ |
መጋቢት ፳፮ ሀያ ስድስት ቀን ፪፲፻፱ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በጋምቤላ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ታሪካዊውየሀመረ ኖሀ ኪዳነምህረት ፅላት ማነታቸው በማይታወቁ ግለሰቦች መዘረፉን የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ምእመናን ገልፀዋል። የደብሩ ካህናት በበኩላቸው ከየካቲት ሀያ አራት ቀን ሁለት ሺህ ዘጠኝ አመተ ምህረት ቀን ጀምሮ ታቦቱ ከመንበሩ አለመኖሩን አሳውቀዋል። በአንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ አንድ አመተ ምህረት በቀዳማዊ ንጉሰ ነገስት ሀይለስላሴ እንደተሰራ የሚነገርለት ... | ሙሉ በሙሉ በወርቅ የተለበጠው ታሪካዊው የጋምቤላ የሀመረ ኖሀ ኪዳነ ምህረት ካቴድራል ፅላት መዘረፉን ሳምንታዊው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘገበ። |
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአለም አቀፍ እግር ኳስ ማሀበር ፊፋ ጋር በመተባበር ለእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና እየሰጠ ነው። ስልጠናው አርብ ሀምሌ ሶስት ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተነግሯል። ከሰኔ ሀያ ዘጠኝ እስከ ሀምሌ ሶስት ቀን በካፒታል ሆቴል እየተሰጠ የሚገኘው ከፍተኛ የእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ላይ ስላሳ አምስት ዳኞች ተካፋይ ናቸው። ፌዴሬሽኑ የላከው መግለጫ እንደሚያስረዳው ከሆነ፣ ስልጠናው በየጊዜው እያደገ የመጣውን እግር ... | ለእግር ኳስ ዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና እየተሰጠ ነው |
በህንድ ደቡባዊ ግዛት አንድህራ ፕራደሽ የሰባ ሶስት አመቷ አዛውንት የመንታ ሴት ልጆች እናት ሆነዋል። አዛውንቷ ባሳለፍነው ሀሙስ በሀኪሞች እገዛ የሴትን እንቁላልና የወንድ ዘር ፈሳሽ ስፐርም በቤተ ሙከራ በማዋሀድ መንትዮች ፀንሰው አይናቸውን በአይናቸው ማየት ችለዋል። የሰባ ሶስት አመቷ ማንጋያማ ያራማቲ በህይወት ከሌለች እናት የተወለደችው ህፃን መንታ ጠብቃ አምስት የተገላገለችው እናት የሰባ ሶስት አመቷ ማንጋያማያ ማርቲ እንዳሉት፤ እሳቸውና የሰማኒያ ሁለት አመቱ ባለቤታቸው ልጅ መውለድ ቢፈልጉም... | ህንዳዊቷ በሰባ ሶስት አመታቸው መንታ ተገላገሉ |
ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የህዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ አዲስ አበባ፣ ህዳር ሀያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በለውጡ ማግስት ኢትዮጵያ ውጤታማ የፌዴራሊዝም ስርአትን ተግባራዊ በማድረጓ ብዝኀነትን እና የህዝቦችን መልከ ብዙ ፍላጎቶች መመለስ ችላለች ተባለ። ኢትዮጵያ የብዝኀነት ሀገር በመሆኗ ነገን ከግምት ያስገባ፣ ዛሬ ላይ ያሉ መልከ ብዙ ፍላጎቶችን ማስተናገድ የሚችል ከሀገሪቱ ህገ መንግስት የመነጨ የፌዴራሊዝም ስርአት ተግባራዊ እያደረገች መሆኗንም ተገልጿል። በኢትዮጵያ ፖሊስ... | ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የህዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ |
አዲስ አበባ፣ ህዳር አስር፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሳይበር ምህዳር ደህንነት እና ዝማኔ ላይ ትኩረት ያደረገ የመጀመሪያው የቻይና የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በቤጂንግ እየተካሄደ ባለው ኮንፈረንስ በቀረበውና በቻይናው ፕሬዚደንት ቺ ጂንፒንግ የተላከው መልእክት፤ አዎንታዊ ሀይልን እና ጥንካሬን በመጠቀም የተሻለ የሳይበር ምህዳር ለመፍጠር የጋራ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል። ፕሬዚደንቱ በይነ መረብ የማህበራዊ ስልጣኔ አካል መሆኑን ጠቅሰው የሳይበር ምህዳር አስተዳደርን የበለ... | በሳይበር ምህዳር ደህንነት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው |
ሰኔ ሀያ አንድ ቀን አመተ ምህረትኢሳት ዜና በአዳማ በአቡበክር መስጊድ በተካሄደው ተቃውሞ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኑ መንግስት ድምፃችንን ይስማ በሀሰት ክስ አንገዛም አሸባሪዎች አይደለንም የሚሉና ሌሎችንም መፈክሮች አሰምተዋል። በአሳሳ ከተማም እንዲሁ በአል ከራም መስጂድ ተቃውሞ መካሄዱን ለማወቅ ተችሎአል። በወልድያም እንዲሁ ሙስሊሙ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ አሰምተዋል።በሁለቱም ቦታዎች የተካሄዱት ተቃውሞዎች በሰላም ተጠናቀዋል። መንግስት የድምፃችን ይሰማ መሪዎችን ከእስር በመፍታት ለሙስሊሞች ጥያቄ መፍትሄ እን... | በክልል ከተሞች ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞአቸውን አሰሙ |
ሸንቁጥ አየለበራሱ በህዉሀትኢህአዴግ በጎ ፈቃድ የተሰዬመዉን እና የህዉሀትኢህአዴግ መሪ የሆነዉን አቢይን አንድ ሰሞን አቢዮት ሊያመጣ ነዉ ወያኔን ሊያፈርስ ነዉ ብላችሁ ያልተመጠነ ድጋፋችሁን ለአቢይ ስትቸሩ የሰነበታችሁ ሰዎች አሁን በፍጥነት በአቢይ ላይ ተቀይማችሁ ባይ ተገረምሁ እና ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፈለግሁ።ጥያቄዬ ቀላል ነዉ። አቢይ ህዉሀትን ከማወደስ እና የህዉሀትን ተጋድሎ ከማወደስ ዉጭ ምን አማራጭ አለዉ መለስን የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ሰዉ እና ታጋይ እያለ ከማወደስ ዉጭ ምን ምርጫ አለዉ የህዉሀት ታጋ... | አቢይ ህዉሀትን በማወደሱ ለተከፋችሁ ደጋፊዎች የቀረበ ጥያቄ አቢይ ህዉሀትን ከማወደስ ዉጭ ምን ምርጫ አለዉ |
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በቻይና እና በአለም አቀፍ ደረጃ በገዳይነቱ የሚታወቀውን የሳንባ ካንሰር በቀላል ቀዶ ጥገና ማከም እና ማዳን የሚቻልበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን በቻይና ቤጂንግ የሚገኝ የህክምና ምርምር ማእከል አስታወቀ። በቻይና ቤጂንግ የህክምና ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኝ የሳንባ ካንሰር ምርመራ እና ህክምና ምእከል ዳይሬክተር የሆኑት ዢ ዡዪ እንደተናገሩት ለኮቪድ ወረርሽኝ ሲካሄዱ የቆዩ የሳንባ ምርመራዎች ለሳንባ ካንሰር መነሻ የሆኑ ምክንያቶችን እንድንለይ አስችሎናል ብለ... | ቻይና የሳንባ ካንሰርን ማዳን የሚያስችል ትልቅ ግኝት ይፋ አደረገች |
ዮሀንስ አንበርብርሀላፊዎቹ ጥያቄውን አልመለሱምየአገሪቱን ኢኮኖሚ ከመጉዳት ባለፈ የፖለቲካ ቀውስ እየፈጠሩ ናቸው የሚባሉ ኮንትሮባንዲስቶች ማንነት በግልፅ ለፓርላማው እንዲቀርብ የፓርላማው አባላት ከፍተኛ ጥረት ቢያደርጉም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።የፓርላማው አባላት በከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ሳይቀሩ በአገሪቱ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ጣታቸውን የሚቀስሩት ኮንትሮባንዲስት በተባሉ ማንነታቸው በማይታወቅ ሀይሎች ላይ ስለሆነ የእነዚህን ማንነት ፓርላማው በግልፅ የማወቅ ሀላፊነት ያለበት በመሆኑ ማንነታቸው እንዲገ... | ኮንትሮባንዲስቶች እነማን እንደሆኑ ለፓርላማው በግልፅ እንዲናገሩ የገቢዎችና ጉምሩክ ሀላፊዎች ተጠየቁ |
የኢትዮጵያ፣የሱዳንና የግብፅ የቴክኒክና የህግ ቡድኖች ባደረጉት ወይይት በጣም ወሳኝ በሆኑ የቴክኒክ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ውሀ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ቡድኖቹ ከተወያዩ በሀላ የደረሱበትን ውጤት ለሶስትዮሹ የሚኒስትሮች ስብሰባ ሪፖርት አድርገዋል ብሏል። ሶስቱ ሀገራት በኢትዮጵያ ተቃውሞ ምክንያት ከወራት በፊት ከተቋረጠው የዋሽንግተን ድርድር በሀላ በድጋሚ ድርድር ከጀመሩ ትናንትና ሰባተኛ ቀን ማስቆጠራቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።... | ከተቋረጠው የዋሽንግተን የሶስትዮች ድርድር በኋላ በድጋሚ የተጀመረው ድርድር ትናንት ሰባትኛ ቀኑን አስቆጥሯል |
አዲስ አበባ፣ የካቲት ስላሳ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ሲዳማ እና ኦሮሚያ ክልሎችን በቅርበት የሚያስተሳስረው የዳዬ ጭሪ ናንሴቦ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም ሰማኒያ አራት በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ። የመንገድ ግንባታው ሰባ አንድ ነጥብ አራት ኪሎ ሜትር የሚረዝም ሲሆን ከዚህ ውስጥ አርባ ሰባት ኪሎ ሜትሩ የአስፋልት ንጣፍ ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቋል ተብሏል። ለግንባታው የሚውለው አንድ ቢሊየን ሰባት መቶ ሀያ ሶስት ሚሊየን ስድስት መቶ ስምንት ሺህ ሶስት መቶ ብርም በኢት... | ሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎችን የሚያገናኘው የዳዬ ጭሪ ናንሴቦ መንገድ ግንባታ ሰማኒያ አራት በመቶ ደረሰ |
ሁለት መቶ ሰባ ስድስት እነዚህ ፓርቲ መሪ ነን ባዮች ምን ሆኑ ለእብዳናቸው መደሀኒት ወደ ሚሆን ሆስቢታል ወይ እሱር ቤት ጠበል የሚወስድ ሰው አጡ ለመሆኑ እነዚህ ቡዱኖች በሀያኛው ክፍለዘመን ወደ የባርያ ስርአት ጦርነት መመለሳቸው ከእብዶች ውጭ ምን ያስብላቸዋል የወልቃይት ፀገዴ የማንነት ጥያቄ ከሆነ ሀወሀት ኢህአደግ ሀገመንግስት አያግደውም እንጅ የሁለቱ ቡዱኖች ጣልቃ ከመግባት ይልቅ እጃቸው ቢያወጡ እና የዛ ቅምጡ ፈደረሽን ምክር ቤት ሀላፍነቱ ቢወጣ መልካም ነበር ግን ደግሞ ችግሩ ቅምጡ ፈደ... | ይነበብ ለምን ያብዳሉ አስገደ ገብረስላሴ |
አዲስ አበባ፣ የካቲት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአፍሪካ ህብረት ባለ ብዙ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሰብአዊ ትብብርን በማጎልበት ረገድ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስላሳ ስድስትኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክተው ለተሳታፊዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የምንጊዜም አጋር መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ፕሬዚዳንቱ በፈረንጆቹ ሁለት ሺህ የተካሄደው የሩሲያ አፍ... | የአፍሪካ ህብረት አለምአቀፋዊ ትብብርን በማጎልበት ረገድ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው ቭላድሚር ፑቲን |
ኢሳት ዲሲግንቦት የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ደቡብ ሱዳን ጦርነቱን አቁማ የሰላም ድርድሩን እንድትፈርም የአንድ ወር ቀነ ገደብ አስቀመጠ።ሀገሪቱ ያንን የማታደርግ ከሆነ ግን የከፋ ማእቀብ ሊጠብቃት ይችላል ብሏል።እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ ጀምሮ ነበር ደቡብ ሱዳን በእርስ በርስ ጦርነት መታመስ የጀመረችው።ለአስር ሺዎች ሞትና ለሚሊዮኖች መፈናቀል ምክንያት የሆነው ይህ የእርስበርስ ጦርነት ለእርዳታ ድርጅት ሰራተኞች ሳይቀር አስቸጋሪ ሆኖ ቆይቷል።በተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉ... | ደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድሩን እንድትፈርም የአንድ ወር ቀነ ገደብ ተቀመጠላት |
አዲስ አበባ፣ ታሀሳስ ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ መቀሌን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በትግራይ፣ አማራና በአፋር ክልሎች በተከሰተው ጦርነት በዲስትሪቢዩሽን መሰረተ ልማቶች ላይ የደረሰውን ጉዳት የፀጥታ ችግር በሌለባቸው አካባቢዎች ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በመሆን ከስር ከስር መልሶ በመጠገን የኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቋረጠባቸውን አካባቢዎች ዳግም ተጠቃሚ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት በማ... | መቀሌን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ |
አቤ ቶኪቻውየአሁኑ አመጣጤ ክርስቲያን ወዳጆቼን አንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ለማለት እና ሙስሊም ወዳጆቼን ደግሞ የተጀመረው ዱአ ይቀጥልልን ብሎ ለማበከር ቢሆንም በልጅ አመካኝቶ ይበላል እንኩቶ እንዲል እንኮቶ ያማረው አባት እግረ መንገዴን ከመጣሁ አይቀር ኮስተር ብዬ የማነሳው አንድ ጉዳይ አለኝ።ትላንት አንድ መረጃ ለጥፌ ነበር። መረጃው በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በህቡእ የሚንቀሳቀስ አንድ ንቅናቄ ያወጣው መግለጫ ነበር። ይህ መግለጫ የሰራዊቱ አባላት ከዚህ በኋላ ህዝብ ላይ አንተኩስም እስከ መቼ ለአ... | እስላም ክርስቲያኑ ባንድ ሆነ ፆማቸው ከአምላክ ለመድረስ ቀጠሮ እንዳላቸው ማን ያውቃል |
ዘሀበሻ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። የዘሀበሻ አንባቢያን ከሶስት አመት በፊት መምህር የኔሰው ገብሬን የአመቱ ምርጥ ሰው ሲሉ በ አመተ ምህረት መርጠው ነበር። ቀጠሉና በ አመተ ምህረት የአመቱ ምርጥ ሰው አድርገው የሰየሙት እድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘውውን አንዷለም አራጌን ነበር። ዘንድሮም እንዲሁ ዘሀበሻ ለአንባቢዎቿ የአመቱን ምርጥ ሰው ምረጡ በሚል ባቀረበችው መጠይቅ መሰረት የተለያዩ ምርጥ ታጋይ ኢትዮጵያዉያን የአንባቢዎቻችንን ድምፅ አግኝተዋል። በሺዎች የሚ... | የዘሀበሻ አንባቢያን የአመቱ ምርጥ ሰው መምህር አብርሀ ደስታ ሆነ |
ሶስት መቶ አንድ ህግ የሚገባን ግን መቼ ነው ጠሚው የሟቾችን ብሄር ተናግረው እንዴት የገዳዮችን ብሄር አልተናገሩም የሚል የሆነ ነገር ካልተነፈሰ የሚሞት የሚመስለው ስንት መርህ የለሽ ሞልቷል። ገዳዮችና ጥፋተኞች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሆነ እና ወደፊት የፍትህ ተቋማቱ ጥፋተኛውን ያሳውቃሉ ብለው ተናገሩ። ባላቸው መረጃ መሰረት የሟቾቹን ሁኔታ አሳውቀዋል፤ በብሄር፣ በሀይማኖትና በፆታ መተንተናቸው ምክንያቱ ለምን እነደሆነም ገልፀዋል። ህግ የሚያውቅ ሰው ጠሚውን ገዳዮች ማን እንደሆኑ ይናገራሉ... | አጠራጣሪ መግለጫ ጠሚው የሟቾችን ብሄር ተናግረው እንዴት የገዳዮችን ብሄር አልተናገሩም |
በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ተናገሩ።ከድራማው ፀሀፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ በኋይሉ ዋሴ ዋጀ እንደነገረን ያለፉትን ወራት የገጠሟቸው ፈተናዎች በተቀነባበረ መልክ ወደ ህዝብ ተመልሰው እንዳይቀርቡ እንዳደረጋቸው ይገልፃል።ድራማውን በፋይናንስ ሲደግፍ የነበረውና የድራማው ተባባሪ አዘጋጅ የሆነው አያልነህ ተሾመ ለ ቀናት ያህል በፖሊስ ተይዞ መታሰሩንና በዋስ... | ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ |
የስድስት ሰአሊያን ስራዎች ለእይታ ይቀርባሉ የስድስት ሰአሊያን ስራዎች ለእይታ የሚቀርቡበት ታዛ አርት ኤግዚቢሽን በዛሬው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት ላይ ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ በሚገኘው ታዛ ጋለሪ እንደሚከፈት ተገለፀ።የስእል ኤግዚቢሽኑ ከመጋቢት እስከ ሀያ ስድስት ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት ለአስራ አራት ቀናት፣ ከማክሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ አራት ሰአት እስከ ምሽቱ አንድ ሰአት ለእይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል ተብሏል። በ ታዛ አርት ኤግዚቢሽን የሰአሊ ሱራፌል አማረ፣ ንፁሰው ተረፈ፣ ለይኩን ወን... | ታዛ አርት ኤግዚቢሽን ዛሬ ይከፈታል |
በኦሮሞና ሶማሌ ህዝቦች የሰላም ኮንፍረንስ ላይ በመሳተፍ ሂደት ለሁለት ቀናት በጅግጅጋ የቆየው ልኡክ ትናንት በሶስተኛ ቀን ውሎው መነሻውን ጅግጅጋ መዳረሻውን ደግሞ ደገሀቡር ለማድረግ የአንድ መቶ ስልሳ አምስት ኪሎ ሜትሮችን ጉዞ ማለዳ ሶስት ሰአት ላይ ጀምሯል። የጉዞው አላማ በሁለቱ ህዝቦች መካከል ያለውን የአብሮነት መተማመን ከማረጋገጥ ባለፈ፤ የሶማሌ ክልልን ሰላምና ደህንነትን ብሎም የህዝቦችን በሰላም የመንቀሳቀስ እውነት ለማረጋገጥ ነበር። በሁለቱ ክልሎች ምክትል ርእሳነ መስተዳድሮች በተመራው በዚህ... | የኦሮ ሶማሌ የሰላም፣ የመተማመንና የአብሮነት ጉዞ |
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሀያ ዘጠኝኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን ሶስት ለ አሸንፏል። የወልቂጤ ከተማን የአሸናፊነት ጎሎች ዋህብ አዳምስ፣ በሀይሉ ተሻገር እና ጫላ ተሸታ አስቆጥረዋል። ክትፎዎቹ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን ስላሳ አምስት በማድረስ ከሀዲያ ሆሳእና ጋር ስምንትኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል። ጅማ አባ ጅፋር እና ሰበታ ከነማ ከቀናት በፊት ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዳቸውን ማረጋገጣቸው ይታወሳል።... | በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ |
የፌደራል መንግስቱ በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ። የፌደራል መንግስቱ በጉዳዩ ላይ ጣልቃ እንዲገባ የጠየቀው የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ነው። ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ እንዳለው በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ላይ ህወሀት እየፈፀመ ያለው በደል ወደ ባሰ አደጋ ሊሸጋገር ይችላል። የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ እንደገለፀው የትግራይ መንግስት በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት አካባቢ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችን ከመንግስት ግምጃ ቤት መሳሪያ እያወጣ እያስታጠቃቸው ይገ... | መንግስት በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ |
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው የሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ለ ኛ ጊዜ እንደሚከናወን ይጠበቃል። ፌደሬሽኑም ውድድሩን ለማከናወን ያሰበበትን ቀን ይፋ አድርጓል።የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከመጀመሩ በፊት የክልል ፌደሬሽኖች የሚያዘጋጇዋቸው የሲቲ ካፕ ውድድሮች ዘንድሮም ሲከናወኑ ከሳምንት በፊት የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ የሟሟያ ምርጫውን ያደረገው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከምርጫው በሀላ ውድድሩ በደመቀ ሁኔታ እንዲከናወን ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።ሶከር ኢትዮጵያ ከፌደሬ... | የአአ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሲቲ ካፑን ለመጀመር ያሰበበትን ቀን አሳውቋል |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ስላሳ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሁለት ሺህ የትምህርት ዘመን ክልላዊ የስምንትኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ ሀያ ስድስት እስከ ሀያ ሰባት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ማተብ ታፈረ ዶክተር ክልል አቀፍ የስምንትኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ ሀያ ስድስት እስከ ሀያ ሰባት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ድረስ እንደሚሰጥ ተናግረዋል። ፈተናው እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በክልል ደረጃ እንደሚዘጋጅ ጠቅሰው የፈተና ጥያቄዎችም በ... | በአማራ ክልል የስምንትኛ ክፍል ፈተና ከፊታችን ሰኔ ሀያ ስድስት እስከ ሀያ ሰባት ቀን ይሰጣል |
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት ሁለት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የታንዛንያ ተወካይ ማውሪዚዮ ቡሳቲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በታንዛኒያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ፍለስተኞች ወደ አገራቸው መመለስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር አደርገዋል። አምባሳደር ሽብሩ የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ዜጎችን ወደ አገር ቤት ለመመለስ ቀደም ብሎ የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አንስተዋል። ለዚህም የአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ድጋፍ... | አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የስራ ሀላፊ ጋር ተወያዩ |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ሀያ ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስትኛ አመት የስራ ዘመን ሶስትኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አደራሽ አካሂዷል። በመደበኛ ስብሰባውም በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ከአደጋ ለመከላከል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመቀበ... | ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ |
ኢሳት ዜና ሰኔ ፥ ሁለት ሺህ ሰባት በኢትዮጵያ አየር ሀይል ውስጥ ባለው ዘረኝነትና አስተዳደራዊ በደል በመንገፍገፍ ከሰራቱ የሚለዩት የበረራ ባለሙያዎች ቁጥር እየጨመረ መገኘቱን እንዲሁም ሙስና በከፍተኛ ደረጃ መስፋፋቱን የአየር ሀይል ምንጮች ለኢሳት ገለፁ። በህገ ወጥ የሰው ዘውውር የአየር ሀይል አባላት የታሰሩ መሆናቸውንም ለመረዳት ተችሏል። በሁለት ሺህ ሰባት አ ም ብቻ አስር የበረራ ባለሙያዎች ስርአቱን በመክዳትና ወደ እስር ቤት በመጋዝ ከአየር ሀይሉ የተለዩ ሲሆን ፤ በአየር ሀይሉ ውስጥ የሰፈነው ... | የአየር ሀይል ሀላፊዎች በዘረኝነትና በሙስና ተዘፍቀዋል ተባለ |
እየሩሳሌም ተስፋው በርሀኑ ተክለያሬድ እና ፍቅረማርያም አስማማው የተባሉት ታዋቂና ወጣት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ወያኔ የፖለቲካ እስረኞችን በሚያጉርበትና ስቃይ በሚፈፅምበት ማእከላዊ እስር ቤት እንደሚገኙ ታውቋል።ወጣቶቹ በማእከላዊ እስር ቤት መሆናቸው በይፋ ከመታወቁ በፊት ጓደኞቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው የት እንዳሉ ሳያውቁ ሰንብተዋል።ወጣቶቹ የት እንዳሉ ባልታወቀበት ሰአት አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ከወጣቶቹ መሰወር ጋር በተየያያዘ በፌስቡክ ላይ የሚያውቋቸውን እነርሱ የአርበኞች ግንቦት አባላት ወይ... | ሰማያዊ ፓርቲ ስለ ወጣት ታጋዮቹ መታሰር ምንም አለማለቱ እያነጋገረ ነው |
አዲስ አበባ፣ ታሀሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ግጭት ስራ ካቆሙ አንድ መቶ ቅርንጫፎች መካከል እስካሁን ድረስ ወደ ስራ ተመልሰው አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን ወጋገን ባንክ አስታውቋል። በባንኩ የሀብት ማሰባሰብና ቅርንጫፍ ባንኪንግ ዳይሬክተር መንግስቱ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ባለፉት ሁለት አመታት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ግጭት ምክንያት አንድ መቶ ቅርንጫፎች በተለያየ ጊዜ የአገልግሎት መቆራረጥ ደርሶባቸዋል። ይሁን እንጅ ባንኩ ... | ወጋገን ባንክ ሽረ ከተማን ጨምሮ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ቅርንጫፎቹ ዳግም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አስታወቀ |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የስራና ክሀሎት ሚኒስትር ሙፈሪሀት ካሚል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እንደ ተቋም በጋራ በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸውም በክልሉ ያለውን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት በማልማት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በክሀሎት፣ ቴክኖሎጂ ልማት፣ በስራ እድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ትኩረት በሚሹ ስራዎች ላይ መምከራቸውን ሚኒስትሯ በማሀበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልፀዋል። በዚህም የእሴት ሰንሰለትን መሰረት ያደረገው ክሀሎት መር ... | ሚኒስቴሩ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋር በጋራ በሚሰራባቸው ዘርፎች ላይ ውይይት ተካሄደ |
አዲስ አበባ፣ ጥር ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮ ቴሌኮም በድሬዳዋ የአምስተኛው ትውልድ አምስትጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የአምስትጂ የሞባይል ኔትወርክን በማስፋፋት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እየተጋ እንደሚገኝ ተገልጿል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ አገልግሎቱን በድሬዳዋ ሲያስጀምሩ እንደተናገሩት፤ በአዲስ ፍጥነትና ምቾት የሰው ልጆችን አኗኗር ለማቅለል የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች እየተተገበሩ ነው። አምስትጂ ከመደበኛው የስልክ ግንኙነት ባሻገር... | በድሬዳዋ አምስትጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በይፋ ጀመረ |
ታሀሳስ ፳፯ ሀያ ሰባት ቀን ፳፻፱ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና በደቡብ ኦሞ ዞን የሀመር ወጣቶች በጥር ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት የጀመሩትን ተቃውሞና ከመንግስት ታጣቂ ሀይሎች ጋር የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በዞኑ የሚንቀሳቀሰውን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ሀብረት ኦህዲሀ አመራሮች ለመወንጀል የዞኑ ፀጥታና ደህንነት ሹምክትል ሀላፊ አቶ አልአዛር ቶይሳ የተጀመረው የሀሰት ውንጀላና እስራት እስከዛሬ እንደቀጠለ መሆኑን የድርጅቱ አባላትና የታሳሪዎች ቤተሰቦች አስታወቁ። አቶ አልአዛር ባለፈው አመት ፣ሚያዚ... | በጂንካ የፖለቲካ እስረኞችን ለመወንጀል የፈጠራ ማስረጃዎች እየተሰበሰቡ ነው |
የተሿሚዎች መስፈርት ብቃት ልምድና ኢትዮጵያዊነት ነው ቀደም ሲል የካቢኔ አባላት የነበሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላቱን ወደ ዝቅያደረገ ሲሆን አዳዲስ የካቢኔው አባላትም በምከንቲባው አቅራቢነት በምክር ቤቱ ተሾመዋል። አስራ ስምንቱ የካቢኔ አባላትም የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ የነበሩት ዶክተር ታቦር ገመድህን የትምህርት ቢሮ ሀላፊ ረፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ ኢር ሰናይት ዳምጠው የቤቶች ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው የጥቃቅን እና አነስተኛ ቢሮ ... | የአዲስ አበባ አስተዳደር አዳዲስ የካቢኔ አባላትን ሾመ |
ከሶማሊያ አቻው ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም በአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው ከሀያ ሶስት አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል።ከጥቅምት ሀያ አንድ ጀምሮ ዝግጅቱን አጠናክሮ እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከሀያ ሶስት አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ባሳለፍነው ሳምንት አርብ ከሱዳኑ አል ሂላል ኦቢዬድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ በማድረግ ሁለት በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወቃል።የቡድኑን አቅም ለማሳደግ በማሰብ ከዋናው ብሄራዊ ቡድን አማኑኤል ገብረ ሚካኤል እና ተመስገን ካ... | ከሀያ ሶስት አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ |
በኮሮና ቫይረስ ኮቪድ በሽታ የተያዙ አራት ኢትዮጵያውያን በመገኘታቸው በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሀያ ስድስት መድረሱን የኢትዮጵያ ሀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት ሀያ ሁለት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ በመግለጫው የታማሚዎችን ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከተለው ገልፆታል። የኢትዮጵያ የሀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃውን እስካዘጋጀበት መጋቢት ሀያ ሁለት እኩለ ቀን ድረስ በአጠቃላይ አንድ ሺህ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረጉን፣ በተለይ በሀያ አራት ሰአት... | በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ሀያ ስድስት ደረሱ |
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኛ እና ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲደረጉ አራት ጨዋታዎች ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል። ኛ ሳምንትየአፍሪካ ሀብረት የመሪዎች ጉባኤን ተከትሎ ወደ ሀሙስ በተሸጋገረው የኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ኛ ሳምንት ምክንያት ሁለቱ ቡድኖች በ ኛ ሳምንት የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ወደ ሰኞ ተሸጋግሮላቸዋል። በዚህም መሰረት ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ሰኞ የካቲት ዘጠኝ አአ ስታዲየም ላይ በአስር የሚጫወቱ ሲሆን ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ላይ በተመሳሳይ ሰኞ የካቲት ዘጠኝ ወልቂጤ ላ... | በቀጣይ ሳምንታት የሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ላይ ሽግሽግ ተደርጓል |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሏላዊት ሀገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ኢፍትሀዊ አካሄድ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ። ምክር ቤቱ ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ ድምፄን አሰማለሁ በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ሰልፍ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ አንዳንድ የውጭ ሀይሎች በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የያዙትን አቋም በፅኑ አውግዟል። የተባበሩት መንግስታትና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ላይ ማእቀብ ለመጣል የያዙት አቋም የሀገሪቱን ንፁሀን የሚጎ... | በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ተቀባይነት የለውም ሲል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ |
ዘሀበሻ ዘገባውን በድምፅና በምስል ለማየት እዚህ ይጫኑ የትውልድ ሀገሩን ኢትዮጵያ በብዙ ሺህ ማይል ርቀት ጥሎ በሰሜን አሜሪካ ቴነሲ ግዛት ኑሮውን ያደረገው የ አመቱ ጎልማሳ ጌትም ሽመልስ ደምሴ ህይወቱን ለማሸነፍና ቤተሰቡን ለመርዳት አይቤክስ የተባለ ሬስቶራንት ከፍቶ ሲሰራ ነበር። ቅዳሜ ለ እሁድ አጥቢያ ግጥም ሬስቶራንቱን እኩለ ሌሎት አካባቢ እየዘጋ ባለበት ሰአት የአይን ምስክር እንዳሉት ጥቁር በጥቁር የለበሰና ማስክ ያጠለቀ ሰው ሬስቶራንቱ ውስጥ በመግባት ተኮሰበት። ከአንድ ጊዜ በላይ እንደሆነ በተ... | በአሜሪካ ቴነሲ ግዛት የሚኖረው ኢትዮጵያውዊው የአይቤክስ የሬስቶራንት ባለቤት ህይወቱ በሰው እጅ አለፈች |
አገሪቱ በአሁኑ ወቅት የምትገኝበትን የእድገት ደረጃ የሚመጥንና የሚያስተናግድ የአመራር ብቃትና ቁርጠኝነት የሚጠይቅ አዲስ ምእራፍ የተከፈተ መሆኑን የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አስታወቀ ።የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ስላሳ አምስትኛውን የምስረታ በአል አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው በመላ አገሪቱና በአማራ ክልል ቁልፍ የለውጥ መስኮች የሆኑትን የድርጅትን፣የመንግስትንና የህዝብን አቅሞችን በተደራጀ ሁኔታ መምራት የሚችል ብቃትና ቁር... | የአመራር ብቃትና ቁርጠኝነት የሚጠይቅ አዲስ ምእራፍን መከፈቱን ብአዴን አስታወቀ |
አሜሪካ በሳኡዲ ነዳጅ ማቀነባበሪያ ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ወታደሮቿን ልትልክ መሆኑን አስታወቀች።የመከላከያ ሚኒስቴር ፀሀፊ የሆኑት ማርክ ኤስፐር፤ በሳኡዲ የሚሰማራው ጦር መከላከል ላይ ያተኮረ ተልእኮ ሊሰጠው እንደሚችል ለጋዜጠኞች ጠቁመዋል። ምን ያህል ወታደር እንደሚሰማራ ግን ያሉት ነገር የለም።በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቱ አማፂያን ባለፈው ሳምንት በሳኡዲ ሁለት የነዳጅ ማቀነባበሪያ ላይ ለደረሰው ጥቃት ሀላፊነቱን እንወስዳለን ብለዋል። ሆኖም አሜሪካም ሆነች ሳኡዲ አረቢያ ለጥቃቱ ተጠያቂ ያደረ... | አሜሪካ ጦሯን ወደ ሳኡዲ ልትልክ መሆኑን አስታወቀች |
ጫንያለው በዛበህቀዝነው ከኢሀፖ ፍርጥጠው ህወሀት የተወሸቁ ኤርትራዊያንና ትግሬዎች የመሰረቱት የትግሬ ድርጅት ብአዴን ህወሀት ስላዘለው እንደታገለ ተደርጎ ፖሮፖጋንዳ ሲዘራ በጣም ያሳፍራል።የአማራውን ደም ጠጥቶ የሰከረው ኤርትራዊው በረከት ስሞን ሳያስበው አምልጦት እኛ ብአዴኖች ወያኔ ነን ብሎ በግልፅ ተናግርዋል።በትግሬ ዘረኝነት ህሊናውን ስቶ ያበደው ህወሀት ገና ከጅምሩ አማራውን በአውራ ጠላትነት በመፈረጅ አማራውን ከምድረገፅ ለማጥፋት ፕሮግራም አውጥቶ በትግራይ በተለያዩ ማህበራዊ ግንዝኙነቶች በስራ በጋ... | ብአዴን ቅርፁን የቀየረው ህወሀት ብአዴን የነ ወዲ ሀጎስ ድርጅት |
በዚሁ መሰረት ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊ ሙዚቀኛ ነገ ከቀኑ ፡ስላሳ በጃዝ ክለብ አብሮት ከመጣው ቡድን ጋር ስራዎቹን የሚያቀርብ ሲሆን ረቡእ ምሽት በአሜሪካ ኤምባሲ የሚል የክብ ጠረጴዛ ውይይትም ይካሄዳል ተብሏል። በምሽቱ ደግሞ በጣይቱ ሆቴል እና በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መሰል ዝግጅቶች ይኖራሉ። በሌላ በኩል ህይወት እዚህ ቦታ የተሰኘ የግጥምና ሙዚቃ ዝግጅት ዛሬ ማታ በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ይቀርባል። ዝግጅቱ አሜሪካ ሀገር ከሚገኘው ጣይቱ ባህል ማእከል ጋር በመተባበር ተቀርፆ እዚያው ... | የአኬሽያ አለም አቀፍ የጃዝና ሙዚቃ ፌስቲቫል ተጀመረ ህይወት እዚህ ቦታ ዛሬ ይቀርባል |
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው ሰማኒያ ሶስትኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።ምክር ቤቱ የጂኦተርማል ሀብት ልማት አዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ የተወያየ ሲሆን፥ የአዋጁን የተወሰኑ ድንጋጌዎች ለማሻሻል የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባቀረበው የማሻሻያ አዋጅ ላይ በዝርዝር ከተወያየ በኋላ ይፀድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቶታል።ከዚህ ባለፈም የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ ወረርሽኝን ... | የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ |
ታምራት ተስፋዬአዲስ አበባ፦ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማትን ተጠቅሞ ድህነትን ለማሸነፍና ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር የእቅድ ተግባራዊነትን ማረጋገጥና እስከዛሬ ከተመጣበት የተለየ መንገድን መከተል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። የሁለት ሺህ የመጀመሪያ ዙር ሀገር አቀፍ ሞዴል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አውደ ርእይና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ጀሞ አንድ ትናንት በተከፈተበት ወቅት፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራ... | በኢንተርፕራይዞች ልማት ውጤታማ ለመሆን ከቀድሞው የተለየ መንገድን መከተል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.